Get Mystery Box with random crypto!

✍ወግ እና ቀልድ ✏

Logo of telegram channel weg_bicha — ✍ወግ እና ቀልድ ✏
Logo of telegram channel weg_bicha — ✍ወግ እና ቀልድ ✏
Channel address: @weg_bicha
Categories: Telegram
Language: English
Country: Not set
Subscribers: 2.72K

Ratings & Reviews

2.00

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

1

2 stars

0

1 stars

1


The latest Messages 35

2021-04-10 07:30:22 ፈረንጅ ልምሰል ብዬ በትራስ ብመታት ግንባሯ ደማ
ለካ ትራሴን በአሮጌ ጂንስ ሱሪና በሌዘር ጃኬት ነው የጠቀጠኩት



Share @weg_bicha
557 views04:30
Open / Comment
2021-04-10 07:30:22 ATM ተሰልፈን ከኋላዬ ለቆመችው ቆንጅዬ ተራዬን ስለቅላት "You're so gentle" ብላኝ ሳቅ... የዛሬን መዋያ 50 ብር ሳወጣ እንዳታየኝ መሆኑን አላወቀችም



Share @weg_bicha
543 views04:30
Open / Comment
2021-04-10 07:30:21 ፈጣሪ ላንዳንድ ሴቶች ነፍስ ብቻ ሰጣቸው እንጂ ሌላውን እራሳችው እየገዙ ነው ሚገጣጥሙት! ፀጉር፣ ጥፍር፣ ጡት፣ ቂጥ



Share @weg_bicha
534 views04:30
Open / Comment
2021-04-10 07:30:21 ሰውየው ፖሊስ ጣቢያ ደውሎ "ሚስቴ ጠፍታለች" ብሎ ያመለክታል።
#ፖሊስ፦ "ከጠፋች ምን ያህል ጊዜ ሆናት?"
#ባል ፦" አንድ ወር ሆኗታል"
#ፖሊስ ፦ "ለምን እስከዛሬ አላመለከትክም ?"
#ባል ፦ እስከ ትናንትና ድረስ መጥፋቷ ህልም ነበር የመሰለኝ። ከዛ ምንም የታጠበ ልብስ እንደሌለኝ ሳይ መጥፋቷን አመንኩ



Share @weg_bicha
533 views04:30
Open / Comment
2021-04-09 07:39:36 ከጓደኛዬ ስልክ ላይ ወደ ስልኬ አንድ ብር transfer አድርጌ ቴሌ...
#Dear_Customer_ልክስክስ_ሌባ_ኖት



Share @weg_bicha
299 views04:39
Open / Comment
2021-04-09 07:39:36 1 pizza አዛችሁ 6ቱን ቁራጭ እሱ በልቶ እኮ ነው ስትለያዩ ገንዘቤን በልታ የሚልሽ



Share @weg_bicha
305 views04:39
Open / Comment
2021-04-09 07:39:36 መኪና ገቢና ውስጥ ሆኖ የተነሳውን ፎቶ 5 ዓመት ፕሮፋይሉ ላይ ያደረገም አለ እስኪ ጎማ ለመቀየር እንኳን ውረድ



Share @weg_bicha
306 views04:39
Open / Comment
2021-04-09 07:39:35 ማታ በህልሜ ቢራ ስጠጣ አድሬ ጠዋት ስነቃ አንዴ ብቻ የተቀባሁት ሳኒታይዘር ባዶ ሆኖ አገኘሁት



Share @weg_bicha
299 views04:39
Open / Comment
2021-04-08 08:46:13 መንግስታችን ሆይ
#
ቡናን ~> ካለስኳር
ወጥን ~> ካለዘይት
Tvን ~> ካለመብራት
ቧንቧን ~> ካለውሃ
ያስለመድከን መንግስታችን ሆይ
እባክህ ያለ *ካርድ* ኢንተርኔት
መጠቀምን አስለምደን



Share @weg_bicha
465 views05:46
Open / Comment
2021-04-08 08:46:13 እቤት 2ዶሮ ተገዝቶ ለአንደኛዋ ጥሬ ስሰጣት ጓደኛዋን ልትጠራት ስትሄድ ከዛ አነሳሁባት

አሁን ጓደኛዋ እንደ ውሸታም ነው ምትቆጥራት



Share @weg_bicha
445 views05:46
Open / Comment