🔥 Burn Fat Fast. Discover How! 💪

GOD'S GOSPEL

Logo of telegram channel godsgospel — GOD'S GOSPEL G
Logo of telegram channel godsgospel — GOD'S GOSPEL
Channel address: @godsgospel
Categories: Uncategorized
Language: English
Subscribers: 980
Description from channel

KNOWING God and making Him KNOWN!❤
እግዚአብሔርን ማወቅ እና ማሳወቅ!

for more information use
👉 @BiniGrham

Ratings & Reviews

4.00

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

0

3 stars

1

2 stars

0

1 stars

0


The latest Messages 4

2021-12-23 21:03:44 የመዝሙር ግብዣ
አስቴር አበበ
እንደ #ብልኋ ሴት
Live worship

@godsgospel
101 viewsBini Grham, edited  18:03
Open / Comment
2021-12-22 18:14:27 #Motive

1ሳሙኤል 1: 11
ሀና ለረዥም ጊዜ ስለ #ልጅ #ስትፀልይ ነበረ #እግዚአብሔር ደግሞ #የሰው ያለ ይል ነበር እግዚአብሔር #ልጅ የሰጣት ሀና የሚወለደውን ልጅ #ላንተ_ሰጣለሁ ስትል ነው::
ሀና #ጩኸቷ ከእግዚአብሔር #ጩኸት ጋር #ተመሳሰለ: #የሁለቱም ጩኸት መልስ #አገኘ::

ፀሎታችሁ #ከእግዚአብሔር የልብ #ትሪታ ጋር #ሲመሳሰል ነው የሚመለሰው::

God sees the #why part of your prayer, not only the #what part.



@GodsGospel
1.0K viewsBini Grham, edited  15:14
Open / Comment
2021-12-21 10:08:38 #Prayerlessness

አለመጸለይ #ረዳት እያለ #መድከም #ሰጪ እያለ #መደኸየት #ጉልበት እያለ #መጠቃት ነው: ሰዎች ከቀሙን ንብረት ይልቅ #ባለመጸለይ_የምናስወስደው ጸጋ ይበዛል::
ስንደክም #የሚነሱ ስንበረታ ደሞ የት አንደገቡ የማናውቃቸው #ብዙ_ብዙ ነገሮች አሉና #አለመጸለይ አማራጫችን አይሆንም::

@GodsGospel
404 viewsBini Grham, edited  07:08
Open / Comment
2021-12-18 12:33:30 Prophet Emmanuel Makandiwa #exposes_How_the_Devil_defeats_a_Believer!! Must watch!" on YouTube


73 viewsBini Grham, edited  09:33
Open / Comment
2021-12-17 19:48:57 የሮሜ መጽሐፍ ጥናት:
ከምዕራፍ አንድ ጀምሮ እስከአሁን የተመለከትናቸው ዋና ዋና ትምህርቶች።

ሮሜ 1፥1-16 --- ጳውሎስ ማነው? ---ወንጌል ምንድነው?---በሮም ያሉ ክርስቲያኖች ምን ይመስላሉ?--- በመጀመሪያዎቹ አስራ ስድስት ቁጥሮች ለእነዚህ ጥያቄዎች መልስ ተሰጥቷል።

ሮሜ 1፥17-32 --- የሰው ዘር ሁሉ ውድቀት--- እግዚአብሔር ለሰዎች ሁሉ የገለጠው የራሱ መገለጥ *አምላክነቱ እና ዘላለማዊ ሃይሉ* ---የሰዎች እንቢተኝነት---ለእግዚአብሔር ክብርን አለማቅረብ እና ምስጋናን አለመስጠት---የሰዎች እንቢተኝነት ውጤት ---በመጀመሪያ ሁለት ውጤቶች የጣዖት አምልኮና ቅዱስ ያልሆነ ሩካቤ ስጋ---በመቀጠል ለማይረባ አእምሮ ታልፎ መሰጠት--- ውጤቱ በሁሉም አይነት ክፋት መሞላት/21 ክፉ ባሕሪያት ተዘርዝረዋል/። የመጀመሪያዎቹ ሁለቱ ውጤቶች በቀዳሚነት ስጋን የሚያረክሱ ስሆን የቀጠለው ውጤት ደግሞ አእምሮንም የሚያረክስ ነው።

ሮሜ 2፥1-16 ---አምስት የእግዚአብሔር ፍርድ መርሆች---እውነት፣ ስራ፣ አድሎ አልባነት፣ ብርሃን(እውቀት)፣ በሰዎች ልብ የተሰወረ ሚስጥር---በተጨማሪም የእግዚአብሔር ፍርድ የማይመረመር እና ከሰዎች አእምሮ የበለጠ ነው ሮሜ 11፥28---

ሮሜ 2፥17-29 --- የኃይማኖተኛ ሰዎች በደል---በምሳሌነት የቀረቡት አይሁድ ናቸው። የአይሁድ ኃጢአት ምንድነው? ---ከእግዚአብሔር ሕግን ቢቀበሉም መጠበቅ አልቻሉም---በተጨማሪም ኃይማኖተኛ ሰዎች የሚያደርጓቸው ውጫዊ ስርዓቶች ሰዎችን ለማጽደቅ ዋጋ የሚኖራቸው አይደሉም ---በተጻፈ ሕግና ግዝረት አይሁድ በእግዚአብሔር ፊት መጽደቅ አልቻሉም።

ሮሜ 3፥1-7 ---ይሁዲ የመሆን ብልጫው እና የመገረዝ ጥቅሙ በብዙ መልኩ ብዙ ነው---በመጀመሪያ ይሁዲዎች ናቸው የእግዚአብሔር ቃል በአደራ የተሰጣቸው ---አይሁድ ለተቀበሉት ቃል ታማኞች ባለመሆናቸው እግዚአብሔር ታማኝነቱን አይለውጥም---በአይሁድ እምቢተኝነት የእግዚአብሔር ጽድቅ የበለጠ ጎልቶ ታይቷል--- የአይሁድ እምቢተኝነት የእግዚአብሔር ታማኝነት የሚያጎላ ቢሆንም እግዚአብሔር ግን እውነተኛ በመሆኑ ፍርዱ የማይቀር ነው።

ሮሜ 3፥9-20 ---አይሁድም ሆኑ አሕዛብ ከኃጢአት በታች በመሆናቸው መበላለጥ የለም---በድጋሚ የሰዎች ውድቀት ከብሉይ መጽሐፍት በመጥቀስ ተብራርቷል---ሁሉም ተሳስተዋል የሚለው ሐረግ የሰውን ዘር ሁሉ የሚመለከት ነው---የብሉይ መጽሐፍት ግን የተጻፉት ለአይሁድ ስለሆነ የሰዎችን ኃጢአተኝነት የሚገልጸው የመዝሙር ክፍል በቀዳሚነት ይሁዲን የሚመለከት ነው (ሕግ የሚናገረው ሕጉ ለተሰጣቸው ነው)-- ሕግ የተሰጠው ዓለምን ሁሉ ከእግዚአብሔር ፍርድ በታች ለማድረግ ነው ሌላው ደግሞ የኃጢአት ምንነት እንድታውቅ ነው---በመጨረሻም ማንም ሰው ሕግን በመጠበቅ በእግዚአብሔር ፊት መጽደቅ አይችልም።

@TheDeepThingsOfGod
@TheDeepThingsOfGod
39 viewsBini Grham, 16:48
Open / Comment
2021-12-17 16:25:21 #ህሊና ዳዊት

@godsgospel
71 viewsBini Grham, edited  13:25
Open / Comment
2021-12-15 20:20:28 ሰዎቹ ኢየሱስን ያላወቁበት ምክንያት(ማቴ 16:13-16)

በጴጥሮስ እና ኢየሱስን:መጥመቁ ዮሐንስ ነው፣ኤልያስ ነው፣ኤርምያስ ነው ወይም ከነቢያት አንዱ ነው ባሉ ሰዎች መካከል ያለው ትልቁ #ልዩነት መከተላቸው ላይ ሳይሆን #የመከተላቸው_ምክንያት ላይ ነው።

ጴጥሮስ #ጥቅሙን_ትቶ የተከተለ ሲሆን ሰዎቹ #ጥቅም_ፈልገው የተከተሉ ናቸው።
ጴጥሮስ ኢየሱስ #የህይወት_ቃል ስላለው ሲከተል ሰዎቹ ግን ኢየሱስ #ፈውስና_ተዓምራት ስላለው የተከተሉ ናቸው።
ጴጥሮስ ሰጪውን #ስለማንነቱ ሲከተል ሰዎቹ ሰጪውን #ስለስጦታው የተከተሉ ናቸው።

Check yourself and be changed by the grace of God.
የእነዝህ ሰዎች #አይነት ህይወትና ምልልስ ካላችሁ ቤተክርስቲያን ውስጥ #ብዙ_ዓመታትን ልትቆዩ ትችላላችሁ #እግዚአብሔርን ግን በፍፁም #ልታውቁት_አትችሉም።
እግዝአብሔርን #ስለማንነቱ መከተል ስትጀምሩ #ብቻ ነው የሚታወቁት ።

  “እንወቅ፤ እናውቀውም ዘንድ #እግዚአብሔርን እንከተል..::"-ሆሴዕ 6፥3

#Follow_God_for_who_He_is
#Seek_God_for_who_He_is

Share it
Join @Godsgospel
        @Godsgospel
52 viewsBini Grham, 17:20
Open / Comment
2021-12-15 20:20:28 ማቴዎስ 16
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
¹³ ኢየሱስም ወደ ፊልጶስ ቂሣርያ አገር በደረሰ ጊዜ ደቀ መዛሙርቱን፦ ሰዎች የሰውን ልጅ #ማን እንደ ሆነ ይሉታል? ብሎ ጠየቀ።

¹⁴ እነርሱም፦ አንዳንዱ መጥምቁ ዮሐንስ፥ ሌሎችም ኤልያስ፥ ሌሎችም ኤርምያስ ወይም ከነቢያት አንዱ ነው ይላሉ አሉት።

¹⁵ እርሱም፦ እናንተስ እኔን #ማን እንደ ሆንሁ ትላላችሁ? አላቸው።

¹⁶ ስምዖን ጴጥሮስም መልሶ፦ #አንተ_ክርስቶስ የሕያው እግዚአብሔር ልጅ ነህ አለ።
51 viewsBini Grham, 17:20
Open / Comment
2021-12-13 09:04:37 Don't speak because #you have a MOUTH; speak because #they have an EAR.

@godsgospel
75 viewsBini Grham, 06:04
Open / Comment
2021-12-12 10:19:04 ሰው ሁን...BE A MAN

  "በርታ ሰውም ሁን፤..."—1ኛ ነገሥት 2፥3
በዝህ ክፍል ንጉስ ዳዊት ልጁን ሰሎሞንን አንድ በጣም አስፈላጊ ነገር ያዝዘዋል... #ሰው_ሁን ብሎት።
ለምን ሰው ሁን ይለዋል?  ልጁ ሰለሞን ሰው አይደለም ወይ?
ሰው ሆኖ መፈጠር እና #ሰው_መሆን ይለያያል።

So ሰው መሆን ማለት ምን ማለት ነው?
ሰው መሆን #የዕድሜያችሁ 30 or 40 መሆን አይደለም።
ሰው መሆን ማግባትና የልጅ #አባት/አናት መሆን አይደለም ።
ሰው መሆን ቤተክርስቲያን ውስጥ #ብዙ_ዓመታትን_መቆየት አይደለም ።
ሰው መሆን ማለት #ከእግዚአብሔር_ቃል ጋር ባላችሁ #ቀጣይነት ባለው ህብረት ወደ ብስለት እና #ማስተዋል ማደግ ማለት ነው።
ወንድ ብቻ ወይም ሴት ብቻ አትሁኑ ይልቁንም #ሰው ሁኑ።
ወንድ ወይም ሴት መሆን #በመወለድ ነው ሰው መሆን ግን #ከቃሉ_ብርሀን ጋር ባለን #ህብረት ነው።

Bonus:- #ሰው_ሁን ነው የሚለው እንጂ #ሰው_ያርግህ አይደለም (እያዘዘው ነው እንጂ እየባረከው አይደለም)...it's #your part to be a man.

  “#የቃልህ ፍቺ ያበራል፥ #ሕፃናትንም #አስተዋዮች ያደርጋል።”
      መዝሙር 119፥130
 
Share it
Join @Godsgospel
         @Godsgospel
87 viewsBini Grham, 07:19
Open / Comment