🔥 Burn Fat Fast. Discover How! 💪

Beza International Church

Logo of telegram channel bezachurch — Beza International Church B
Logo of telegram channel bezachurch — Beza International Church
Channel address: @bezachurch
Categories: Religion
Language: English
Subscribers: 2.09K
Description from channel

Beza International Church is a nondenominational Christian fellowship located in Addis Ababa, Ethiopia. The church was founded with the vision "Redeeming Nations in Righteousness!"
To connect with us, please reach out - @bezaconnect
Linktr.ee/bezachurch

Ratings & Reviews

1.67

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

0

2 stars

2

1 stars

1


The latest Messages 165

2021-03-27 07:04:03
152 views04:04
Open / Comment
2021-03-27 06:59:59
ሰላም የቤዛ ቤተሰብ!

የቅዳሜ ማለዳ ፀሎታችንን ጀምረናል፡፡

ከታች ያለውን አገናኝ በመጠቀም ይቀላቀሉ።


https://us02web.zoom.us/j/84216976202

ተባረኩ!
175 views03:59
Open / Comment
2021-03-27 05:59:58 Good Morning Beza!

Here’s your Daily Devotional for today by Pastor Fikre Belay:

“It is leaders who play a major role in the rise and fall of the nation and the church!”

“ለሀገር ብሎም ለቤተ ክርስቲያን የመውደቅም ሆነ የመነሳት ትልቁን ሚና የሚጫወቱት መሪዎች ናቸው!”

Daily Devo 238 (March 27, 2021)
ዕለታዊ ቃል 238 (መጋቢት 18/2013)

https://bit.ly/DailyDevo238

***

For prayer, reach out
ለፀሎት በዚህ ያግኙን

@bezaconnect
@needprayer
202 views02:59
Open / Comment
2021-03-26 19:04:14

17 views16:04
Open / Comment
2021-03-26 14:46:22
ሰላም የቤዛ ቤተሰብ!

እንደተለመደው የቅዳሜ ማለዳ ፀሎታችን እንደተጠበቀ ነው።

ጠዋት ከታች ያለውን አገናኝ ይጠቀሙ።


https://us02web.zoom.us/j/84216976202

ቅዳሜ ከጠዋቱ 1-2 ሰዓት ድረስ እንገናኝ።፡


የጌታ ስም ይባረክ!

(ፕሮግራሙ በአማርኛ ቋንቋ ብቻ እንደሆነ እናስታውቃለን [For Amharic Speakers only])
158 views11:46
Open / Comment
2021-03-26 10:01:15 ውድ ቤዛ ፣

ሁላችሁም እንደምታውቁት የኮቪድ ቁጥር በየቀኑ እየጨመረ ነው። በዕለት ተዕለት ግንኙነቶችዎ ጠንቃቃ እንዲሆኑና ሃላፊነት በተሞላው መንገድ እንዲንቀሳቀሱ እናበረታታዎታለን። ነገር ግን እርስዎ፣ የሆም ኬርዎ አባል ወይም ለእርስዎ ቅርብ የሆነ ማንኛውም ሰው በኮቪድ ምርመራ ፖዘቲቭ ከሆኑ እባካችሁ አሳውቁን።

በእነዚህ መንገዶች ያግኙን፦
• የሆም ኬር መሪዎን ያነጋግሩ
• በቴሌግራም @bezaconnect ላይ ይጻፉልን
• በኢሜል አድራሻ connect@bezainternational.org ላይ ይጻፉልን
• በ 0907700007 አጭር የፅሁፍ መልዕክት ይላኩልን

በዚህም መሪዎች ያላችሁበትን ሁኔታ አውቀው እንዲጸልዩልዎት ያስችላቸዋል።

እኔ ከአንተ ጋር ነኝና አትፍራ፤ አምላክህ ነኝና አትደንግጥ። አበረታሃለሁ፤ እረዳሃለሁ፤ በጽድቄም ቀኝ እጄ ደግፌ እይዝሃለሁ። (ኢሳይያስ 41:10)

ተባረኩ እናም ራሳችሁን ጠብቁ፣
230 views07:01
Open / Comment
2021-03-26 10:01:15 Dear Beza,

As you all know, the number of COVID cases are rising everyday. While we encourage you to be cautious and responsible in your everyday interactions, we would like to ask you to please let us know if you, your homecare members or anyone close to you has tested positive with COVID.

Please contact us:
• By contacting your homecare leader
• Write to us on Telegram @bezaconnect
• Email us at connect@bezainternational.org
• Text us @ 0907700007

so that leaders can be aware of what you are going through and pray for you.

Fear not, for I am with you; Be not dismayed, for I am your God. I will strengthen you, Yes, I will help you, I will uphold you with my righteous right hand. (Isaiah 41:10)

Much blessings and stay safe,
209 views07:01
Open / Comment
2021-03-26 07:19:00 ፀሎት 1፡- የሁለትዮሽ ንግግር

የመጋቢት 17/2013 ዕለታዊ ቃል
መዝሙር 5:3፣ ኤፌሶን 3:14-16፣ ዮሐንስ 17:21–22 ይነበብ

ቢሊ ግራም ፀሎትን “በእናንተና በእግዚአብሔር መካከል የሚደረግ የሁለትዮሽ ንግግር” በማለት ይተረጉሙታል። ወደ ፀሎት  ስንቀርብ በአብዛኛው የምናስበው ምህረትን ስለመጠየቅና ጥያቄዎቻችንን ስለማቅረብ እንጂ ከእግዚአብሔር ለመስማት ብዙ ቦታ አንሰጠንም። ግን ፀሎት የሁለትዮሽ ንግግር ነው፣ ማለትም ለአፍታ ቆም ብለን ከእግዚአብሔር መስማት ያስፈልገናል።

እስቲ አስቡት ጓደኛቹ ከእናንተ ጋር ለቡና ለመገናኘት ቀጥሯችሁ ለአንድ ሰዓት ያህል ተናግሮ ሲጨርስ የእናንተን ሃሳብ ሳያዳምጥ ተሰናብቷችሁ ቢሄድ ምን ይሰማችኋል? ግን እኛ ሁልጊዜ እግዚአብሔርን እንዲህ እናደርገዋለን። ጭንቀቶቻችንንና ጥያቄዎቻችንን ሁሉ በእርሱ ላይ ጥለን ሮጠን የምንሄድበትን የተቻኮሉ ፀሎቶች እናደርጋለን። እግዚአብሔር በእርግጥ ወደ እርሱ የምናመጣቸውን ሁሉንም ጭንቀቶች በመስማት ይደሰታል፣ (ፊል 4፡6) ግን ከዚያ ያለፈ ነገር ይፈልጋል። ጥልቅና የጠበቀ ግንኙነትን ይፈልጋል፣ እናም ያ በሩጫ የፀሎት  ዘይቤ ውስጥ አይመጣም።

ለራሳችሁ ማድረግ የምትችሉት በጣም ድንቅ ነገር እርሱ የሚነግራችሁን ቃላት ማሰላሰል ነው። በየቀኑ በፀጥታ ውስጥ በጥሞና ቆዩ፣ እናም ድምፁን አዳምጡ። እውነተኛ ፀሎት  በእውነት ጸጥ ያለ፣ ሰላማዊ ማድመጥ ውስጥ ነው። እግዚአብሔር ሊነግራችሁ የሚፈልጋቸው ብዙ ነገሮች አሉት፣ ነገር ግን ፀሎት  ሁልጊዜ ፍላጎቶቻችሁን፣ ጥያቄዎቻችሁና ምኞቶቻችሁን ወደ እግዚአብሔር ማሰማት ብቻ ነው የሚል የፀሎት ፅንሰ-ሀሳብ ካላችሁ ብዙ ጊዜ እያባከናችሁ ነው። በየቀኑ ከእግዚአብሔር ጋር ለመነጋገር አንድ ሰዓት እያሳለፋችሁ ነገር ግን እንዲናገራችሁ ዕድል ሳትሰጡ አትሂዱ። ያ የተሳሳተ የፀሎት ፅንሰ-ሀሳብ ነው።

ጮኽ ያለ ድምፅ ወይም የሚነድ ቁጥቋጦ አትጠብቁ። እግዚአብሔር በዋነኝነት የሚናገረው በቃሉ ነው። በቃሉ ላይ የማሰላሰል ልምድ ሲሆራችሁ፣ በጥሞና ጊዜያችሁ እነዚያን ቃላት ለእናንተ ለመናገር ወደ ልባችሁ ያመጣቸዋል። ቀጥሎ የሚናገረው በሀሳቦች፣ በፈጠራ ሃሳቦች፣ በልባችሁ በሚሳሉ ነገሮች፣ በልባችሁ ውስጥ ባሉ ጥቆማዎች፣ በመመራትና በመለየት ነው። ጌታ ለመናገር ዕድል የሚያገኘው በጥብቅ ግንኙነት ውስጥ ነው፣ ጥልቅ ግንኙነት ደግሞ ጊዜ ይፈልጋል።

የሕይወት ተዛምዶ
በፀሎት ጊዜያችሁ በእግዚአብሔር ፊት በፀጥታ ጊዜ ውሰዱ። አዳምጡ!

ፀሎት 
ባሪያህ ይሰማልና ተናገር! (1 ሳሙ 3:10)
227 views04:19
Open / Comment
2021-03-26 07:18:55
186 views04:18
Open / Comment
2021-03-26 07:18:23   Prayer 1: A Two-Way Conversation 

A Daily Devotional for March 26, 2021
Read Psalm 5:3; Ephesians 3:14-16; John 17:21–22 

Billy Graham simply defines prayer as “a two-way conversation between you and God.” When we come to prayer, we normally think more about asking for forgiveness and presenting our requests and usually don’t give much room for hearing from God. But prayer is a two-way conversation, meaning we need to pause and hear from God. 

Imagine if your friend asked to meet up with you for coffee and s/he talks for one hour and when s/he’s done talking, says goodbye and leaves without hearing what you have to say. How would that make you feel? But we do that to God all the time. We make our rushed prayers where we dump all of our worries and concerns on Him and run. God delights in hearing all the concerns and that we bring to Him, (Phil 4:6) but He wants more. He wants a deep and intimate relationship and that doesn’t come in a hit and run style of prayer. 

The best thing that you can possibly do is to meditate on the words that He speaks to you. Stay in the quiet every day and listen for His voice. Real prayer is really a quiet, peaceful listening. God has so many things that He wants to say to you, but if you have the concept that prayer is always vocalizing your wants and your needs and your desires to God, you will waste a lot of time. Don’t spend an hour talking to God every day, and get up and leave without ever sitting in the quiet to  see  if  God  might  have something  to  say  to  you. That is a wrong concept of prayer.

Don’t expect a loud voice or a burning bush to speak to you. God primarily speaks through His word. When you have a habit of meditating on His word, He brings up those words during your quiet time to speak to you. Secondly, His communication is through thoughts, ideas, impressions, suggestions in your heart, sensing, and discernment. It is through intimacy that the Lord gets an opportunity to speak, and intimacy requires time. 

Life Application
Dwell quietly in the presence of God during your prayer time. Listen!

Prayer
Speak Lord for Your servant is listening! (1 Sam 3:10)
196 views04:18
Open / Comment