Get Mystery Box with random crypto!

✍ወግ እና ቀልድ ✏

Logo of telegram channel weg_bicha — ✍ወግ እና ቀልድ ✏
Logo of telegram channel weg_bicha — ✍ወግ እና ቀልድ ✏
Channel address: @weg_bicha
Categories: Telegram
Language: English
Country: Not set
Subscribers: 2.72K

Ratings & Reviews

2.00

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

1

2 stars

0

1 stars

1


The latest Messages 41

2021-03-14 07:48:07 ለማኙ መጣና ወንድሜ ብር ስጠኝ ሲለዉ ከኪሱ አንድ ብር አዉጥቶ ሰጠዉና #እንዳትጠጣ ሲለዉ ለማኙ ተናዶ ምን ቢለዉ ጥሩ ነዉ...

"#እና_በአንድ_ብር_ቤት_ልስራበት?



Share @weg_bicha
454 views04:48
Open / Comment
2021-03-14 07:48:07 ጓደኛዬ በጣም አጭር ከመሆና የተነሳ መንገድ ላይ ስትሄድ

እንቅፋት እሚመታት አገጯን ነው



Share @weg_bicha
461 views04:48
Open / Comment
2021-03-14 07:48:07 ብር ስላላችሁ ብቻ ሴት ልጅ አናጣም እምትሉ ወንዶች ግን

ልክ ናችሁ እኮ አታጡም



Share @weg_bicha
458 views04:48
Open / Comment
2021-03-14 07:48:07 ይሄ ደሞ ጣራ ላይ ዲሽ እያስተካከልኩ እያየ ዲሽ እየሰራክ ነው ይለኛል...
° ° ° °
#አይ አጎቴ አሁን በ ፕሌን ስለሚያልፍ ኩኪስ እና ውሀ ላቀብለው ነው



Share @weg_bicha
468 views04:48
Open / Comment
2021-03-12 07:51:42 #Unmute የሚለዉን #አንሙት ብለህ ያነበብከዉ ልጅ ትዉልድ ቢረሳህ እኔ አልረሳህም



Share @weg_bicha
300 views04:51
Open / Comment
2021-03-12 07:51:42 ቺኩ አልጋ ስር ሒል ጫማ አግኝታበት ይሄ ደግሞ የማነው ትለዋለች...

#አምፑል ስቀይር ስቀይር የማደርገው ነው



Share @weg_bicha
295 views04:51
Open / Comment
2021-03-12 07:51:42 #አስተማሪ:- እኔ በናተ እድሜዬ ብዙ ቃላትን እይዝ ነበር

#90ዎቹ_ተማሪዎች:- አንተ አስተማሪ ስለሆንክ ነዋ



Share @weg_bicha
294 views04:51
Open / Comment
2021-03-12 07:51:42 ምን ግርም እንደሚለኝ ታውቃላችሁ #Fb ላይ ሁሉም ሰው

አዲስ አበባ ዩንቨርስቲ እሚማሩት ነገር



Share @weg_bicha
269 views04:51
Open / Comment
2021-03-10 08:41:11 ወንድ ልጅ ለሴት ልጅ ብሎ በረኪና የሚጠጣባት ድንቅ ሀገር .... #ምን_አለ በበረኪናው 1 ሱሬ ቲሸርቱን፣ እና ካልሲውን ፏ አርጎ አጥቦ ሌላ ቺክ ቢጠብስበት



Share @weg_bicha
196 views05:41
Open / Comment
2021-03-10 08:41:11 #ቺኮች_ሆይ! ጥቅል ጎመን እየበላ ኑሮውን የሚገፋን ወጣት ጥቅል ፓኬጅ ላክልኝ አይባልም



Share @weg_bicha
198 views05:41
Open / Comment