Get Mystery Box with random crypto!

✍ወግ እና ቀልድ ✏

Logo of telegram channel weg_bicha — ✍ወግ እና ቀልድ ✏
Logo of telegram channel weg_bicha — ✍ወግ እና ቀልድ ✏
Channel address: @weg_bicha
Categories: Telegram
Language: English
Country: Not set
Subscribers: 2.72K

Ratings & Reviews

2.00

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

1

2 stars

0

1 stars

1


The latest Messages 33

2021-04-18 07:02:50 ፈረንጅ ጫማህ ያምራል ስትለው : #Thankyou

#ሐበሻ : 2ሺ ብር ነው የገዛውት



Share @weg_bicha
741 views04:02
Open / Comment
2021-04-18 07:02:49 የድሮ ወንዶች ከፍቅረኛቸው ጋር ውሃ ተራጭተው ተጫውተው ነበር የፍቅር ግዜያቸውን ያሳለፉት...

#My_brother አሁን ግን ተሳስተህ ወይም ለቀልድ ብለህ ፊቷ ላይ ውሀ ብትረጭ ማን እንደሆነች ስለማታውቅ ይቅርብህ



Share @weg_bicha
750 views04:02
Open / Comment
2021-04-18 07:02:49 መንገድ ላይ ለአንድ የኔ ቢጤ 1 ብር ሰጥቼው

ስራ መስራት እንዳለብኝ መክሮኝ 10 ብር ሰጥቶኝ ሸኘኝ



Share @weg_bicha
735 views04:02
Open / Comment
2021-04-18 07:02:49 ቀጭኑ ጀለስህን መንገድ ላይ አጊንተኸው ወዴት እየሄድክ ነው ስትለው?

ባክክ ይሄ ንፋስ እማይወስደኝ ቦታ የለም



Share @weg_bicha
675 views04:02
Open / Comment
2021-04-17 07:41:37 ት : ትንቀዠቀዥና ትገባለህ
ዳ : ዳግም ላይመለስ ጨጓራህ ይላጣል
ር : ርርርርር እያልክ ትኖራለህ



Share @weg_bicha
404 views04:41
Open / Comment
2021-04-17 07:41:37 አንዱ ጦዞ ንብ ባንከ ሄዶ እስኪ 2 ኪሎ ማር ስጡኝ ከዛ ወጥቶ እናት ባንክ ሄዶ ማሚ ምሳ ስጪኝ



Share @weg_bicha
404 views04:41
Open / Comment
2021-04-17 07:41:36 አንድ ጫማ 4000 ብር ትለኛለች እንዴ...

ሱቅ ብልከው እራሱ ደርሶ ይመለሳል?



Share @weg_bicha
409 views04:41
Open / Comment
2021-04-17 07:41:36 Father ስለ መጠጥ መጥፎነት የሚያስረዳ መፃፍ ገዝቶ ሰቶኝ...

#መፃፉን_ሸጬ_ጠጣሁበት



Share @weg_bicha
395 views04:41
Open / Comment
2021-04-15 08:43:42 አንዱ እብድ እየሮጠ ወደኔ መጥቶ ምን ሆነህ ነው ስለው...

"እብድ አባሮኝ ነው"



Share @weg_bicha
460 views05:43
Open / Comment
2021-04-15 08:43:42 ሰበር ዜና
የአከራዬ Wifi እስከ ሽንት ቤት መስራት ጀመረ



Share @weg_bicha
469 views05:43
Open / Comment