🔥 Burn Fat Fast. Discover How! 💪

GOD'S GOSPEL

Logo of telegram channel godsgospel — GOD'S GOSPEL G
Logo of telegram channel godsgospel — GOD'S GOSPEL
Channel address: @godsgospel
Categories: Uncategorized
Language: English
Subscribers: 980
Description from channel

KNOWING God and making Him KNOWN!❤
እግዚአብሔርን ማወቅ እና ማሳወቅ!

for more information use
👉 @BiniGrham

Ratings & Reviews

4.00

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

0

3 stars

1

2 stars

0

1 stars

0


The latest Messages 10

2021-09-16 20:59:57 ሰው ሁን...BE A MAN

  "በርታ ሰውም ሁን፤..."—1ኛ ነገሥት 2፥3
በዝህ ክፍል ንጉስ ዳዊት ልጁን ሰሎሞንን አንድ በጣም አስፈላጊ ነገር ያዝዘዋል... #ሰው_ሁን ብሎት።
ለምን ሰው ሁን ይለዋል?  ልጁ ሰለሞን ሰው አይደለም ወይ?
ሰው ሆኖ መፈጠር እና #ሰው_መሆን ይለያያል።

So ሰው መሆን ማለት ምን ማለት ነው?
ሰው መሆን #የዕድሜያችሁ 30 or 40 መሆን አይደለም።
ሰው መሆን ማግባትና የልጅ #አባት/አናት መሆን አይደለም ።
ሰው መሆን ቤተክርስቲያን ውስጥ #ብዙ_ዓመታትን_መቆየት አይደለም ።
ሰው መሆን ማለት #ከእግዚአብሔር_ቃል ጋር ባላችሁ #ቀጣይነት ባለው ህብረት ወደ ብስለት እና #ማስተዋል ማደግ ማለት ነው።
ወንድ ብቻ ወይም ሴት ብቻ አትሁኑ ይልቁንም #ሰው ሁኑ።
ወንድ ወይም ሴት መሆን #በመወለድ ነው ሰው መሆን ግን #ከቃሉ_ብርሀን ጋር ባለን #ህብረት ነው።

Bonuse:- #ሰው_ሁን ነው የሚለው እንጂ #ሰው_ያርግህ አይደለም (እያዘዘው ነው እንጂ እየባረከው አይደለም)...it's #your part to be a man.

  “#የቃልህ ፍቺ ያበራል፥ #ሕፃናትንም #አስተዋዮች ያደርጋል።”
      መዝሙር 119፥130
 
Share it
Join @Godsgospel
         @Godsgospel
1.3K viewsBini Grham, edited  17:59
Open / Comment
2021-09-15 20:24:27 ሻሎም ቅዱሳን
በእግዚአብሔር ፊት #ማደግ #ከማገልገል ይቀድማል::

#ዴማስ fail ያረገው በእግዚአብሔር ፊት #ሳያድግ #አገልግሎት ስለጀመረ ነው:
#ሳሙኤል የቀጠለው ከዳን እስከ ቤርሳቤህ ሀያል ሰው የተባለው #በእግዚ/ር ፊት #ማደግን #ከአገልግሎት_ስላስቀደመ ነው::

አየሁ ሰማሁ ብሎ ራስን #የሙሉ ጊዜ #አገልጋይ ከማድረግ በእግዚአብሔር ፊት #ማደግ እና #መሰራት ይቀድማል::
እግዚአብሔር #አንተን_ሳይሰራ ባንተ #አይሰራም::
#ለመስራት ከመውጣት #መሰራት ይቀድማል የሰማይ አሰራር #ባንተ ብዙዎችን ከመለወጡ በፊት #አንተን መለወጥ ነው::

"Prophecy is #not full by #itself but it will be #fulfilled by Prayer."
የተነገረህ/ሽ #ትንቢት_በራሱ ሙሉ አይደለም #ትንቢት ሙሉ የሚሆነው የሚፈፀመወው #በፀሎትና_በትጋት ነው::
እግዚአብሔር ወዳለክ/ሽ ለመግባት #Process ላይ ነክ/ሽ #Process ደሞ እጅ አጣጥፎ መቀመጥ ሳይሆን በእግዚ/ር #ቃልና #መንፈስ መሰራት መለወጥ ማደግ መትጋት ነው::
#መሰራት #ከመስራት
#ማደግ #ከማሳደግ..ይቀድማል::
'እንሰራ'

Join @GodsGospel
@GodsGospel
234 viewsBini Grham, 17:24
Open / Comment
2021-09-15 12:18:28 ትልልቅ ንስሮች እየበረሩ ነዉ፥ የወቅት(season) ለውጥ እየሆነ እንደሆነ ግልጽ ነዉ!
Evangelist Billy Graham, Evangelist Reinhard Bonnke, Evangelist Morris Cerullo, Evangelist Ravi Zacharias, Prophet T.B Joshua and today Pastor Cho is gone home!

The Eagles are flying, it's a sure sign that seasons and times of the church are changing, expect a fresh move of Gods Spirit!
204 viewsBini Grham, 09:18
Open / Comment
2021-09-07 15:29:57 What do you #meditate day and night? Our life is an #expression of our #thoughts. The #thought that dominates our mind expresses(manifests) itself through our #words and our #actions. If we want to #transform our life, we have to first transform our #thoughts. Because the #source of all actions and words are #thought.
@Godsgospel
308 viewsBini Grham, edited  12:29
Open / Comment
2021-09-06 21:15:37 ለወደፊታችሁ መላክ የምትችሉት ብቸኛው ነገር #ፀሎታችሁ ነው።

ደካማ ህይወታችሁ #የደካማ_ፀሎት ህይወታችሁ ውጤት ነው።

በቀን #30_ደቂቃ እየፀለያችሁ #3_ሰዓት ፊልም እያያችሁ #በፍፁም ለውጥን አትጠብቁ።

#የፀሎት_ሰው ካልሆናችሁ በእግዚአብሔር ቤት ውስጥ #ምንም አታርጉ።

የፀሎት ሰዓት ሳይሆን #የፀሎት_ህይወት ይኑራችሁ።

Bonus:- የሚፀልይ ሰው #ያስታውቃል የምያስታውቀው ግን #ለሚፀልይ ሰው ነው።

                 
Join @godsgospel
@godsgospel
642 viewsBini Grham, edited  18:15
Open / Comment
2021-08-31 10:20:32 Life is #not just about #existing. It's all about finding your #purpose, knowing your #identity, finding your #destiny and realizing your #mission.

@godsgospel
@godsgospel
305 viewsBini Grham, edited  07:20
Open / Comment