Get Mystery Box with random crypto!

GOD'S GOSPEL

Logo of telegram channel godsgospel — GOD'S GOSPEL G
Logo of telegram channel godsgospel — GOD'S GOSPEL
Channel address: @godsgospel
Categories: Uncategorized
Language: English
Subscribers: 980
Description from channel

KNOWING God and making Him KNOWN!❤
እግዚአብሔርን ማወቅ እና ማሳወቅ!

for more information use
👉 @BiniGrham

Ratings & Reviews

4.00

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

0

3 stars

1

2 stars

0

1 stars

0


The latest Messages 8

2021-10-22 20:56:35 ሮሜ 7
¯¯¯¯¯¯
¹⁴ ሕግ መንፈሳዊ እንደ ሆነ እናውቃለንና፤ እኔ ግን ከኃጢአት በታች ልሆን የተሸጥሁ የሥጋ ነኝ።
¹⁵ የማደርገውን አላውቅምና፤ የምጠላውን ያን አደርጋለሁና ዳሩ ግን የምወደውን እርሱን አላደርገውም።
¹⁶ የማልወደውን ግን የማደርግ ከሆንሁ ሕግ መልካም እንደ ሆነ እመሰክራለሁ።
¹⁷ እንደዚህ ከሆነ ያን የማደርገው አሁን እኔ አይደለሁም፥ በእኔ የሚያድር ኃጢአት ነው እንጂ።
¹⁸ በእኔ ማለት በሥጋዬ በጎ ነገር እንዳይኖር አውቃለሁና፤ ፈቃድ አለኝና፥ መልካሙን ግን ማድረግ የለኝም።
¹⁹ የማልወደውን ክፉን ነገር አደርጋለሁና ዳሩ ግን የምወደውን በጎውን ነገር አላደርገውም።
²⁰ የማልወደውን የማደርግ ከሆንሁ ግን ያን የማደርገው አሁን እኔ አይደለሁም፥ በእኔ የሚኖር ኃጢአት ነው እንጂ።
²¹ እንግዲያስ መልካሙን አደርግ ዘንድ ስወድ በእኔ ክፉ እንዲያድርብኝ ሕግን አገኛለሁ።
²² በውስጡ ሰውነቴ በእግዚአብሔር ሕግ ደስ ይለኛልና፥
²³ ነገር ግን በብልቶቼ ከአእምሮዬ ሕግ ጋር የሚዋጋውንና በብልቶቼ ባለ በኃጢአት ሕግ የሚማርከኝን ሌላ ሕግ አያለሁ።
²⁴ እኔ ምንኛ ጎስቋላ ሰው ነኝ! ለዚህ ሞት ከተሰጠ ሰውነት ማን ያድነኛል?
²⁵ በኢየሱስ ክርስቶስ በጌታችን ለእግዚአብሔር ምስጋና ይሁን። እንግዲያስ እኔ በአእምሮዬ ለእግዚአብሔር ሕግ፥ በሥጋዬ ግን ለኃጢአት ሕግ እገዛለሁ።
85 viewsBini Grham, 17:56
Open / Comment
2021-10-20 19:21:44
Dr Carrie Madej talks about metallic objects she saw in the COVID jab under 600 times magnification.
SHARE this far and wide
Join Us @SergeantRobertHorton
61 viewsBini Grham, 16:21
Open / Comment
2021-10-19 18:47:07 If you want to be successful, don't seek a success but make yourself a man of value.

ስኬታማ ለመሆን ከፈለክ ስኬትን አትፈላልግ ይልቁን ራስህን ጠቃሚ ሰው አርግ።

-Dr Myles Munroe

@godsgospel
65 viewsBini Grham, edited  15:47
Open / Comment
2021-10-14 17:32:02 ጸሎትና_የእግዚአብሔር_ቃል

አውቃለሁ ብዙ ጊዜ ጸልያችኋል: በጸሎት ክፍላችሁ ወይም የቤተክርስቲያን መሰብሰብያ ውስጥ አምርራችሁ አልቅሳችሁ ታውቃላችሁ: ነገር ግን የፈለጋችሁትን ውጤት ማግኘት አልቻላችሁም! ለምን ? “በእኔ ብትኖሩ ቃሎቼም በእናንተ ቢኖሩ የምትወዱትን ሁሉ ለምኑ ይሆንላችሁማል።”
— ዮሐንስ 15፥7
የእግዚአብሔር ቃል አለህ? የእግዚአብሔር ቃል አለሽ? በልባችሁ የእግዚአብሔር ቃል አላችሁ? ጸሎት እውነት ነዉ ትልቅ መንፈሳዊ መሳሪያ ነዉ፥ ነገር ግን እንዴት ነው የምንጸልየው? እንዴትስ ነዉ ይህንን መሳሪያ የምንጠቀመው??? ብዙ ሰዎች ጸሎቴ አልተመለሰም ይላሉ: ለዚህም ይጨነቃሉ ነገር ግን እነሱ የሚጸልዩበትን መንገድ በእግዚአብሔር ቃል አይፈትሹም።
የእግዚአብሔር ቃል በእናንተ ከሌላ ጸሎታችሁ ሁልጊዜ የተፈለገውን ውጤት አያመጣም።

በዚህ ጉዳይ ኢየሱስን እንስማው: የራሳችንን ስሜት ወይም ሰዎች አይደለም ኢየሱስን ራሱን እንስማው: "ቃሎቼም በእናንተ ቢኖሩ የምትወዱትን ሁሉ ለምኑ ይሆንላችሁማል።” አለ! ይሄ ግልጽ ነዉ፥ አንድን ሰው ለትክክለኛ ጸሎት የሚያበቃው በውስጡ ያለ የኢየሱስ ቃል ነዉ።

የእግዚአብሔር ቃል የሌለው ሰው ጸሎትን በትክክለኛው መንገድ ማድረግ በፍጹም አይችልም፥ ለዚህም ጸሎቱ መልስ አይኖረውም፥ የእግዚአብሔርን ቃል እንውደድ።

የእግዚአብሔር ቃል በመንፈሳችን ስኖር የጠየቅነው ሁሉ ይሰጠናል፥ ምክንያቱም የምንጠይቀው በንጹሕ ልብና በቀና መንፈስ ነዉ።

@TheDeepThingsOfTheSpirit
@TheDeepThingsOfTheSpirit
121 viewsBini Grham, 14:32
Open / Comment
2021-10-14 07:54:45 “ለራሱ ጠቢብ የሆነ #የሚምስለውን ሰው አየኸውን? ከእርሱ ይልቅ #ለሰነፍ ተስፋ አለው።”
— ምሳሌ 26፥12

“#በራስህ አስተያየት ጠቢብ አትሁን፤ እግዚአብሔርን ፍራ፥ ከክፋትም ራቅ፤”
— ምሳሌ 3፥7

“በቃሉ #የሚቸኵለውን ሰው ብታይ፥ ከእርሱ ይልቅ #ለሰነፍ ተስፋ አለው።”
— ምሳሌ 29፥20

@godsgospel
138 viewsBini Grham, edited  04:54
Open / Comment
2021-10-11 09:05:27 What is the difference between the Rapture and the Second Coming?

The #rapture and the #second_coming of Christ are often confused. Sometimes it is difficult to determine whether a scripture verse is referring to the rapture or the second coming. However, in studying end-times Bible prophecy, it is very #important to #differentiate between the two.

The rapture is #when_Jesus_Christ_returns to remove the church (all believers in Christ) from the earth. The rapture is described in 1 Thessalonians 4:13-18 and 1 Corinthians 15:50-54. Believers who have died will have their #bodies_resurrected and, along with believers who are #still_living, will meet the Lord in the air. This will all occur in #a_moment, in a twinkling of an eye. The second coming is when Jesus returns to defeat the Antichrist, destroy evil, and establish His millennial kingdom. The second coming is described in Revelation 19:11-16.
@Godsgospel
@Godsgospel
Share it
77 viewsBini Grham, 06:05
Open / Comment
2021-10-06 21:48:57 ለወደፊታችሁ መላክ የምትችሉት ብቸኛው ነገር #ፀሎታችሁ ነው።

ደካማ ህይወታችሁ #የደካማ_ፀሎት ህይወታችሁ ውጤት ነው።

በቀን #30_ደቂቃ እየፀለያችሁ #3_ሰዓት ፊልም እያያችሁ #በፍፁም ለውጥን አትጠብቁ።

#የፀሎት_ሰው ካልሆናችሁ በእግዚአብሔር ቤት ውስጥ #ምንም አታርጉ።

የፀሎት ሰዓት ሳይሆን #የፀሎት_ህይወት ይኑራችሁ።

Bonus:- የሚፀልይ ሰው #ያስታውቃል የምያስታውቀው ግን #ለሚፀልይ ሰው ነው።

                 
Join @godsgospel
@godsgospel
866 viewsBini Grham, 18:48
Open / Comment
2021-10-04 15:47:21 ያላችሁ #ህብረት #መድረሻችሁን ይወስናል::
(Your association determines your destination).

ከጠቢባን ጋር የሚሄድ ጠቢብ ይሆናል የሰነፎች ባልንጀራ ግን ክፉ መከራን ይቀበላል።ምሳሌ 13፥20

ያላችሁ ህብረት ወይ #ይሰራችኋል ወይ #ይሰብራችኋል። #ከጠቢባን ጋር ከተጓዛችሁ #ጠቢብ ትሆናላችሁ: #የሞኞች_ጓደኛ ከሆናችሁ ግን ራሳችሁን #ለጥፋት እያዘጋጃችሁ ነው። ምንም ያህል #የተቀባችሁ ብትሆኑም #ከተሳሳተ ሰው ጋር #ብትጓዙ ምንም አትጠራጠሩ #የተሳሳተ ሕይወት ይኖራችኋል።

አትሳቱ ክፉ ባልንጀርነት መልካሙን አመል ያጠፋል። 1ኛ ቆሮ 15: 33


#Join
@GodsGospel
@GodsGospel
1.4K viewsBini Grham, edited  12:47
Open / Comment
2021-10-02 14:54:36
Most of the ministers of the gospel #now left God's business to serve tables. Nobody is talking about mission. They substituted #vision with #ambitions. So they gained #ambition and lost #vision.
-Arc Bishop Benson Idahosa
62 viewsBini Grham, edited  11:54
Open / Comment
2021-09-29 21:53:26 መጠራት እና መላክ

እግዚአብሔር #ጠራችሁ ማለት #ላካችሁ ማለት አይደለም። ተጠርቻለሁ ብላችህ ራስችሁን #አትላኩ። ስለተጠራችሁ #ብቻ ትዕግስት በማጣት ውስጣችሁ ያለውን ነገር #አታጨንግፉት።

መጠራታችሁን #እርግጠኞች ከሆናችሁ መጀመሪያ በሁሉም ነገር #በሰውና_በእግዚአብሔር ፊት #እደጉ።
#ማሰማራትና_መላክ_የጠሪው_ስራ ነው።

Just because God #called you doesn't mean He has #sent you. Allow yourself to grow before being sent. #Don't_send_yourself.

@godsgospel
@godsgospel
1.1K viewsBini Grham, edited  18:53
Open / Comment