Get Mystery Box with random crypto!

✍ወግ እና ቀልድ ✏

Logo of telegram channel weg_bicha — ✍ወግ እና ቀልድ ✏
Logo of telegram channel weg_bicha — ✍ወግ እና ቀልድ ✏
Channel address: @weg_bicha
Categories: Telegram
Language: English
Country: Not set
Subscribers: 2.72K

Ratings & Reviews

2.00

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

1

2 stars

0

1 stars

1


The latest Messages 34

2021-04-15 08:43:42 እናቷ አራዳ ፍቅር የገባቸው
አባቷ ጩሉሌ ሀገር ያወቃቸው

ታዲያ ምን ያደርጋል ፋራ ናት ልጃቸው



Share @weg_bicha
482 views05:43
Open / Comment
2021-04-15 08:43:42 ጫማዬ ውሀ ማስገባት ከጀመረ ቆየ አሁን የቀረው መብራት ማስገባት ብቻ ነው



Share @weg_bicha
440 views05:43
Open / Comment
2021-04-13 08:12:43 የኢትዮጵያን ህዝብ ለማስደሰት መብራት አጥፍቶ መልቀቅ በቂ ነው



Share @weg_bicha
679 views05:12
Open / Comment
2021-04-13 08:12:42 ሁሉም ነገር እኮ ካላንደር ላይ መፃፍ የለበትም ዛሬ እረፍት ነው ዝግ ነው...
#ዛሬ_አንድ_የቀበሌ_ሰራተኛ_ከተናገረው



Share @weg_bicha
623 views05:12
Open / Comment
2021-04-13 08:12:42 ሳት ብሎኝ ባስቀይማት...
ዊጓን አውልቃ፣ ሜክአፕዋን ታጥባ፣ ጥፍሯን ነቃቅላ...

"ና ወጥተን እንደወንዶቹ እንነጋገር!



Share @weg_bicha
616 views05:12
Open / Comment
2021-04-13 08:12:42 መኪና የሌለው ጀለስክ ነዳጅ በጣም ተወደደ እያለ ሲጨናነቅ ስታየው

ፍሬንድ ትስቢያለሽ እንዴ



Share @weg_bicha
574 views05:12
Open / Comment
2021-04-11 08:21:45 ጠጥቶ በሰከረ ቁጥር ስልክ እየደወለ ስጠጣ ትዝ አልሽኝ ሲላት እሷም በንዴት...

#ቆይ_እኔ ከጌሾ እና ከብቅል የተሰራሁ መሰለህ እንዴ?



Share @weg_bicha
399 views05:21
Open / Comment
2021-04-11 08:21:45 አይጧን በደረቅ ዳቦ ሳጠምዳት መረብ ውስጥ ሆና...
ስማ ለሞራልህ ብዬ ነው እንጂ ላይ ቤት ቅቤ የጠገበ ጭኮ ነው ትቼ የመጣሁት



Share @weg_bicha
421 views05:21
Open / Comment
2021-04-11 08:21:45 የሰርጌ ቀን ግን የግድ እኔ መገኘት አለብኝ?



Share @weg_bicha
409 views05:21
Open / Comment
2021-04-11 08:21:45 ታክሲ ውስጥ አጠገቤ ያለው ረዥም ሰውዬ ከኔ እኩል ሚሴጄን ያነባል ጌታ ሆይ መኪና ስጠኝ እኮ የምልህ ለዚህ ነው



Share @weg_bicha
389 views05:21
Open / Comment