Get Mystery Box with random crypto!

GOD'S GOSPEL

Logo of telegram channel godsgospel — GOD'S GOSPEL G
Logo of telegram channel godsgospel — GOD'S GOSPEL
Channel address: @godsgospel
Categories: Uncategorized
Language: English
Subscribers: 980
Description from channel

KNOWING God and making Him KNOWN!❤
እግዚአብሔርን ማወቅ እና ማሳወቅ!

for more information use
👉 @BiniGrham

Ratings & Reviews

4.00

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

0

3 stars

1

2 stars

0

1 stars

0


The latest Messages 5

2021-12-07 20:14:13 Singer Jerry

...አንተ ካለህ ምን ሆናለሁ!?

@godsgospel
75 viewsBini Grham, edited  17:14
Open / Comment
2021-12-07 20:02:13 If you want #MORE_attention from JESUS, get #MORE_revelation about Him.
79 viewsBini Grham, 17:02
Open / Comment
2021-12-07 20:01:56 The #best way to predict the FUTURE is #producing it.
79 viewsBini Grham, 17:01
Open / Comment
2021-12-07 19:55:46 The renewal of the MIND brings TRUE transformation.
76 viewsBini Grham, 16:55
Open / Comment
2021-12-03 14:00:36 መንፈስ ቅዱስ በእናንተ ውስጥ እና መንፈስ ቅዱስ በእናንተ ላይ።


ወዳጄ A:-መንፈስ ቅዱስ #በእኛ_ውስጥ የለም እንደ ቆይ??
እኔ:-አለ! ዳግም ስለተወለድን #በእኛ_ውስጥ አለ።
ወዳጄ A:-ታዲያ ለምንድነው ወንጌል ስንሰብክ በእኛ #ድንቆች፣ #ተዓምራቶች እና #ምልክቶች የማይደረጉት??

እኔ:-የመንፈስ ቅዱስ #በአንተ_ውስጥ መሆን እና የመንፈስ ቅዱስ #በአንተ_ላይ መሆን ይለያያል።

የመንፈስ ቅዱስ በአንተ ውስጥ መሆን #ለአንተ ሲሆን የመንፈስ ቅዱስ በአንተ ላይ መሆን #ለሌሎች ነው።
መንፈስ ቅዱስ በአንተ ውስጥ የሚሆነው በጌታ አምነህ ስትድን መንፈስህ ዳግም ሲወለድ ነው። የእርሱ(የመንፈስ ቅዱስ) በአንተ ውስጥ መሆኑም ለጽድቅ፣ ለደህንነት፣ ለቅድስና፣ እግዚአብሔርን ለመምሰል እና ከሀጥያት የበላይ የሆነን ህይወት ለማኖር ነው።(#ለአንተ_ጥቅም ነው)
የመንፈስ ቅዱስ በአንተ ላይ መሆን ግን ለድሆች ወንጌልን፣ ለታሰሩት መፈታትን፣ለዕውሮች ማየትን፣ ለተጠቁት ነጻ መውጣትን፣ ለታመሙ ፈውስን ትሰብክ ዘንድ ነው።(#ለሌሎች_ጥቅም ነው)

የጌታ የእግዚአብሔር መንፈስ #በእኔ_ላይ ነው፥ #ለድሆች የምሥራችን እሰብክ ዘንድ እግዚአብሔር ቀብቶኛልና፤ ልባቸው የተሰበረውን እጠግን ዘንድ፥ #ለተማረኩትም ነጻነትን #ለታሰሩትም መፈታትን እናገር ዘንድ ልኮኛል።”
ኢሳይያስ 61፥1

 ነገር ግን መንፈስ ቅዱስ #በእናንተ_ላይ በወረደ ጊዜ ኃይልን ትቀበላላችሁ፥ በኢየሩሳሌምም በይሁዳም ሁሉ በሰማርያም እስከ ምድር ዳርም ድረስ #ምስክሮቼ ትሆናላችሁ አለ።—ሐዋርያት 1፥8

The Spirit of God in you is #for_you; the Spirit of God up on you is #for_others(It will make you heal the sick,deliver the captives,recover the sight to the blind,do miracles & wonders and raise the dead).

Share it
Join @Godsgospel
@Godsgospel
122 viewsBini Grham, 11:00
Open / Comment
2021-11-30 21:49:56
It's safer to do nothing and #know_why you doing it, than to do something and #don't_know why you do it.
-Dr Myles Munroe
38 viewsBini Grham, 18:49
Open / Comment
2021-11-30 07:48:00 ምሳሌ 12

²⁴ የትጉ እጅትገዛለች፤ የታካች እጅ ግን ትገብራለች።
²⁵ ሰውን የልቡ ኀዘን ያዋርደዋል፤ መልካም ቃል ግን ደስ ያሰኘዋል።
²⁶ ጻድቅ ለባልንጀራው መንገዱን ያሳያል፤ የኀጥኣን መንገድ ግን ታስታቸዋለች።
²⁷ ታካች ሰው አደን ምንምአያድንም፤ ለሰው የከበረ ሀብት ትጋት ነው።

Proverbs 12 (KJV)

²⁴ The hand of the diligent shall bear #rule: but the slothful shall be #under_tribute.
²⁵ Heaviness in the heart of man maketh it stoop: but a #good_word maketh it glad.
²⁶ The righteous is #more_excellent than his neighbour: but the way of the wicked seduceth them.
²⁷ The slothful man #roasteth_not that which he took in #hunting: but the substance of a #diligent_man is #precious.

@godsgospel
79 viewsBini Grham, edited  04:48
Open / Comment
2021-11-29 20:56:38 የመዝሙር ግብዣ

@godsgospel
@godsgospel
98 viewsBini Grham, edited  17:56
Open / Comment
2021-11-28 09:20:21 ይህ የዓለም መጨረሻ ነውን? ብለው ለሚጠይቁ መልሱ #አይደለም ነው!!


የክስተቶች እውነታዎች እና ቅደም ተከተሎች እነዚህ ናቸው።
1) የእውነተኛይቱ ቤ/ያን #ንጥቀት
2) መከራ
3) ዳግም ምጽአት
4) የክርስቶስ የሺህ ዓመት መንግስት-1000 ዓመት(አዎ ፍጻሜው ከመምጣቱ በፊት 1000 ዓመታት)
5) አርማጌዶን
6) #መጨረሻ


ከሌሎች በሰማችሁት እና ከሆሊውድ ፊልሞች የሰማችሁትን ይዛችሁ ቅዱሳት መጻህፍት የሚናገረውን አትዘንጉ።


የቤተክርስቲያን ንጥቀት ሌላ የአለም ፍጻሜ ሌላ!!

@godsgospel
@godsgospel
14 viewsBini Grham, edited  06:20
Open / Comment
2021-11-26 10:40:06 Your establishment as a child of God is determined by your foundation. Every problem first shakes you from your #foundation.
REFUSE TO BE SHAKEN!!


@godsgospel
58 viewsBini Grham, edited  07:40
Open / Comment