Get Mystery Box with random crypto!

GOD'S GOSPEL

Logo of telegram channel godsgospel — GOD'S GOSPEL G
Logo of telegram channel godsgospel — GOD'S GOSPEL
Channel address: @godsgospel
Categories: Uncategorized
Language: English
Subscribers: 980
Description from channel

KNOWING God and making Him KNOWN!❤
እግዚአብሔርን ማወቅ እና ማሳወቅ!

for more information use
👉 @BiniGrham

Ratings & Reviews

4.00

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

0

3 stars

1

2 stars

0

1 stars

0


The latest Messages 3

2022-01-16 17:25:31 #Truthfulness

አባታችን #ሁሉንም ነገር የሚያስተምረን መካሪን - የእውነትን መንፈስ ልኮልናል (ዮሐንስ 14፡16፣17፣26)።
የሚመራንም ሆነ የሚያስተምረን ግን ለእግዚአብሔር ምሪት #ንቁ እና #submissive ስንሆን ነው። ከመናገራችን በፊት መጸለይን የተለማመድን ሰዎች ከሆንን ራሳችንን እና ሌሎች ሰዎችን ጭምር እናድናለን።


ኢየሱስ ከመናገሩ በፊት አብን ለመስማት ጊዜ መውሰድን ተለማምዷል። እኛም ትክክለኛ ሀሳብ/መልስ ነው ብለን የምናስበውን ከመስጠታችን #በፊት የሱን ሃሳብ ከሰማን እግዚአብሔር “ቃሉን በጊዜው” ይሰጠናል። ትክክለኛ መልስ ነው ብለን የምናስበውን ከመስጠታችን በፊት የእርሱን ሀሳብ ብንሰማ ከመናገራችን በፊት የእርሱን #መመሪያ በጉጉት ከሰማን እግዚአብሔር የምንናገረውን #ትክክለኛ ቃል ይሰጠናል።

@godsgospel
@godsgospel
665 viewsBini Grham, 14:25
Open / Comment
2022-01-14 19:13:00 Our Father has sent to us a Counselor— the Spirit of Truth—who teaches us all things (See John 14:16,17,26). As we stay sensitive to God’s leading, He will direct us. If we pray before speaking, the Lord will keep us from overcommitting our time, and from misleading people.

Jesus took time to listen to the Father before speaking. God will also give us “a word in due season” for somebody (See Proverbs 15:23), if we listen for His input before we give what we may think is a right answer. God will give us the right words to say, if we expectantly listen for His direction #before_we_speak.

@godsgospel
46 viewsBini Grham, 16:13
Open / Comment
2022-01-07 09:25:13
“ሕፃን ተወልዶልናልና፥ ወንድ ልጅም ተሰጥቶናልና፤ አለቅነትም በጫንቃው ላይ ይሆናል፤ ስሙም ድንቅ መካር፥ ኃያል አምላክ፥ የዘላለም አባት፥ የሰላም አለቃ ተብሎ ይጠራል።”
—ኢሳይያስ 9፥6
@godsgospel
@godsgospel
46 viewsBini Grham, edited  06:25
Open / Comment
2022-01-06 20:24:56
When Was Jesus REALLY born?

ታህሳስ 29?
December 25?
January 6?

Watch this short video to find out
50 viewsBini Grham, 17:24
Open / Comment
2022-01-04 12:29:53 The Alone Moments - Separate Yourself

Prophet Emmanuel Makandiwa
42 viewsBini Grham, 09:29
Open / Comment
2022-01-04 09:03:49
The Alone Moments - Separate Yourself - Prophet Emmanuel Makandiwa
67 viewsBini Grham, 06:03
Open / Comment
2021-12-31 23:09:30 #Spoken_Word

#ሞትና_ሕይወት_በምላስ እጅ ናቸው፤ የሚወድዱአትም ፍሬዋን ይበላሉ።
መጽሐፈ ምሳሌ 18: 21

ወፍ ቤቷን #የምትሰራውም #የምታፈርሰውም በአፏ ነው::
ነገህ ላይ #መልካም እንድሆንልህ ከፈለክ አንደበትህን #ከክፉ ጠብቅ!!
#Join
@GodsGospel
@GodsGospel
48 viewsBini Grham, edited  20:09
Open / Comment
2021-12-28 10:35:45 ሰላም ለእናንተ ይሁን:
የነገር ትልቅነት የሚለካው በተከፈለበት #ዋጋ ልክ ነው::
ሞት የተከፈለበት #ልጅነት እንጂ #ሐዋሪያነት ወይም #ነቢይነት አይደለም::
ክርስቶስ የሞተልን ዓላማው #ልጅ ሊያረገን እንጂ ለሌላ ለምንም አይደለምና #ልጅነት_ይበልጣል::


@GodsGospel
@GodsGospel
629 viewsBini Grham, 07:35
Open / Comment
2021-12-27 07:21:41
#Principle_of_Priority

“But seek ye #first the kingdom of God, and his righteousness; and #all_these things shall be #added unto you.”
— Matthew 6:33 (KJV)
134 viewsBini Grham, edited  04:21
Open / Comment
2021-12-25 07:13:09 #Love

ፍቅር
#ፍቅር ሁሉን ይታገሣል፥ ሁሉን #ያምናል፥ ሁሉን #ተስፋ ያደርጋል፥ በሁሉ ይጸናል።(1ኛ ቆሮ13: 7)
እንዲህም ከሆነ፥ #እምነት #ተስፋ #ፍቅር እነዚህ ሦስቱ ጸንተው ይኖራሉ፤ ከእነዚህም #የሚበልጠው ፍቅር ነው።
(1ኛ ቆሮ13:13)
ፍቅር ከእነዚህ የሚበልጠው #ተወዳድሮ ሳይሆን #ምንጫቸው ሰለሆነ ነው::

ፍቅር ውሰጥ #እምነት አለ
ፍቅር ሁሉን #ያምናልና(1ኛ ቆሮ13:7)
ፍቅር ውሰጥ #ተስፋ አለ
ፍቅር ሁሉን #ተስፋ ያደርጋልና(1ኛ ቆሮ13:7)

መጽሐፍ እግዚአብሔርን #አፍቃሪ አይለውም ማንነቱ #ፍቅር ነው::
ፍቅር #እግዚአብሔር ነው::

#ፍቅር #ስሜት አይደለም: ፍቅር ስሜት ያለው አምላክ ነው::
#ፍቅር #ምን የሚባል #ስሜት ሳይሆን #ማን የሚባል ማንነት ያለው ነው::እግዚአብሔር ፍቅር ነው::

#join
@godsgospel
383 viewsBini Grham, edited  04:13
Open / Comment