Get Mystery Box with random crypto!

✍ወግ እና ቀልድ ✏

Logo of telegram channel weg_bicha — ✍ወግ እና ቀልድ ✏
Logo of telegram channel weg_bicha — ✍ወግ እና ቀልድ ✏
Channel address: @weg_bicha
Categories: Telegram
Language: English
Country: Not set
Subscribers: 2.72K

Ratings & Reviews

2.00

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

1

2 stars

0

1 stars

1


The latest Messages 39

2021-03-22 07:46:10 ፋዘር ከእኔ ጋር ሲጣላ እናቴ ጋር ይሄድና

አንቺ ነሽ አደል እንዲ ልጁን እምታጨማልቂው



Share @weg_bicha
610 views04:46
Open / Comment
2021-03-22 07:46:10 እኔ ቤቲንግ ላይ በቁምጣ ነው እሚጫወቱት ብዬ ብገምት እራሱ

በጅንስ ሱሪ ነው እሚገቡት



Share @weg_bicha
593 views04:46
Open / Comment
2021-03-22 07:46:10 #ወላጅ_አምጣ_ተብዬ_ፋዘርን_ይዤ_ሄጄ

#አስተማሪው :-Already ልጁ በጣም አስቸግሮናል Already ምንም እየተማረ አይደለም Already ከዚ በኃላ ካስቸገረ Already ይባረራል። ሲል ፋዘር ምን ቢለው ጥሩ ነው

#Already_ማነው?



Share @weg_bicha
615 views04:46
Open / Comment
2021-03-22 07:46:09 ሴቶች ከወንዶች ብር ብቻ ነው የሚፈልጉት ይለኛል ይሄ ቀሽም....

#መኪናና_ቤትም_ካገኙ_አይምሩም



Share @weg_bicha
555 views04:46
Open / Comment
2021-03-21 07:30:50 "አሽከርክር ረጋ ብለህ" የሚል ሙዚቃ በሞንታርቦ ከፍቶ እየዞረ እያስተማረ የነበረ መኪና ነው የገጨኝ ክቡር ፍርድ ቤት



Share @weg_bicha
226 views04:30
Open / Comment
2021-03-21 07:30:50 ጋራጅ የሚሰራው ጀለሴን ሚስቴን ልፈታት ነው ስለው...

#እና_ስንት_ቁጥር_መፍቻ_ልስጥህ



Share @weg_bicha
233 views04:30
Open / Comment
2021-03-21 07:30:50 #እስቲ_ካርድ_ላኩልኝ ብር ስለሌለኝ ሳይሆን ስንት ቅን ሰው እንዳለ ለማወቅ ነው



Share @weg_bicha
231 views04:30
Open / Comment
2021-03-21 07:30:50 ፌስቡክ ላይ ፎቶ ፖስት አድርገክ አንድም ሰው #ኮሜንት እሚሰጥ ስታጣ

ይሄኔ እኮ በጣም ስለማምር ቃላት አተውልኝ ነው



Share @weg_bicha
222 views04:30
Open / Comment
2021-03-19 06:33:01 እስኪ ስለራስክ ንገረን ያላችሁኝ የቻናሌ ተከታዮች

ያው እንደማንኛውም ኢትዮጵያ ምቀኛ ነኝ



Share @weg_bicha
576 views03:33
Open / Comment
2021-03-19 06:33:01 ለሊት በህልሜ ኩኪስ ሲበላ አድሬ ጠዋት ስነሳ

#የስልኬ_Screen_የለም



Share @weg_bicha
557 views03:33
Open / Comment