Get Mystery Box with random crypto!

ancient history of oromoo and oromia

Logo of telegram channel etbisahusen — ancient history of oromoo and oromia A
Logo of telegram channel etbisahusen — ancient history of oromoo and oromia
Channel address: @etbisahusen
Categories: Telegram
Language: English
Country: Not set
Subscribers: 1.52K
Description from channel

YouTube kenya
https://youtu.be/eq2eWxR8t-w
Facebook kenya
https://www.facebook.com/ebisaahusen/

Ratings & Reviews

2.00

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

1

2 stars

0

1 stars

1


The latest Messages 32

2021-04-09 13:09:58 Mohaammad Deeksisoo eessa akka geeffame erga wallaallee torbee darbeera jedhan maatiin.

Dargaggoon kun erga guyyoota saddeetiin dura qaama nageenyaatiin fudhatamee hanga ammaa eessa akka jiru hin beeknu jedhan maatiin Mohaammad Deeksisoo.

Abukaatoon isaa Obsinaan gamasaatiin, dargaggoon kun buufataalee poolisii magaalaa Jimmaa keessa jiran lamaan keessa akka hin jirre mirkaneefanneerra jedhuun BBC'tti himan.

Komishiniin Mirga Namoomaa Itoophiyaa maal jedha?

Guutummasaa dubbisaa
https://www.gadaamagazine.com/Recent-News/details/234/Mohaammad-Deeksisoo-eessa-akka-geeffame-wallaalaamee-
37 viewsRobI A, 10:09
Open / Comment
2021-04-07 22:46:37 Dubbannee hin quufnu
Ganamaaaf galgalaa
Jibbi gad-aanudha
kan caalu Jaalala
-
Jibba yaa jibbinuu
Jaalalaan yaa moonuu
Jaalalaa faarsudhaaf
Maatiiwwan yaa taanuu
27 views¥dnk Kachu, 19:46
Open / Comment
2021-04-07 00:54:19 Dubbannee hin quufnu
Ganamaaaf galgalaa
Jibbi gad-aanudha
kan caalu Jaalala
-
Jibba yaa jibbinuu
Jaalalaan yaa moonuu
Jaalalaa faarsudhaaf
Maatiiwwan yaa taanuu
52 views¥dnk Kachu, 21:54
Open / Comment
2021-04-06 20:26:06 Wal dorgommii suuraa Fb irratti hirmaachun Oromiyaa beeksisaa.

https://www.facebook.com/groups/363696794894034/
79 views¥dnk Kachu, 17:26
Open / Comment
2021-04-06 18:29:27
የ ወሎ የዘር ሀረግ☜ አዘጋጅ ፤miky sultan/wollo oromo.********** የካም ልጆች ኩሽ ፣ፋጥነ ከነዓን ናቸዉ፣ ከነዚህ መሃል የወሎ የዘር ሀረግ ከኩሽ ይመዘዛል ኦሮሞ የ ኩሽ ዘር ነው። ወሎን ያቀኑት ስምንት ትልልቅ የ ኦሮሞ አባቶች ናቸዉ ፦ ወይም የ ባሬንቶ ልጆች ነበሩ ፤እነሱም ፦ 1. ወረ ባቦ 2. ወረ ኢሉ 3. ወረ ሂመኖ 4. ወረ ቃሉ 5. ወረ ቆቦ 6. ወረ ራያ 7. ወረ ዋዩ…
128 views000, 15:29
Open / Comment
2021-04-06 18:29:07 ጋንዳኬ ጎርሰሜ ጉዲቻ ፤ በ9ኛ ክፍለ ዘመን AD ንግሥት ጉዲቲ ጋዲኣ ፋለሳ አክሱምን ዋና ከተማቸው አድርገው ሀገር ይገዙ ነበር። ከ500- 250 BC በአለው ጊዜ የሐበሻ ቅድመ አያቶች ከየመን አረቦች ወደ ሰሜን የኦሮሞ ሀገር ከመምጣታቸው በፊት በ3000 BC ነበር አክሱም ከተማ የተቆረቆረችው። አክሱም ታሪኳ ሥልጣኔዋ መሠረቷ ሐውልቶቿ የኦሮሞ ናቸው።

የአክሱም ታሪክ እንደ ተደበቀው የአሉላ ቂምቢ ታሪክ ተደብቆ የትግሬ ጀግና ተብሎ የመቀሌ አውሮፕላን ጣቢያ በአሉላ አባነጋ ተሰይሟል። ከላይ አንደ ተገለጸው አሉላ የተወለደው ጥንት የወሎ ክፍለ ሀገር በነበረው ዘሬ የትግራይ ክልል ተብሎ በሚጠራ ስፍራ ነበር የተወለደው። ኦሮሞ ለመሆኑ ተጨባጭ መስረጃው አሉላ ቁምቢ ና አባነጋ የኦሮሞ ሥም ናቸው። በኦሮሞ አሉላ ማለት የሚያቅለሸልሽ ፤ቁምቢ ሴቶች እንደ ብርጉድ የሚታጠኑት፤ አባነጋ የሰላም አባት ማለት ነው። እነዚ ሥሞች በአማራም ሆነ በትግሬ ውስጥ የሉም ትርጉምም የላቸውም። ከዚህ በኋላ የተሰረቀው ታሪክ ተመልሶ አሉላ ቂምቢ የኦሮሞ ጀግና ተብሎ መጠራት ይኖርበታል።

ጉዞ ወደ የጁ ምድር
ከ ባቲ ተንስተን ኮምቦልቻ ገባን ከዛም ወደ ደሴ ከ ዛም ወደ መርሳ አሁንም መርሳ ሳን ደርስ ጊረነ መሄድ ፈላግን ግን ጉዟችን ወደ ወልደያ ነበረና ወልደያ ኣደርን ከዛም ጉዟችንን ወደ ሀሮ ከተማ ወ ዳነ ቀጠልን ሀሮ በጣም ደስ የምትል ከተማ ናት ሰዎቹም ፍቅር ናቸው እዛ ቡናና ሻይ እያልን አንድ የየጂ ሽማግሌ አገኛን ከዛም አባት ቡና አርሂቡ አልነቸው መቼም ወሎ ፍቅር ነው አብሮ መብላት መጠጣት ይወዳል ደግ ኣሉን ቡና አብረን መጠጣት ጀመርን ከዛም ስለ የጁ ወሬ ጀመርን አባት የጁ እነዴት ናት ብለን ጠየቅናቸው የጁማ የፍቅር አገር የ አባ ጌትዬ አገር የሼኮቹ አገር ናት ብሎ ጀመሩልን ከዛም አባት ወሎ ምድር ድሮ የ ኦሮሞ ነበረች ይለሉ እንዴት ነው ስለሱ የምታቁት ነገር አለችሁን ኣልናቸው ኤሬ በጣም የጁ ምድር ውስጥ ብትሄድ የየጁ ምድር በሙሉ ራሱ መሆኑ ይመሰክራል ኣሉን እንዴት አልነቸው?አሁን ሀሮ (haroo)ራሷ አፋን ኦሮሞ ነው ሀሮ ማለት በ አፋን ኦሮሞ ነው በ አማረኛ የ ተ ከመቼ ወሃ ወይም ሀይቅ ማለት ነው ከ ሀሮ ለጥቃ የምትገኝ ደግሞ ሀረ ነው ከ ሀረ ለጥቆ የምትገኝ ዴሬ ሮቃ ይባላል ድሬ ሮቃ ማለት አፋን ኦሮሞ ነው ድሬ ማለት ሜዳ ማለት ስሆን ሮቃ ማለት የ እንጨት ስም ነው ሮቃ እንጨት የምገኝ ቦታ ማለት ነው ከ ድሬ ላጥቆ የላው ጃራ ነው ጃራ ማለት አፋን ኦሮሞ ነው ጃራ ማለት አመታት ማለት ነው በ ጃራ በኩል ያሉት ተራሮች ስም በጣም ደስ ይላሉ አንዱ ትልቁ ተራራው አኬካቺሳ ነው ይህ ተራራ ከ የጁ ሶዶመ ተንስቶ እስከ ወራ ባቦ ድረስ ይረዝማል በጣም ትልቅ ተራራ ነው አኬካቺሳ ማለት አፋን ኦሮሞ ነው አኬካችሳ ማለት ማስጠንቀቂያ ወይም ማመልከቻ ማለት ነው፣ደግሞ አንኛው ዘምዘም ተራራ ነው ዘምዘም ተራራ ላይ የምኖሩ ህዝቦች በጣም ፍቅር ናቸው ሰዎቹም በ ኦሮሞነተቸው ኩሩ ናቸው መሬቱን የምየቅ ሰው ይዘን ጉዟችን ወደ እነሱ አደረግን ሶስት የየጁ ልጆች እኛጋ ነበሩ ምንገድ ከዛም አንድት ድመት መኪና ምንገድ ላይ ነበረች ከዛ ለ ሹፌሩ እንድህ ይለወል እችን አዱሬ እዳት መታታት ይለወል ኦኦ በጣም ደስ አለኝና ወንድም አልኩት ምነው ኦሮምኛ ትችላላችሁ እንዴ አልኩት ምነው አለኝ አይ አዱሬ ስትል ሰምቻችሁ ነው አልኩት ነው አለኘ አንደኛው ምነው ምንም ኦሮሞኛ ቋንቋ ያልቀራ መስለችሁ ነበር ወይ አለን አያቴ ኦሮምኛ የወሩ ነበር ይነግሩንም ነበር አለን ከዛም ዘምዘም ተራራ ላይ ደራስን ጃራን ሀሮን ሀረን እንደ ፈለግን የጁ ሶዶመ መዬት ጀመርን ከዛም እዛ ተራራ ላይ ወደ ስድስት መንደር አገኛን እዛ የሉት ስማቸውን ትነግሩናለችሁ አልነቸው አዎን አሉን ያ እዛች ያለችው መንደር ሬቡ ትባላለች የቺ ደግሞ ኢሌቲ ከዛም አጆ ወይም አርጆ ናት አሉን እዛ ወድያ ያላው ደግሞ ወራ ሞመጂ ይበለሉ አሉን ያንኛው ተራራ ደግሞ ጋረ ዲማ ይባላል አሉን ሁሉም መሬቱ የላው በ ኦሮምኛ ቋንቋ ነው እኛ ኦሮምኛ ባንችልም ኦሮሞ እንደሆን እናውቃለን ይነገሩን ነበር አየቶቻችን አሉን ።የ የጁ ሽማግሌዎች ዱዓ ስጀምሩ ነጊ ነገያ ይላሉ አንድ ሽማግሌ ጋ አገላልንና አብሮ መጨዋወት ጀመርን ቤት አስገቡን ምሳ አቀረቡልንና በ ዱዓ እንጀምር አሉ ደግ አልን ዱዓ አረጉ በጣም ደስ የምል ነገር ዱዓ ስጀምሩ ነጊ ነገያ ብሎ ነው የምጀምሩት ዱዓቸው ነጊ ነገያ ማለት አፋን ኦሮሞ ነው ነጊ ነገያ ማለት ሰላም በ ሰላም ላይ ይስፈን ማለት ነው ከዛም እንዴት ነው ነጊ ነገያ ማለት ታቀለችሁ እንዴ አልነቸው አዎን አሉን ምን ማለት ነው ብለን ጠየቅናቸው ነጊ ነገያ ማለት አባ ጌቲዬ ዱዓ የምጀምሩባት የሰላም መክፈቻ ሰላም በሰላም ላይ ይስፈን ማለት ነው አሉን
ስረው ቃሉ ኦሮምኛ እንደሆነ እናውቃለን ግን ምን እናርግ በ ጨቆነ ቋንቋችን ጠፍቷል አሉን ፣በጣም ሆደ ተረበሻ እንባ መጣኝ አልቻልኩም ለ አፄዎች መቼም ይቅርታ አለረግላቸውም ብዬ ቃል ገባሁ ። የጁ!!!!!!!!!

ወሌ ወሌ ቢሏችሁ ፤
ያነ ቆለኛ ፤
ከብት ጠባቂው እንዳይመስላችሁ ፤
የእሳቱ ጉማጅ ፤
የእሳቱ አለሎ ፤
የጁ ምድር ላይ ፤መርጦ አለላችሁ! !!!ግጥም መንግሥቱ ዘገዬ
105 views000, 15:29
Open / Comment
2021-04-06 18:29:06 ቀበሌ ተቀምጠው እንዳሉ ከአንድ ሰው ጋር ግጭት ውስጥ ገብተው በፀብ መካከል የሰው ህይወት ያልፍባቸዋል።በዚህ ምክንያት ወሎን ለቀው ወደ ጎጃም ሄዱ።ወሎ የአገዉና የኦሮሞ ስብጥር ነዉ።የኦሮሞ ህዝብ የኩሽ ዝርያ ነው፡፡ይህ የኩሽ ነገድ ህዝብ ከደቡባዊ ግብፅ ጀምሮ በዛሬይቷ ሱዳንና በአፍሪካ ቀንድ ለብዙ ሺህ ዓመታት በመኖሩ ይህ አካባቢ ለኩሾች ጥንት መኖሪያቸው ነው፡፡ስለወሎ ህዝብና አካባቢው ታሪክ ሲወሳ ከኦሮሞዎች ታሪክ ጋር በእጅጉ ተቆራኝቶ እናገኘዋለን ለዚህም አሁን ላይ ያሉትን የቦታዎች ስያሜ እና የነዋሪዎችን ስም እንድሁም የመሬቱን አቅኝዎች የኋላ ታሪክ በመመልከት ብቻ ማረጋገጥ ይቻላል፡፡የኦሮሞ ህዝብ ቦረና እና ባሬንቱማ በሚባሉ ሁለት ትላልቅ አብይ ጎሳዎች ይከፈላል።የወሎ ኦሮሞ ከባሬንቱማ ይመደባል።የወሎ አብይ ጎሳ ስምንት ንዑስ ጎሳዎች አሉት።እነሱም ወረ ባቦ፣ወረ ኢሉ፣ወረ ሂመኖ፣ወረ ቃሉ፣ወረ ቆቦ፣ወረ ራያ፣ወረ ዋዩና ወረ የጁ በመባል ይታወቃሉ።የወሎን ህዝብ አኗኗርና ባህል በጥልቀት ለመረመረ ሰዉ በቀጥታም ሆነ በተዘዋዋሪ ከላስታና ከዋግ አዉራጃ ዉጭ ኦሮሞዎች በትግል ያቀኑት መሆኑን ይገነዘባል።

.ጀማሉል አንያ(ሞሀመድ ሮብሶ)
አባታቸዉ ከኦሮሞ ከታወቁ ጎሳዎች፤ ሮብሶ-ባቦ እና ሀዋ-አብዱልቃድር ፡፡ ከሁለቱ አብራክ ፤ ራያ አከባቢ ልዩ ስሟ ‹ገልገሎ› ተብላ ከምትታወቅ ስፍራ በ1781 ዓ.ም ወንድል-ልጅ ተገኘ ስሙም ‹ሙሓመድ› ተባለ ፤ በኑረቱ ትሩፋተ-አያል ሁኖ ታየና ‹ጀማሉል አኒይ የሚል እካያ ተቸረ ፡፡ ዕዉቀቱን ጨምሮ ቅርፀ - ፊቱም መምህሩን ይመስል ነበረና ‹አንይ› ሲባል ሌላ ተጥሮተ-ስም ተደበለለት ፡፡ የሗላ ሗላ ለአያሌ ነዋሪዎችና ተማሪዎች ዓይንና ጆሮ ፤ ጉልበትና ጨዉ በመሆን አንቱታ - ገዴ ሆኑ ፤ የዕዉቀት ጸሐይ - የፍቅር እርሾ - የእዉነት ጥራዝ እና ሌሎች የክብር ስሞች እየተዥጎደጎደላቸዉ ሀገር ፤ ህዝብንና እምነታቸዉን ሳያስደፍሩ አስታፍረዉና አስከብረዉ በጥበብ ሲመሩ ኖሩ - ጀማለዲን-አንይ(1781-1870 ዓ.ም) ፡ወቢ ከ ከድር ታጁ ጽሁፍ
የሼህ ሙ.ታጁ(ዑላሙል-አግቢያዕ 1974)ን ፣ የሙሐመድ ፈቂህ(ሚስኩል-አዝፈር 1884)ን ፣ የሼህ አህመድ ዲማ(መጥለዑ አል-ረዉይ-ፊ- መናቂቢ-አል አንይ)ን ፣ የሼህ አህመድ ደራ (ነሽሩል-አንበር 190*) እና የልጃቸዉን(ሃጅ ሙሐመድ-ወሌ) እንዲሁም የሌሎች ለታሪኩ ቅርብ የሆኑ የአባቶችን የድምፅ መቅርጽና ድርሰቶችን ተንተርሰን ፤ ጀማሉል አንይ እንደ ኢትዮ. አቆጣጠር 1870 ዓ.ም ላይ ማረፋቸዉን ግን መደምደም እንችላለን ፡፡ ልዩ መጠሪያዋ ‹ኮረም› ገፍራ አከባቢ ፤ የጁ-(ወሎ) ዙሪያም አካለ-አጽማቸዉ ተቀብሯል ፡፡

ጎንደርና ኦሮሞ

ጎንደር የኦሮሞ ጎሣ የቦጂያ ብሔረሰብ ግዛት ነበር፡፡አበሲኒያ ቦጂያን ሥም ወደ “ቤጃ” ለዉጣ ጎንዳርን የቤጃ ምድር አለች፡፡ቀጥላ ቤጃን ምድርን “በጌምድር” አለች፡፡በመጨረሻ በጌምድር ማለቱን ትታ ጎንደር አለች፡፡ጎንደር “ከጉንዶ” የመጣ ሥም መሆኑን ታሪክ ይናገራል፡፡ጉንዶ የኦሮሞ ቃል ነዉ፡፡ትርጉሙ ሰፌድ ማለት ነዉ፡፡ በጎንደር በዘር ተለይቶ እየተጮቆነ የሚኖረዉ የኩሽ ዘር የሚባለዉ ቅማንት (ካምኣት )የኦሮሞ ጎሣ ነዉ፡፡አበሲኒያ ካምአትን ወደ “ቅማንት” ለዉጣ አሮሞ መሆኑ እንዳይታወቅ አደረገች፡፡ካም አት ማለት “አንተ የትኛዉ ነህ” ማለት ነዉ፡፡ጎንዳር የኦሮሞ ሀገር እንደ ነበር የሚያረጋግጡ እስከ ዛሬ ድረስ በኦሮሞ ቃል የሚጠሩ ብዙ ስፍራዎች ይገኛሉ፡፡ለምሳሌ ላጋ አምቦ ፣ጉባ ላፍቶ፣ ዳፋጫ፣ አጋራቢ ፣ ማጋጪ፣ አራራት፣ጋንዳ፣እንተላ፣ዳቂ፣ሞጊ፣ሳንጋ ቦካ፣ ማታማ፣ ቆራ … የሚባሉ ናቸው፡፡አበሲኒያ ቆራን ወደ ቋራ ለዉጣ የኦሮሞ ቃል መሆኑ እንዳይታቅ አደረገች፡፡ በኦሮሞ ላጋ አምቦ ማለት አምቦ ወንዝ ማለት ነዉ፡፡ ጉባ ላፍቶ ከግራር በላይ፤ ማጋጪ ማጋጣ፣አራራት ለእርቅ፣ዳፋጫ ድፍጥጥ፣ ጋንዳ መንደር፣ እንተላ አንቺ፣ዳቂ ሂድ፣ኣጋ ረቢ የፈጣሪ መልካም ነገር፣ሰንጋ ሳንጋ፣ቦካ መአዛ ማለት ነዉ፡፡ የጎንዳር ፍርድ ቤቶች በኦሮሞ ቋንቋ ፍርድ ይሰጡ ነበር፡፡በእነዚህ መረጃዎች መሠረት ጎንዳር የኦሮሞ ሀገር ነበረች፡፡

ጎጃምና ኦሮሞ

Gojami (ጎጃም) ቃሉ የኦሮሞ ነዉ፡፡ትርጉሙ መጎምጀት ማለት ነዉ፡፡ ጎጃም የአጋዉ ብሔረሰብ ግዛት ነዉ፡፡ትክክለኛ ሥሙ Haagahu (ሃጋሁ) ነዉ፡፡በኦሮሚፋ ትርጉሙ ይብቃ ማለት ነዉ፡፡አበሲኒያ ሃጋሁን ወደ አገዉ ለዉጣ ኦሮሞ ቃል መሆኑ እንዳይታወቅ አደረገች፡፡ በ16ኛ ክፍለ ዘመን የጎጃም የመጀመሪያ ሴት ኦሮሞ ንግሥት ዋቢ ትባላች፡፡አበሲኒያን የዋቢ ሥም ደብቀዉ "ዋለተ ባርሳቤህ " እያሉ ይጠሯታል፡፡ በኦሮሞ ዋቢ ማለት ተጠሪ ማለት ነዉ፡፡ በ20ኛዉ ክፍለ ዘመን ተዋቂዉ ኦሮሞ የጎጃም ንጉሥ አዳል ዶሪ ይባላል፡፡አበሲኒያን ሥሙን ለዉጠዉ ንጉሥ ተክለ ሃይማኖት ይላሉ፡፡የኦሮሞ ጀግና ጦር አዛዦች ጎጃም አባ ቤላና ይማም ይባላሉ፡፡ በጎጃም እስከ ዛሬ ቀን ድረስ በኦሮሞ ቃል የሚጠሩ በዙ ስፍራዎች ይገኛሉ:: ማጫ፣ዲማ፣ ሰቃላ፣ ቆራቲ፣ጃዊ ፣ቡሬ፣ጂጋ፣ባሶ፣ ጋሌ፣ሊባን፣ ሜታ፣ዳሞቴ፣ሙጣ/ሞጣ, ቡሬ ዝጉርጉር ,ኢለማን ዲንሳ የሚባሉት ናቸዉ፡፡አማራ ይልማና ድኒሳ እያለ ይጠራል፡፡ኦሮሞን በደሙና በአጥንቱ ይጠላ የነበረው የአማራ ደበብተራ አለቃ አጽመ ጊዮርጊስ በጻፈው ታሪክ የጎጃም መሣፍንቶች ኦሮሞ መሆናቸውን አረጋግጧል። መጤዎች እነቀዚህ ተጨባጭ መረጃዎችን ደብቀዉ ታሪክ ማዕዘን ድንጋይ የሆነዉን ኦሮሞ መጤ እያሉ ሲሳደቡ ይኖራሉ፡፡

ከላይ በቀረቡ መረጃዎች መሠረት በጥንት ዘመን ዛሬ የአማራ ጎሣ የሚባሉ አገዉና ቤጃ ኦሮሞዎች ነበሩ፡፡ጎንደርና ጎጃም ሀገሮቹ ነበሩ፡፡ ስለዚህ አማራ የሚባል ጎሣ የለም፡፡ፕሮፌሰር መስፍን ወልደማሪያምና ኮሎኔል መንግሥቱ ኃይለ ማሪያም ቋንቋዉ እንጂ አማራ የሚባል ጎሣ የለም ብለዉ አረጋግጠዋል ፡፡የአማሪኛ ቋንቋ መሠረት የሆነዉ የግዕዝ ቋንቋ የኑቢያ ኦሮሞ መሆኑን በዓለም ታሪክ ዉስጥ የተመዘገቡ 11 መረጃዎች ያረጋግጣሉ፡፡ግዕዝ የኦሮሞ ከሆነ አማሪኛ ቋንቋ የኦሮሞ ነዉ፡፡አማሪኛ የሚናገር ኦሮሞ ማንነቱን ከድቶ ኦሮሚፋ የሚናገር ኦሮሞ ጠላት ሆነ ማለት ነዉ፡፡ አማሪኛ የሚናገር የአማራ DNA (የዘር ንጠረ ነገር) አናሳ መሆኑን ይህ ታሪክ ይመሰክራል፡፡ ከ9ኛ ክፍለ ዘመን በፊት ጀምሮ ኦሮሞ ብሔራዊ ሥሙን ባህሉን ታሪኩን ቋንቋዉን እየተወ ወደ አማሪኛ ተናጋሪት እየተለወጠ ማንነቱን የገደለ መሆኑን የጥናት መረጃዎች ያሳያሉ፡፡የትግሬ ጎሳ (አጋሜ)ጥንት ኦሮሞ ነበር።የሐበሻ DNA ቢፈተሸ ከግማሽ በላይ ኦሮሞ እንደሚሆን የጥናት መረጃዎችና የታሪክ ማስረጃዎች ያመለክታሉ፡፡ኦሮሞን መጤ እያሉ አጥንቱን የሚቆረጥሙ ቡዳዎች መጤ መሆናቸዉን አዉቀዉ ዝም ማለት አለባቸዉ፡፡

ለምሳሌ ትግሬ የ እኛ ጀግኖች ናቸው ከምሉት አንዱ ራስ አሉላ ናቸው
ራስ አሉላ ቁምቢ (አባነጋ) የኦሮሞ ጀግና ነው።

አሉላ የትግሬ ወይም የአማራ ዘአይደለም በጭራሽ።

ኦሮሞ መሆኑ እንዳይታወቅ የአባቱን ሥም ደብቀው በፈረሱ ሥም አሉላ አባነጋ የትግሬ ዘር የትግሬ ጀግና እያሉ ይጠሩታል። በታሪክ አሉላ ቁምቢ እና አባነጋ የሚባል ሥም በትግሬ ውስጥ የለም።ታሪክ መደለዝ መደበቅ አጭበርብረው የራሳቸው ማድረግ የሐበሻ እሌቶች መደበኛ ባህላቸው መሆኑን ብዙ መረጃዎች የረጋግጣሉ። የአክሱም (አካሱማ) ሥልጣኔ የሰሜን ኦሮሞ መሆኑ ደብቀው አጭበርብረው የአከሱማን ወደ አክሱም ለውጠው የሪሳቸው ሥልጣኔ አደረጉ። የኦሮሞ ንግሥቶች በ1000 ክፍለ ዘመን BC ንግሥት ማኪዳ አጋባሲ ሶባ ፤ በ40 -78 AD ንግሥት
102 views000, 15:29
Open / Comment
2021-04-06 18:29:06 የ ወሎ የዘር ሀረግ☜
አዘጋጅ ፤miky sultan/wollo oromo.**********
የካም ልጆች ኩሽ ፣ፋጥነ ከነዓን ናቸዉ፣ ከነዚህ መሃል የወሎ የዘር ሀረግ ከኩሽ ይመዘዛል ኦሮሞ የ ኩሽ ዘር ነው።
ወሎን ያቀኑት ስምንት ትልልቅ የ ኦሮሞ አባቶች ናቸዉ ፦ ወይም የ ባሬንቶ ልጆች ነበሩ ፤እነሱም ፦
1. ወረ ባቦ
2. ወረ ኢሉ
3. ወረ ሂመኖ
4. ወረ ቃሉ
5. ወረ ቆቦ
6. ወረ ራያ
7. ወረ ዋዩ
8. ወረ የጁ በመባል ይታወቃሉ።
እነዚህ ስምንት ወንድማማቾች ግዛታቸዉ ከሸዋ ሮቢት አንስቶ እስከ ዋጀራት ያለዉን ቦታ ያጠቃልላል።
ታሪክ አይዋሽም ሲናገር ይኖራል፤ራያ ማለት ስርወ- ቃሉ ኦሮሚፋ ነው፤ ራያ ማለት ሰረዊት ማለት ነው በ ኦሮሚፋ፦ራያ ራያ ነው ማንም አይሽረውም።ራያዎች አፄዎችን በመፈለም ወደር የለሽ ናቸው ራያዎች ጀግኖች ናቸው በራያ ፈሪ ቦታ የለውም ።የራያና የወሎ ህዝብ ከአንድ የዘር ግንድ የተገኘ አንድ ህዝብ ነዉ።የራያ ህዝብ ከወሎ ህዝብ ጋር ያለዉ ዝምድና የደምና የአጥንት ነዉ የምንለዉ ለዚህ ነዉ (Blood is thicker than water)።ማንም ኢትዮጵያዊ ሂዶ የራያ አዘቦን፣የራያ ቆቦን፣የኦፍላን፣የአላማጣና የእንዳ መሆኒን ትልልቅ አባቶች ቢጠይቃቸዉ ከጥንት ዘመን ጀምሮ ያለውን ታሪካቸውንና የ ኦሮሞ የዘር ሀረጋቸዉን ወደ ኋላ ቆጥረዉ ማንነታቸዉን አብጠርጥረዉ ይነግሩታል።
የራያ ህዝብ በትግራይ መጠቃለል ወይ መካለል የጀመረው ከአፄ ዮሃንስ አራተኛ ጀምሮ ነዉ።ከአጼ ዮሀንስ አራተኛ ስልጣን መያዝ ተከትሎ የትግራይ ሰዎች(ሴሜቲኮች) ወደ ራያ በመምጣት ማለትም ወደ ኦፍላ፣አላማጣ፣አላጄ፣ማይጨው፣እን­­­ዳመሆኒ፣ራያ አዘቦና ራያ ቆቦ አካባቢ መጥተው እንዲሰፍሩ ተደርጓል።
አገውና ወሎ የተቀራረቡ ህዝቦች ናቸው ሁለቱም የኩሽ ልጆች ናቸዉ፡፡የዋግና የላስታ ሕዝቦች (Ze-Agaw ) ከመላዉ የወሎ ህዝብ ጋር ለዘመናት አብረዉ የኖሩ፣የተዋለዱ፣በባህል፣በቋንቋ፣­­­በሀይማኖት የተዛመዱ ሕዝቦች ናቸው።አገዉና ወሎ በረጅሙ የኢትዮጵያ የታሪክ ሂደት ዉስጥ እንደ ደምና ስጋ አንድ ላይ የተዋሃዱ ህዝቦች ናቸዉ።
የወሎ ግዛት ቀይ ባህር ድረስ ነዉ።ከጅቡቲ ድንበር እስከ መርሳ ፋጢማ ያለዉ አሰብን የሚጨምረዉ የወሎ (የኦሮሞ) ግዛት ነዉ።
በደቡብ ወሎ በረሀማው ስፍራ
ከደራ እስከ ዳር ኦሮምኛ ይነገረሉ
ባቲ
ከሚሴ
ቦረነ
ሀርቡ
ኮምቦልቻ
ጨፋ ሮቢት
አጣዬ
አገዩ
ሚናስ
ባከት
ቀያማሬ
ከረሞች
አገዩ
ስቀሲምቢራ
ቆቦ
ለገቀርሳ
ወርቄ
ደርቢቶ
ቡልቡል
ጀገንፎ
ማሳ
ዋርጃ ሽነት
እስከ ገረዋ እና ወጊድ ለሚ
የኦሮምኛ ቋንቋ ይነገራሉ::
የ ወሎ ኦሮሞ
ሸበላዎች በ“ሚጊራ ጉራ” (አክርማና ስንደዶ መልቀም ማለት ነው) እና በእንጨት ለቀማ ወቅት ተገናኝተው የውስጣቸውን በዜማ ሲተነፍሱ ፍንጭትነትን ሳያደንቁት አያልፉም፡፡

እሷ፡ “ና ካሮዬ ካሮዬ ካሮዬ”
እርሱ፡ “ነይ ካሮዬ ካሮዬ ካሮዬ”

እንዲህ ነው የሚባባሉት፡፡ “ፍንጭቴ! የኔዋ ፍንጭት! ፍንጭቷ” እያሉ ነው የሚሞጋገሱት፡፡ ዛሬም ጥርሰ ፍንጭት መሆን በወሎ ምድር ያስከብራል፡፡ የቁንጅና ምልክት ነው፡፡
ታዲያ ወሎየዎቹ የሚሞጋገሱበት “ካሮ” ስርወ-ቃሉ ኦሮሚፋ ነው፡፡
#ወሎ የዑለማ ሀገር ናት፡፡ የኢትዮጵያ አዝሀር የተባለላት የዒልም ሀድራ! ወሎ “አዝሀር” የመሆኗ ክብር ቢነጠቅባት እንኳ የኢትዮጵያ “መዲና ዩኒቨርሲቲ” የመባልን ያህል ትከበራለች፡፡ እስቲ ተመልከቱ እርሷ ያፈራችውን ዑለማ!… ከኢፋት ምድር ጀምሮ እስከ ራያ ድረስ በተንጣለለው ክልል ውስጥ ያለው ጎራና መንደር ሁሉ የየራሱን አንድ ቱባ “ዓሊም” አበርክቷል፡፡ ሼኽ ጠልሃ ጃዕፈር (ኢፋት)፣ ሙፍቲ ሲራጅ (ራያ)፣ ሼኽ ዳኒይ (ዳና)፣ ሐጂ ከቢር (ከሚሴ አውራጃ)፣ ሼኽ ዑመር ቡሽራ (ቃሉ አውራጃ)፣ የጀማው ሼኽ (ደሴ ዙሪያ አውራጃ)፣ የዶርቃው ሼኽ…..ሼህ ሰይድ ጫሊ (ወራ ባቦ ባቲ)።።።።። እያልን መዘርዘር እንችላለን፡፡ ቅዱስ ቁርኣንን በአማርኛ የተረጎሙት ሁለቱም ዓሊሞች ወሎዎች ናቸው- ሼኽ ሰይድ ሙሐመድ ሳዲቅ እና ሐጂ ሙሐመድ ሣኒ ሐቢብ፡፡
የቀድሞ የ ወሎ ጀግኖች
የ በሬንቶ ልጆች ።፦
1.በላይ ዘለቀ=ወሎ ቦረነ
2.አባ መርሴ= ራያ
3.መሀመድ መኪ= ራያ
4.ሀሰን ረሺዴ =ከሚሴ
5.ሀሰን አሜ=ከሚሴ
6.አባ ጋንጉል=የጁ
8.መሃመድ አሊ.የ ወሎ ንጉስ=ደሴ
9.ልጅ እያሱ= የ ንጉሱ ልጅ=ደሴ
ብዙዎች ነቻው የልጠቀስኳቸው

በ ዘመነ መሰፊንት ንጉስ የነበሩት ፣እና ራስ አሊ ራስ ጉግሳ ወሌ የ በጌምድር ( ጎንደር) ንጉስ የነባሩት ኦሮሞ ነቻው ከዛ በሃለም የ ወሎ ነገስታት የ ነባሩት ራስ ሙሀመድ አሊ ( ሚከኤል) ፣ ልጅ ኢያሱ የ ሙሀመድ አሊ ልጅ፣ኤቴጌmenen" ጣይቱ ብጡል፣ ተወበች፣ ከዚ በፊት የነበሩት ነገስተቶች ኦሮሞዎች ነባሩ ወሎን የ ሰየሙት የ ኦሮሞ ነገድ ወይም ጎሰዎች ነቻው፣ከ ጥንት ጀምሮ በገደ ስረአት የሚኖሩ ኦሮሞዎች ነባሩ ፣አፄዎች የ ታሪክ ሰረቂዎች ስለ ሆኑ ኦሮሞ ታሪክ እንደለለው አርጎ ጽፏወል፣ አፄዎች የ ሙስልም ጠላት የ ኦሮሞዎች ጠላት ነቻው ፣እሄ ግልፅ ነው ማንም መካድ አይችልም በ ወሎ አፄ ዩሀንስ የ ወሎ ሙስልሞች ከ 30 ሺ በለይ የሚሆኑትን ገድሏል፣ አፄ ሚኒልክ ኣኖሌ ለይ ንፁ የ ኦሮሞ አባቶች እና እናቶች ለይ እጃቸውን እና ጡተቸውን ቆርጧል እሄ እውነት ነው እስከ ቅርብ ግዜ እጀቻው የተቆረጡት በ ህዬት ነበሩ፣አፄዎች ጀግነ ሰይሆኑ የ ጀግኖች ታሪክ ሰረቅዎች ነቻው።

"የጁ ኦሮሞ
በ ሰሜን ኢትዮጵያ ውስጥ ከሚገኙ ኦሮሞ አንዱ የ የጁ ኦሮሞ ነው።
በ 14ኛው ክፍለ ዘመን በፊት በተፃፈው ታሪክ ይመሰክራል ፡
እንደ ታሪክ ፃፈው የየጁ ኦሮሞ ከ ቦቆጂ ከምባሉ ጎሳዎች እንደሆነ የመለክታል። ምን ኣለበት የ የጁ ኦሮሞ የ ሙስሊሞች የሼሆቹ ነው።በመጀመሪያ ከ ቦቆጂ ጎሳዎች የመጀመሪያዎቹ ,ቁንቢ,መርሶ,ሸካ,አባ ድምበር መልዬ, ገመዳና እልማን ኦሮሞ ተብሎ መጣራተቸውን ይነገራል።ቁንቢ መቻሬ በምትባል አሁን በስተ ምስራቅ ወልደያ የምትገኝ ይኖሩ ነበር ። አባ ድምበር መሊዬ ደግሞ ጉባላፍቶ ላይ ይኖሩ ነበር ።የ የጁ ኦሮሞ የዘር ሀረገቸው ወደ ኀለ ሥቆጥሩ "ገመ ገሊ"(Gamaa gali) ወደ ምባል የሰገባሉ።የጁ በአራት ጎሳዎች ይከፈላል እነሱም :-ወራ ዶረን ቦጁ, ወራ ሩፎ ሮባ,ወራ ካሎ,ወራ ኡጊ በመባል ይጠራሉ ።
"/miky sultan/wollo oromo
የጁ ኦሮሞ የመሻኢኽ አገር
ሸህ ዳኒዩል አወል ሸህ አህመድ አደም ጉራቻ
ሸህ ዳኒዩ ሳኒ ሸህ ሙሀመድ ያሲን ዳለቻ
ሸህ ሙሀመድ ሚአዋ መርሳ
ሸህ ሲሪጁ ዲን ጓጉር
ሸህ አሊ መንታ አባ ሰርባ
ሸህ ከረም ( ሸህ አብዱ ረሂም ወረ ገራ )
የሌሎችም ስማቸውን ያልጠቀስኳቸው መሻኢኽ አገር ናት ከሌላው ለየት የሚያረጋት ዳኒዩል አወል ና ዳኒዩ ሳኒ እንደ ሽሀቸው ጀማሉል አኒይ ኦሮምኛን በአረብኛ ፊደል የፃፋ የሸህ አገር መሆኗ ነው

በላይ ዘለቀ
በላይ ዘለቀ ላቀዉ ቂልጡ አያኖ ገልገሊ የወሎ ክፍለ ሃገር ተወላጅ ሲሆን እድገቱና ጅብዱ ደግሞ በጎጃም ክፍለ ሃገር ሲሆን በጎጃም ቤተሰብ መስርተዋል ።ጀግናው በላይ ዘለቀ ከአባታቸው ከዘለቀ ላቀው እና ከእናታቸው ከወ/ሮ ጣይቱ አስኔ በወሎ ክፍለ ሐገር በቦረና ሳይንት አውራጃ በጫቃታ ወረዳ ልዩ ስሙ ጅሩ ጉጣ ከተባለው ቀበሌ በ1904 ዓ.ም ተወለዱ።በተወለዱ በአራት ዓመታቸው አባታቸው ባሻ ዘለቀ ላቀው የልጅ እያሱ ባለሟል ሆነው የአንድ ክፍለ ጦር ኃላፊ ስለነበሩ ልጅ እያሱ በተያዙ ጊዜ ከዚያ አምልጠው በቦረና ሳይንት አውራጃ በጨቃታ ወረዳ ልዩ ስሙ ጣቀት መድሉ ከተባለው
120 views000, 15:29
Open / Comment
2021-04-05 20:52:32 Dubbannee hin quufnu
Ganamaaaf galgalaa
Jibbi gad-aanudha
kan caalu Jaalala
-
Jibba yaa jibbinuu
Jaalalaan yaa moonuu
Jaalalaa faarsudhaaf
Maatiiwwan yaa taanuu
87 views¥dnk Kachu, 17:52
Open / Comment
2021-04-05 15:58:17 Odeeffannoo dhugaa Afaan Oromoon argachuuf chanaalaa armaan gadii #cuqasuun itti dabalamaa.
164 viewsRobI A, 12:58
Open / Comment