🔥 Burn Fat Fast. Discover How! 💪

STUDENTS NEWS CHANNEL (የተማሪዎች ዜና መስኮት)

Channel address: @nationalexamsresult
Categories: Education
Language: English
Country: Ethiopia
Subscribers: 41.65K
Description from channel

የተማሪ እና ተማሪ ነክ መረጃዎች ይቀርቡበታል፡

Ratings & Reviews

2.67

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

0

3 stars

0

2 stars

1

1 stars

1


The latest Messages 297

2021-03-19 23:19:56
#ማስታወቂያ

#ጊቢ_Meme
በዩኒቨርሲቲ life ላይ ብቻ የተሰሩ አዝናኝ እና አስቂኝ ሜሞችን ለማግኘት የጊቢ meme የቴሌግራም ቻናልን ተቀላቀሉ

JOIN US

@gibimemes
5.4K viewsedited  20:19
Open / Comment
2021-03-19 23:19:37
አዲስ ዋጋዉ ተመጣጣኝ ከዚህ በፊት ያልተለመደ
ለቤተሰብ ለጓደኛ ለፋቅረኛ የሚወዱትን ዘፍኝ ፎቶ... የተለያዩ ነገሮችን በመስታወት ላይ በማሰራት ጥሩ ማስታወሻ ስጦታ በመስጠት የሚወዱትን ሰዉ ያስደስቱ።

#Price 550
Contact on Telegram @Henak_21
0924848164
4.9K views20:19
Open / Comment
2021-03-19 16:20:00
የመምህራንና የትምህርት ቤት አመራሮች ሙያ ፈቃድ አሰጣጥና ዕድሳት የሚከታተል የሙያ ፈቃድ ካውንስል ሊመሰረት ነው።
------------------------------------
የትምህርት ሚኒስቴር ለመምህራንና የትምህርት ቤት አመራሮች የሙያ ፍቃድ አሰጣጥና እድሳትን የሚከታተል የሙያ ፍቃድ ካውንስል ለመመሰረት ውይይት እያካሄደ ነው።

የትምህርት ሚኒስቴር ሚኒስትር ዴኤታ ወ/ሮ ሁሪያ ዓሊ ለመምህራንና ለትምህርት አመራሮች የሙያ ፍቃድ መስጠትና ማደስ መምህሩንና የትምህርት አመራሩን በመማር ማስተማሩ ሂደት ላይ ተግተው እንዲሰሩ ያስችላል ብለዋል።

የሙያ ፍቃድ መስጠትና ማደስ ለትውልዱ ጥራት ያለው ትምህርት ተደራሽ እንዲሆን የላቀ አስተዋፅኦ እንደሚያደርግ ሚኒስትር ዴኤታ ጠቁመዋል፡፡

የኢትዮጵያ መምህራን ማህበር ፕሬዚደንት ዶ/ር ዮሐንስ በንቲ በበኩላቸው የመምህራን ሙያ ፈቃድ አሰጣጥ በአለም አቀፍ ደረጃ ስታንዳርድ ተቀምጦለት የሚከናወን እንደሆነና ውጤታማ የሆነ የመማር ማስተማር ሂደት እንዲኖር ከፍተኛ አስተዋጽኦ እንደሚያበረክት ገልፀዋል፡፡

በካውንስል ምስረታው ላይ የክልልና ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ አመራሮች፣ የኢትዮጵያ መምህራን ማህበር፣ የመምህራን ትምህርት ኮሌጅ ዲኖች፣ የኢትዮጵያ የግል ትምህርት ቤቶች ማህበር እንዲሁም የትምህርት ሚኒስቴር አመራሮችና ባለሙያዎች ተሳትፈዋል፡፡

#SHARE
መረጃው ለሌሎችም እንዲደርስ ያጋሩ

ለተጨማሪ መረጃ ቻናላችንን ተቀላቀሉን
@NATIONALEXAMSRESULT
3.2K viewsedited  13:20
Open / Comment
2021-03-19 15:23:19
አዲስ ዋጋዉ ተመጣጣኝ ከዚህ በፊት ያልተለመደ
ለቤተሰብ ለጓደኛ ለፋቅረኛ የሚወዱትን ዘፍኝ ፎቶ... የተለያዩ ነገሮችን በመስታወት ላይ በማሰራት ጥሩ ማስታወሻ ስጦታ በመስጠት የሚወዱትን ሰዉ ያስደስቱ።

#Price 550
Contact on Telegram @Henak_21
0924848164
3.4K views12:23
Open / Comment
2021-03-19 10:04:29
ከዚያ በፊት እሑድ ማለትም በ12/07/13 ዓ.ም የዲፓርትመንት ትውውቅ ስለሚኖር ሁሉም ፍሬሽማን ተማሪ ከጠዋቱ 2:30 በመመገቢያ አዳራሽ እንድትገኙ ተብላችኋል፡፡

#SHARE
መረጃው ለሌሎችም እንዲደርስ ያጋሩ

ለተጨማሪ መረጃ ቻናላችንን ተቀላቀሉን
@NATIONALEXAMSRESULT
4.4K views07:04
Open / Comment
2021-03-19 10:01:14 መቅደላ አምባ ዩኒቨርሲቲ

አንደኛ ዓመት ተማሪዎች የዲፓርትመንት መግቢያ ፈተና ከ30% ሰኞ ማለትም በ13/07/13 ዓ.ም ስለሚሰጥ ከላይ የተዘረዘሩት ኮርሶች ላይ በቂ ዝግጅት አድርጉ ተብላችኋል፡፡

#SHARE
መረጃው ለሌሎችም እንዲደርስ ያጋሩ

ለተጨማሪ መረጃ ቻናላችንን ተቀላቀሉን
@NATIONALEXAMSRESULT
4.3K viewsedited  07:01
Open / Comment
2021-03-18 21:48:28
ከኛ ሀገር ይሆን import ያደረጉት

በቡልጋሪያ የአራተኛ ሊግ ትናንት በነበረ ጨዋታ ለተጫዋች ቢጫ በመስጠቱ በቁጣ ተጫዋቾች ዳኛውን ከሜዳ ለምታት ሲያባሩት ታይቷል ።
21 ደቂቃ የዘለቀው ጨዋታ በክስተቱ ምክንያት ዳኛው እየሮጠ የተቋረጠ ሲሆን ዳኛው ፊሽካ አሰምቶ ሊደበድቡት የነበሩትን ተጨዋቾች ሮጦ አምልጧል።

Bisatsport

ለተጨማሪ መረጃ ቻናላችንን ተቀላቀሉን
@NATIONALEXAMSRESULT
3.0K viewsedited  18:48
Open / Comment
2021-03-18 18:38:46
ትምህርት ሚኒስቴር የትምህርት ብርሃን የተሰኘ አዲስ ሃገር-ዓቀፍ የምዘና ስርዓት ዘርግቷል፡፡

በመሆኑም በተለያዩ አጋጣሚዎች በሀገር በቀል እውቀት፣ በሃይማኖት ተቋማት እና በተቀናጀ ተግባር ተኮር የጎልማሶች ትምህርት መርሃ-ግብር ማንበብ፣ መፃፍና ማስላት የቻሉ ጎልማሶች በሙሉ ከመጋቢት 15,2013ዓ.ም ጀምሮ በሁሉም ክሎሎችና ከተማ አስተዳደሮች ይመዘናሉ፡፡

ምዘናውን ያለፉ ተመዛኞችም ሰርተፍኬት ይሰጣቸዋል።

#SHARE
መረጃው ለሌሎችም እንዲደርስ ያጋሩ

ለተጨማሪ መረጃ ቻናላችንን ተቀላቀሉን
@NATIONALEXAMSRESULT
4.6K viewsedited  15:38
Open / Comment
2021-03-18 12:02:35 የትኛውን መጽሐፍ ይፈልጋሉ

ፍቅር እስከ መቃብር
▓⇨→read ⇨share
ራማቶሃራ
▓⇨→read ⇨share
ዴርቶጋዳ
▓⇨→read ⇨share
ክቡር ድንጋይ
▓⇨→read ⇨share
የወንድ ምጥ
▓⇨→read ⇨share
የአና ማስታወሻ
▓⇨→read ⇨share
ዣንቶዦሀራ
▓⇨→read ⇨share



▓⇨→see more...
5.4K views09:02
Open / Comment
2021-03-18 11:08:38
በደቡብ አፍሪካ በሚገኝ ትምህርት ቤት አንድ ርዕሰ መምህር መፀዳጃ ቤት ወድቆ ለጠፋበት ስልክ የ11 ዓመት እድሜ ያለውን ተማሪ እጁን ጉድጓድ ውስጥ ከቶ ስልኩን እንዲያወጣለት ማስገደዱ ቁጣ ፈጠረ


በደቡብ አፍሪካ በሚገኝ የትምህርት ቤት ርዕሰ መምህር የሆነው የ49 ዓመቱ ሉቤኮ ማጋንዴላ መፀዳጃ ቤት ወድቆ ለጠፋበት ስልክ የ11 ዓመት እድሜ ያለው ተማሪን መፀዳጃ ቤቱን ቆፍሮ ስልኩን እንዲያወጣለት አስገድዷል።ተማሪው ይህንን ካደረገለት 200 የደቡብ አፍሪካ ራንድ ወይም 14 የአሜሪካ ዶላር እንደሚሰጠው ቃል ይገባለታል።

ይህንን ድርጊት የፈፀመው ርዕሰ መምህር በዋስትና ከእስር ቢለቀቅም ድርጊቱ ቁጣ ፈጥሯል።የተማሪው አያት በርዕሰ መምህሩ ድርጊት የተነሳ ልጃችን በሌሎች ተማሪዎች መሳለቂያ እሆናለሁ በሚል ስጋት ወደ ትምህርት ቤት መሄድን ፈርቷል ሲሉ ተደምጠዋል።

የምስራቃዊ ኬፕታውን የትምህርት ባለስልጣናት የተማሪዎ ቤተሰቦች መኖሪያ ቤት በመሄድ በድርጊቱ ማዘናቸውን እንደሚገልፁ አስታውቀዋል።

የ11 ዓመቱ ተማሪ ስልኩ ገብቷል ወደተባለበት የመፀዳጃ ጉድጓድ በጉልበቱ ተንበርክኮ ሲፈልግ የሚያሳይ የቪዲዮ ምስል ተሰራጭቷል።የሞባይል ስልኩ ያልተገኘ ሲሆን ለተማሪው ድካም ርዕሰ መምህሩ እሰጥሃለው ካለው ገንዘብ ቀንሶ 50 ራንድ ሰጥቶታል።

በስምኦን ደረጄ

Via #ዳጉ_ጆርናል

#SHARE
መረጃው ለሌሎችም እንዲደርስ ያጋሩ

ለተጨማሪ መረጃ ቻናላችንን ተቀላቀሉን
@NATIONALEXAMSRESULT
5.2K viewsedited  08:08
Open / Comment