Get Mystery Box with random crypto!

✍ወግ እና ቀልድ ✏

Logo of telegram channel weg_bicha — ✍ወግ እና ቀልድ ✏
Logo of telegram channel weg_bicha — ✍ወግ እና ቀልድ ✏
Channel address: @weg_bicha
Categories: Telegram
Language: English
Country: Not set
Subscribers: 2.72K

Ratings & Reviews

2.00

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

1

2 stars

0

1 stars

1


The latest Messages 37

2021-03-31 08:04:01 ሁሉም የሀበሻ ህዝብ እቃ ሊገዛ ሲል

ደንበኛ እንሆናለን ቀንስልን



Share @weg_bicha
414 views05:04
Open / Comment
2021-03-31 08:04:01 የኔ ጀግና መቼ ይሆን ለኔ ብለህ በረኪና የምትጠጣው ስትለው...

#አግባኝ_ያልሽኝ_ቀን



Share @weg_bicha
422 views05:04
Open / Comment
2021-03-31 08:04:01 የሀበሻ ህዝብ እኮ ግርም እሚለኝ እያማክ ድንገት ስትደርስበት

ውይ እድሜክ እረጅም ነው እያነሳንክ መጣክ እሚሉዋት ነገር



Share @weg_bicha
418 views05:04
Open / Comment
2021-03-31 08:03:58 #FB ላይ የራሳቸውን ፎቶ ላይክ እሚያደርጉ ልጆች ግን እራሳቸውን በመስታወት ሲያዩ

ወይኔ ሳምር ብለው እራሳቸውን እሚስሙ ነው እሚመስለኝ



Share @weg_bicha
392 views05:03
Open / Comment
2021-03-29 08:04:28 #አንዳንዴ single መሆን እኮ #መከራ ነው ራስህ ላይ #ትራስ ትወረዉርና....

#ፍቅር_አቁሚ_ደክሞኛል ትላለህ



Share @weg_bicha
450 views05:04
Open / Comment
2021-03-29 08:04:28 አዲስ አበባ ሄደህ ትራንስፖርት ጥሩልኝ ስትል #ራይድ ይጠሩልካል

ሀዋሳ ሄደህ ጥሩልኝ ስትል #ባጃጅ ይጠሩልሃል

አዳማ ሄደህ ጥሩልኝ ስትል #ጋሪ ይጠሩልሀል

አርባምንጭ ሄደህ ጥሩልኝ ስትል #አዞ ይጠሩልሀል



Share @weg_bicha
459 views05:04
Open / Comment
2021-03-29 08:04:28 የወፍራም ሰዎችን ፎቶ ከስልኬ Delet ሳይሆን Uninstall አረኩ ነው የምለዉ



Share @weg_bicha
443 views05:04
Open / Comment
2021-03-29 08:04:28 #አስቸኳይ የስራ ማስታወቂያ አይቼ ሙሉቀን ተሰልፌ #Cv ዬን አስገባው እና ቤት ማታ ስመለስ

ትንሹ ወንድሜ #Cvዬን #ችፕስ ጠቅልሎ ይዞበት መጣ



Share @weg_bicha
420 views05:04
Open / Comment
2021-03-28 07:39:02 አንዷን ቅምጥል ስራሽ ምንድ ነው ስላት Instagram ላይ ሞዴል ነኝ አለችኝ...

#My_sister እኔም ቴሌግራም ላይ ኮሜዲያን ነኝ



Share @weg_bicha
527 views04:39
Open / Comment
2021-03-28 07:39:02 ልቤም ኩላሊቴንም ሙሉ አካሌ ያንተ ነው ብለሽኝ የለ በቃ #ኩላሊትሽን_ሸጠሽ መኪና ግዢልኝ



Share @weg_bicha
523 views04:39
Open / Comment