Get Mystery Box with random crypto!

✍ወግ እና ቀልድ ✏

Logo of telegram channel weg_bicha — ✍ወግ እና ቀልድ ✏
Logo of telegram channel weg_bicha — ✍ወግ እና ቀልድ ✏
Channel address: @weg_bicha
Categories: Telegram
Language: English
Country: Not set
Subscribers: 2.72K

Ratings & Reviews

2.00

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

1

2 stars

0

1 stars

1


The latest Messages 38

2021-03-28 07:39:02 አርባ ምንጭ ሎተሪ ደረሰኝ ስትላቸው

ዛሬ ነገ ሳትል የራስክን #አዞ ግዛ



Share @weg_bicha
516 views04:39
Open / Comment
2021-03-28 07:39:02 እስኪ ቀለል ያለ ባል ፍልግልኝ ስናደድ እያነሳው የማፍርጠው አለችኝ



Share @weg_bicha
495 views04:39
Open / Comment
2021-03-26 08:31:24 #ባል_ወደ_ሚስቱ_ደውሎ ወደ እቤት ስመጣ ከባድ አደጋ ደርሶብኝ ሀና ወደ ሆስፒታል ወስደችኝ እና እግሬ እንደተሰበረ እጄም እንደሚቆረጥ እና ከባድ ሁኔታ ውስጥ እንደሆንኩ ዶ/ር ነገረኝ !

#ሚስት:- ሀና ማነች



Share @weg_bicha
716 views05:31
Open / Comment
2021-03-26 08:31:24 መኪና መንዳት እንዴት ቻልክ ነው ያልሽው...

#My_sister መኪና መግዛት እንጂ መኪና መንዳት ቀላል ነው



Share @weg_bicha
698 views05:31
Open / Comment
2021-03-26 08:31:24 የፈሩት ይደርሳል ሲሉ ስምቼ ሀብታም መሆን ፈራሁ



Share @weg_bicha
665 views05:31
Open / Comment
2021-03-26 08:31:24 ከቸከስህ ጋር ምግብ ቤት ምግብ በልተህ ሼር እናርግ ስትላት…

… የትኛውን Post



Share @weg_bicha
646 views05:31
Open / Comment
2021-03-24 09:02:55 አብይ ዝናብ አዝንበናል ሲል...

#People:- እስቲ በነካ እጅህ የፀሀይዋን Brightness ቀንስልን



Share @weg_bicha
317 views06:02
Open / Comment
2021-03-24 09:02:54 ታክሲ ወስጥ በስልክ የምትጨቃጨቁ ሰዎች #ላውድ_ስፒከር ላይ አድርጉት የሁለታችሁንም ካልሰማን ጥፋተኛውን መለየት
አንችልም!



Share @weg_bicha
323 views06:02
Open / Comment
2021-03-24 09:02:54 በእግሒአብሔር ቸርነት ነው እንጂ ለቢንቢ የአህያ ድምፅ ቢሰጣትስ



Share @weg_bicha
324 views06:02
Open / Comment
2021-03-24 09:02:54 "ቤተሰቦቼ መኪና አነበራቸውም አንድም ቀን በእግሬ ሄጄ አላቅም" ዶ/ር አብይ

"ቤተሰቦቼ የጫት መግዣ አነበራቸውም አንድም ቀን ሳልቅም ውዬ አላቅም" እኔ



Share @weg_bicha
314 views06:02
Open / Comment