🔥 Burn Fat Fast. Discover How! 💪

GOD'S GOSPEL

Logo of telegram channel godsgospel — GOD'S GOSPEL G
Logo of telegram channel godsgospel — GOD'S GOSPEL
Channel address: @godsgospel
Categories: Uncategorized
Language: English
Subscribers: 980
Description from channel

KNOWING God and making Him KNOWN!❤
እግዚአብሔርን ማወቅ እና ማሳወቅ!

for more information use
👉 @BiniGrham

Ratings & Reviews

4.00

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

0

3 stars

1

2 stars

0

1 stars

0


The latest Messages 9

2021-09-29 18:07:33 GOD'S GOSPEL pinned «ሰዎቹ ኢየሱስን ያላወቁበት ምክንያት(ማቴ 16:13-16) በጴጥሮስ እና ኢየሱስን:መጥመቁ ዮሐንስ ነው፣ኤልያስ ነው፣ኤርምያስ ነው ወይም ከነቢያት አንዱ ነው ባሉ ሰዎች መካከል ያለው ትልቁ #ልዩነት መከተላቸው ላይ ሳይሆን #የመከተላቸው_ምክንያት ላይ ነው። ጴጥሮስ #ጥቅሙን_ትቶ የተከተለ ሲሆን ሰዎቹ #ጥቅም_ፈልገው የተከተሉ ናቸው። ጴጥሮስ ኢየሱስ #የህይወት_ቃል ስላለው ሲከተል ሰዎቹ ግን ኢየሱስ…»
15:07
Open / Comment
2021-09-29 17:31:14 ዘማሪ ያፌት እስከ ዛሬ
ድንቅ አምልኮ..#ተባረኩበት

Join @GodsGospel
@GodsGospel
185 viewsBini Grham, edited  14:31
Open / Comment
2021-09-27 07:42:42 እግዚአብሔር የገባላችሁ ተስፋ ጋር ትደርሱ ዘንድ ሁለት ነገሮች #ካላችሁበት ነገር ያወጣችኋል።
1.ንፅህና(Purity)
2.በፍጹም ትህትና እና ንፅህና ውሰጥ የሚገለጥ #እምነት(True Faith)
                   
                     -ስሚዝ ዊግልዎርዝ
 
Join @godsgospel
@godsgospel
933 viewsBini Grham, edited  04:42
Open / Comment
2021-09-24 20:43:36 ማቴዎስ 16 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ¹³ ኢየሱስም ወደ ፊልጶስ ቂሣርያ አገር በደረሰ ጊዜ ደቀ መዛሙርቱን፦ ሰዎች የሰውን ልጅ #ማን እንደ ሆነ ይሉታል? ብሎ ጠየቀ። ¹⁴ እነርሱም፦ አንዳንዱ መጥምቁ ዮሐንስ፥ ሌሎችም ኤልያስ፥ ሌሎችም ኤርምያስ ወይም ከነቢያት አንዱ ነው ይላሉ አሉት። ¹⁵ እርሱም፦ እናንተስ እኔን #ማን እንደ ሆንሁ ትላላችሁ? አላቸው። ¹⁶ ስምዖን ጴጥሮስም መልሶ፦ #አንተ_ክርስቶስ የሕያው…
1.6K viewsBini Grham, edited  17:43
Open / Comment
2021-09-24 20:39:19 ማቴዎስ 16
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
¹³ ኢየሱስም ወደ ፊልጶስ ቂሣርያ አገር በደረሰ ጊዜ ደቀ መዛሙርቱን፦ ሰዎች የሰውን ልጅ #ማን እንደ ሆነ ይሉታል? ብሎ ጠየቀ።

¹⁴ እነርሱም፦ አንዳንዱ መጥምቁ ዮሐንስ፥ ሌሎችም ኤልያስ፥ ሌሎችም ኤርምያስ ወይም ከነቢያት አንዱ ነው ይላሉ አሉት።

¹⁵ እርሱም፦ እናንተስ እኔን #ማን እንደ ሆንሁ ትላላችሁ? አላቸው።

¹⁶ ስምዖን ጴጥሮስም መልሶ፦ #አንተ_ክርስቶስ የሕያው እግዚአብሔር ልጅ ነህ አለ።
204 viewsBini Grham, 17:39
Open / Comment
2021-09-23 20:44:03  “ዘመኑ ቀርቦአልና የሚያነበው፥ የትንቢቱን ቃል የሚሰሙትና በውስጡ የተጻፈውን የሚጠብቁት ብፁዓን ናቸው።”
  — ራእይ 1፥3
222 viewsBini Grham, 17:44
Open / Comment
2021-09-21 21:12:51 መንፈስ ቅዱስ በእናንተ ውስጥ እና መንፈስ ቅዱስ በእናንተ ላይ።


ወዳጄ A:-መንፈስ ቅዱስ #በእኛ_ውስጥ የለም እንደ ቆይ??
እኔ:-አለ! ዳግም ስለተወለድን #በእኛ_ውስጥ አለ።
ወዳጄ A:-ታዲያ ለምንድነው ወንጌል ስንሰብክ በእኛ #ድንቆች፣ #ተዓምራቶች እና #ምልክቶች የማይደረጉት??

እኔ:-የመንፈስ ቅዱስ #በአንተ_ውስጥ መሆን እና የመንፈስ ቅዱስ #በአንተ_ላይ መሆን ይለያያል።

የመንፈስ ቅዱስ በአንተ ውስጥ መሆን #ለአንተ ሲሆን የመንፈስ ቅዱስ በአንተ ላይ መሆን #ለሌሎች ነው።
መንፈስ ቅዱስ በአንተ ውስጥ የሚሆነው በጌታ አምነህ ስትድን መንፈስህ ዳግም ሲወለድ ነው። የእርሱ(የመንፈስ ቅዱስ) በአንተ ውስጥ መሆኑም ለጽድቅ፣ ለደህንነት፣ ለቅድስና፣ እግዚአብሔርን ለመምሰል እና ከሀጥያት የበላይ የሆነን ህይወት ለማኖር ነው።(#ለአንተ_ጥቅም ነው)
የመንፈስ ቅዱስ በአንተ ላይ መሆን ግን ለድሆች ወንጌልን፣ ለታሰሩት መፈታትን፣ለዕውሮች ማየትን፣ ለተጠቁት ነጻ መውጣትን፣ ለታመሙ ፈውስን ትሰብክ ዘንድ ነው።(#ለሌሎች_ጥቅም ነው)

የጌታ የእግዚአብሔር መንፈስ #በእኔ_ላይ ነው፥ #ለድሆች የምሥራችን እሰብክ ዘንድ እግዚአብሔር ቀብቶኛልና፤ ልባቸው የተሰበረውን እጠግን ዘንድ፥ #ለተማረኩትም ነጻነትን #ለታሰሩትም መፈታትን እናገር ዘንድ ልኮኛል።”
ኢሳይያስ 61፥1

 ነገር ግን መንፈስ ቅዱስ #በእናንተ_ላይ በወረደ ጊዜ ኃይልን ትቀበላላችሁ፥ በኢየሩሳሌምም በይሁዳም ሁሉ በሰማርያም እስከ ምድር ዳርም ድረስ #ምስክሮቼ ትሆናላችሁ አለ።—ሐዋርያት 1፥8

The Spirit of God in you is #for_you; the Spirit of God up on you is #for_others(It will make you heal the sick,deliver the captives,recover the sight to the blind,do miracles & wonders and raise the dead).

Share it
Join @Godsgospel
@Godsgospel
1.4K viewsBini Grham, edited  18:12
Open / Comment
2021-09-20 21:10:02 #Important_Advice

በመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት ውስጥ እጅግ በጣም ጠቃሚ የሆነ አንድ ነገር አለ::
ይህም መጽሐፍ ቅዱስን የሚያጠናው ሰውና የሚያጠናበት ዘዴ #ሁለቱም ትክክለኛ መሆን አለባቸው። ትክክለኛውን የመጽሐፍ ቅዱስ አጠናን ዘዴ በሚገባ ሊጠቀም የሚችለው ትክክለኛ #የሆነ_ሰው_ብቻ ነው። የመጽሐፍ ቅዱስ አጠናን ዘዴ ጠቃሚ ለመሆኑ ጥያቄ የለውም። ነገር ግን ሰው መጽሐፍ ቅዱስን እንደሚገባ ከማጥናቱ በፊት እርሱ ራሱ በመጀመሪያ #የግድ መለወጥ ያስፈልገዋል።
መጽሐፍ ቅዱስን የሚያጠናው ሰው #ትክክለኛ_ሰው ካልሆነ የአጠናን ዘዴው #ብቻውን ሊሠራና ወደ #ትክክለኛው_ግብ ሊያደርሰው አይችልም።

                -ዎችማን ኒ

Share it
Join @godsgospel
462 viewsBini Grham, edited  18:10
Open / Comment
2021-09-20 20:36:13 መጽሐፍ ቅዱስን የማጥናት ቁልፍ #ችግር የሚገኘው #በአጠናን_ዘዴው ላይ ሳይሆን ከራሱ #ከሚያጠናው_ሰው ላይ ነው። 
  -ዎችማን ኒ
204 viewsBini Grham, 17:36
Open / Comment
2021-09-17 22:21:27 It's hard to hear God's Voice when you have already decided what you want him to say.

@Godsgospel
647 viewsBini Grham, edited  19:21
Open / Comment