Get Mystery Box with random crypto!

✍ወግ እና ቀልድ ✏

Logo of telegram channel weg_bicha — ✍ወግ እና ቀልድ ✏
Logo of telegram channel weg_bicha — ✍ወግ እና ቀልድ ✏
Channel address: @weg_bicha
Categories: Telegram
Language: English
Country: Not set
Subscribers: 2.72K

Ratings & Reviews

2.00

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

1

2 stars

0

1 stars

1


The latest Messages 40

2021-03-19 06:33:00 ቺክህ ሰሞኑን እንጋባ ስትልህ

የፀሀዩ አይበቃም የተቃጠልኩት



Share @weg_bicha
537 views03:33
Open / Comment
2021-03-19 06:33:00 ከፍቅረኛህ ጋር ማታ አብረሀት አድረህ ጠዋት ትዳር አማረኝ ስትልህ

ልታገቢ ነው



Share @weg_bicha
509 views03:33
Open / Comment
2021-03-17 08:15:10 Man ህመም ማለት ምን እንደሆነ ታውቃላህ...
:
ስልክህን ቻርጅ ላይ ሰክተህ አድረህ ጠዋት ስትነሳ 3% ሲሆን የሚሰማክ ስሜት ነው።



Share @weg_bicha
734 views05:15
Open / Comment
2021-03-17 08:15:10 አጫጭር ወንዶች ሼም ይዟቸው እንጂ ሂል ጫማ ማድረግ አይጠሉም



Share @weg_bicha
698 views05:15
Open / Comment
2021-03-17 08:15:10 ቆንጆ መሆኔን ያወኩት እያየከኝ ትቦ ውስጥ ስትገባ ነው አላለችም...

እኔኮ ያለ ሜክአፕ እና ያለ Human hair ሳያት አንድ ቀን የተጣላሁት የሰፈራችን ጉልቤ መስሎኝ እኮ ነው ትቦ ስር የገባሁት



Share @weg_bicha
687 views05:15
Open / Comment
2021-03-17 08:15:10 Kiw ching lang ping shis sha jong ji አለ ቻይና እውነቱን ነው ሰው እንደዚህ ነው



Share @weg_bicha
653 views05:15
Open / Comment
2021-03-15 08:30:36 ጋንጃ ያጦዛል ብለውኝ ስሞክረው ወፍ የለም

ይሀው ራሴን ሆድ ምታት ይዞኝ ልታከም ገቢዎች ጽሕፈት ቤት እየሔድኩ ነው።



Share @weg_bicha
286 views05:30
Open / Comment
2021-03-15 08:30:36 #ሚስት_አለህ_ወይ_ነው_ያልሽኝ...?

ሊዘገይ ይችላል እንጂ ቪትዝ እና ሚስት ሁሉም ወንድ ይኖረዋል



Share @weg_bicha
288 views05:30
Open / Comment
2021-03-15 08:30:36 ድሮ የምትወዳት ልጅ ስሟ እስካሁን ትዝ ካለህ አልወጣችልህም ማለት ነው

እኔ እንኳን እግሒአብሔር ይመስገን #ማህሌትን ስሟን ሁላ ረስቼዋለው



Share @weg_bicha
287 views05:30
Open / Comment
2021-03-15 08:30:36 አንዱ #እሮብ_ዕለት ጠዋት ተነስቶ #ፀበል ሄዶ ምሳ ሰዓት #ስጋ_በልቶ ማታ ደግሞ #Over ሲወጣ ሰይጣን ምን አለ...

#ኧረ_በናትህ_አታወዛግበኝ



Share @weg_bicha
281 views05:30
Open / Comment