Get Mystery Box with random crypto!

✍ወግ እና ቀልድ ✏

Logo of telegram channel weg_bicha — ✍ወግ እና ቀልድ ✏
Logo of telegram channel weg_bicha — ✍ወግ እና ቀልድ ✏
Channel address: @weg_bicha
Categories: Telegram
Language: English
Country: Not set
Subscribers: 2.72K

Ratings & Reviews

2.00

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

1

2 stars

0

1 stars

1


The latest Messages 36

2021-04-08 08:46:13 የፀብ ሱስ ያለበት የሰፈርክ ልጅ ሰላም ዋልክ ስትለው?

" አሞኛል ብዬካለው "



Share @weg_bicha
433 views05:46
Open / Comment
2021-04-08 08:46:13 ይቺ ደግሞ አምስት ቀን አንድ አይነት ልብስ ለብሼ ባገኛት ... "ምነው Profile picture መሰልክ" ትለኛለች



Share @weg_bicha
410 views05:46
Open / Comment
2021-04-07 08:47:59 hii selam new ብሎ የሚኮምት ሰው ካልጠፋ በስተቀር ሀገራችን መቼም ሰላም አትሆንም



Share @weg_bicha
8 views05:47
Open / Comment
2021-04-07 08:47:59 Mother ማክስ አቀብለኝ ስትለኝ ማስክ ነው የሚባለው ስላት...

ያው ነው ባክህ ዋናው ኮሌራን መከላከሉ ነው



Share @weg_bicha
8 views05:47
Open / Comment
2021-04-07 08:47:59 ከሁለት አመታት በኋላ ሳያት ደነገጥኩኝ ግን ደስ ነው ያለኝ...
.
መፅሐፍ ውስጥ ያስቀመጥኳትን 100 ብሬን



Share @weg_bicha
7 views05:47
Open / Comment
2021-04-07 08:47:59 #ሚስትህን_እንዴት_አገኘሃት_ስለው...

የጓደኛ አባት ሞተው ቀብር ላይ ስታለቅስ አይቻት የኔም አባት የሆነ ነገር ቢሆን ለቅሶ ታሞቃለች ብዬ አገባኋት አለኝ



Share @weg_bicha
8 views05:47
Open / Comment
2021-04-06 07:56:57 32Gb ፍላሽ ልትገዛ ሄደህ ዋጋ 450ብር ሲሉህ

የረሳውትን ሁሉ ያስታውሰኛል ወይስ ያሰብኩትንን መጫን እችላለው



Share @weg_bicha
348 views04:56
Open / Comment
2021-04-06 07:56:57 ትምህርታችሁን ከ5ተኛ ክፍል እና ከ8ተኛ ክፍል በታች ያቋረጣችሁ እዚሁ ቻናላችን ላይ መቀጠል ትችላላችሁ ለምሳሌ

1+1=2 2+2=4 ያወቁትን ማሳወቅ ደግነት ነው



Share @weg_bicha
347 views04:56
Open / Comment
2021-04-06 07:56:57 ሱፍ ፍትፍት እየበላ ቀይ ጨርቅ ሲያገኝ ተናዶ አስተናጋጁን "ይሄ ምንድነው?"

"#ጌታዬ_ከረባቱ_ነው"



Share @weg_bicha
342 views04:56
Open / Comment
2021-04-06 07:56:56 ሰው ሀገሩን እንዲጠላ የሚያደርጉ ዋና ዋና ጉዳዮች
ፖለቲከኛ ቀበሌ እሚሰሩ ሰዎች እና የሰፈር አሮጊቶች



Share @weg_bicha
324 views04:56
Open / Comment