🔥 Burn Fat Fast. Discover How! 💪

STUDENTS NEWS CHANNEL (የተማሪዎች ዜና መስኮት)

Channel address: @nationalexamsresult
Categories: Education
Language: English
Country: Ethiopia
Subscribers: 41.65K
Description from channel

የተማሪ እና ተማሪ ነክ መረጃዎች ይቀርቡበታል፡

Ratings & Reviews

2.67

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

0

3 stars

0

2 stars

1

1 stars

1


The latest Messages 299

2021-03-15 10:13:20
የአስትራዜንካ ክትባት ጥቅም ላይ እንዳይውል ያገዱ ሀገራት 7 ደረሱ!

ኔዘርላንድ የደም መርጋት የጤና ችግር ያስከትላል ስትል የአስትራዜኒካ የኮሮና ቫይረስ የክትባት መድሃኒት ጥቅም ላይ እንዳይውል አግዳለች፡፡ የኔዘርላንድ መንግስት ለቀጣዮቹ 15 ቀናት የክትባት መድሃኒት እንደማይሰጥም አስታውቋል፡፡ከኔዘርላንድ አስቀድማ አየርላንድ ፣ በኖርዌይ በአንድ ጎልማሳ ላይ የክትባት መድሃኒቱ የደም መርጋት የጤና እክል በማስከተሉ የአስትራዜኒካ ክትባት እንዳይሰጥ ወስናለች፡፡ከኔዘርላንድ እና አየርላንድ በተጨማሪ ዴንማርክ ፣ ኖርዌይ ፣ ቡልጋሪያ ፣ አይስላንድ እና ታይላንድ የአስትራዜኒካ ክትባት ጥቅም ላይ እንዳይውሉ አግደዋል፡፡

አስትራዜኒካ በበኩሉ ደም ያረጋል የሚለው መረጃ ምንም ማረጋገጫ የሌለው ሲል አስተባብሏል፡፡በአውሮፓ ህብረት አባል ሀገራት እና በእንግሊዝ 17 ሚሊዮን ሰዎች የአስትራዜኒካን ክትባት መውሰዳቸው ተሰምቷል፡፡የአስትራዜኒካ የህክምና ዋና ሓላፊ 17ሚሊዮን ሰዎች ክትባቱን ወስደው ከ 100 ያነሱ ሰዎች ላይ ብቻ የደም መርጋት ተከስቷል መባሉን ተከትሎ የቫይረሱ ባህሪ እንደ ግለሰቡ የጤና ሁኔታ ሊለያይ ይችላል፡፡

Bisrat FM

#SHARE
መረጃው ለሌሎችም እንዲደርስ ያጋሩ

ለተጨማሪ መረጃ ቻናላችንን ተቀላቀሉን
@NATIONALEXAMSRESULT
8.8K viewsedited  07:13
Open / Comment
2021-03-14 20:56:41
የጥሪ ማስታወቂያ ለኣክሱም ዩኒቨርሲቲ ኤክስቴንሽን ተማሪዎች

ለኣክሱም ዪኒቨርስቲ ኤክስቴንሽን /ኢ- መደበኛ/ እንዲሁም መደበኛ የሁለተኛ ድግሪ (ማስተርስ) ተማሪዎች ት/ት የሚጀሙሩበት ቀን ጥሪ አቀረበ።

- ለነባር ወይም ስንየር የኤክስተንሽን(ኢ-መደበኛ) ድግሪ ተማሪዎች ከመጋቢት 11/2013ዓ/ም ጀምሮ እንዲገቡ ጥሪ ያቀረበ ሲሆን፤

- ከመጋቢት 15 -16/2013ዓ/ም ባለው ጊዜ ለሁሉም #መደበኛ# የሁለተኛ ዲግሪ(ማስተርስ) ተማሪዎች የአንደኛ ሴሚስተር ኖርማል ምዝገባ ይካሄዳል።

- ለሁሉም የኤክስተንሽን (ኢ-መደበኛ) ማስተርስ ተማሪዎች ከመጋቢት 18-19/2013ዓ/ም ባለው ጊዜ የአንደኛ ሴሚስተር ኖርማል ምዝገባ ያደርጋሉ።

(ጌታቸው ካሕሱ /የአክሱም ዩኒቨርስቲ አዲስ አበባ ጉዳይ ማስፈፀሚያ ጽ/ቤት ሃላፊ)

#SHARE
መረጃው ለሌሎችም እንዲደርስ ያጋሩ

ለተጨማሪ መረጃ ቻናላችንን ተቀላቀሉን
@NATIONALEXAMSRESULT
8.5K viewsedited  17:56
Open / Comment
2021-03-14 15:53:51
ከላይ የቀረበው ጥያቄ ላይ ( https://t.me/nationalexamsresult/7560 ) ለመለሱት መልስ ከስር Comment መስጫው ስር ምክንያትዎን መግለጽ ይችላሉ።

ESHU &
Team: @NATIONALEXAMSRESULT
9.0K views12:53
Open / Comment
2021-03-13 11:16:50
"ፈተናው ላይ ይካተታል ካልነው ውጪ ሌላ ጥያቄ አላወጣንም" ትምህርት ሚኒስቴር

የትምህርት ሚኒስቴሩ ባሳለፍነው ሳምንት የተጠናቀቀው የ2012 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና የ11ኛ ክፍል ሙሉ ምዕራፎችን እና የ12ኛ ክፍል የመጀመሪያ መንፈቅ ዓመት ትምህርትን ብቻ ያካተተ ነው፡፡

ከዚህ ውጪ ጥያቄዎችን አላወጣንም። እንዲህ አይነት መረጃዎች የተሳሳቱ ናቸው ሲሉ በመግለጫቸው አሰምተዋል።

#SHARE
መረጃው ለሌሎችም እንዲደርስ ያጋሩ

ለተጨማሪ መረጃ ቻናላችንን ተቀላቀሉን
@NATIONALEXAMSRESULT
10.9K viewsedited  08:16
Open / Comment
2021-03-13 09:53:43
እኛ ጋር የታገቱት ተማሪ እህቶቻችን እና ወንድሞቻችንስ ማን ይሆን የሚጮህላቸው¿

ተመድ በናይጀሪያ የታገቱ ተማሪዎች ያለቅድመ ሁኔታ እንዲለቀቁ ጥሪ አቅርቧል

የተመድ ዋና ጸኃፊ አንቶኖዮ ጉተሬዝ በናይጀሪያ በአራተኛ ዙር በታጣቂዎች ከፌደራል የፎረስትሪና ሜካናይዜሽን ኮሌጅ የታገቱ 30 ሴት ተማሪዎችና ሌሎች ሰራተኞች እንዲለቀቁ ጥሪ አቅርቧል፡፡ እገታው ከባፈው መስከረም ጀምሮ ለአራተኛ ጊዜ መሆኑ ተገልጿል፡፡ ትምህርት ቤት ለተማሪዎች ደህንነት የሚሰማቸው ቦታ መሆን አለበት ያሉት ዋና ጸኃፊው በትምህርት ቤቶች ላይ እየደረሰ ያለው ጥቃት ከፍተኛ የሆነ የልጆች መብት ጥሰትን ማስከተሉን ተናግረዋል፡፡

አል ዓይን አማርኛ

#SHARE
መረጃው ለሌሎችም እንዲደርስ ያጋሩ

ለተጨማሪ መረጃ ቻናላችንን ተቀላቀሉን
@NATIONALEXAMSRESULT
9.6K viewsedited  06:53
Open / Comment
2021-03-12 23:03:37
ጅግጅጋ ዩኒቨርሲቲ |የዋጋ ተመን መቆጣጠሪያ
[ መልካም ተሞክሮ ]

በጅግጅጋ ዩኒቨርሲቲ በተለያዩ እቃዎች ላይ እየተስተዋለ ያለውን ከፍተኛ የዋጋ ግሽፈት ለመቆጣጠር ሲባል በዩኒቨርሲቲው የተማሪዎች ህብረት የወጣ የዋጋ ተመን

#SHARE
መረጃው ለሌሎችም እንዲደርስ ያጋሩ

ለተጨማሪ መረጃ ቻናላችንን ተቀላቀሉን
@NATIONALEXAMSRESULT
1.0K viewsedited  20:03
Open / Comment
2021-03-12 18:09:00 198 የሚሆኑ የግል ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ኤጀንሲው ያቀረበውን የመረጃ ስርዓት ተከትለው ለአገልግሎት ዝግጁ መሆናቸውን የከፍተኛ ትምህርት አግባብነትና ጥራት ኤጀንሲ አስታወቀ፡፡

ለ2013 ዓ.ም የትምህርት ዘመን የግል ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ዝግጅት ምን እንደሚመስል አሐዱ ያናገራቸው በከፍተኛ ትምህርት አግባብነትና ጥራት ኤጀንሲ የእውቅና ፍቃድ አሰጣጥ ዳይሬክተር አቶ አብይ ደባይ ኤጀንሲው የመረጃ ስርዓትን በመዘርጋት ጥብቅ ቁጥጥር እያደረገ መሆኑን ተናግረዋል፡፡

በዘንድሮው የትምህርት ዘመን ሁሉም የግል ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ኤጀንሲው ያዘጋጀውን የመረጃ ስርዓት ተከትለው ለመማር ማስተማር አገልግሎት ዝግጁ ናቸው ያሉት ዳይሬክተሩ ከ278 ተቋማት ውስጥ 198ቱ በመረጃ ስርዓቱ ውስጥ የገቡ መሆናቸውን ገልፀዋል፡፡

2013 የትምህርት ዘመን ትምህርት ለመስጠት ዝግጁ የሆኑ ተቋማት በቅድሚያ ኤጀንሲው የዘረጋውን የመረጃ ስርዓት ተከትለው ለቁጥጥርና ክትትል የሚመች ማስረጃን ማቅረብ አለባቸው ያሉት አቶ አብይ ከዚህ ውጪ ያሉት ግን የእውቅና ፍቃድ አይሰጣቸውም ብለዋል፡፡ኤጀንሲው ይህንን መተግበር መቻሉ ከዚህ ቀደም በግል ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ላይ የሚታየውን ህገ-ወጥ አካሄድ ለመቅረፍ ትልቅ አስተዋፅኦ እንዳለው ተናግረዋል፡፡

[አሐዱ ራድዮ 94.3]

#SHARE
መረጃው ለሌሎችም እንዲደርስ ያጋሩ

ለተጨማሪ መረጃ ቻናላችንን ተቀላቀሉን
@NATIONALEXAMSRESULT
3.9K viewsedited  15:09
Open / Comment
2021-03-12 17:49:36 "ወጣቶች ዩኒቨርስቲ ከገቡበት ጊዜ ጀምሮ ስለ ስራ ማሰብ መጀመር አለባቸው" አቶ ኤፍሬም በቀለ

ከከፍተኛ የትምህርት እና የሙያ ተቋማት እየተመረቁ የሚወጡ እጅግ ብዙ ወጣቶች በስራ ገበያው ላይ ተመጣጣኝ ስራ ሲያገኙ አይታይም፡፡

በዚም ምክንያት የተማሩ ወጣቶች በስራ ፍለጋ ከወራት እስከ ዓመት ሲጉላሉ ይስተዋላል፡፡ በአንጻሩ ቀጣሪዎችም ተወዳዳሪ የሆኑ ወጣቶች በበቂ ሁኔታ ገበያው ላይ እንደሌሉ ሲያነሱ ይሰማል፡፡

የስነልቦና ባለሞያ እና የስራ ቅጥር አማካሪ የሆኑት አቶ ኤፍሬም በቀለ ወጣቶች ስለ ስራ ማቀድ ያለባቸው ሲመረቁ ሳይሆን ገና ትምህርት ሲጀመሩ ነው ይላሉ፡፡

#SHARE
መረጃው ለሌሎችም እንዲደርስ ያጋሩ

ለተጨማሪ መረጃ ቻናላችንን ተቀላቀሉን
@NATIONALEXAMSRESULT
3.9K viewsedited  14:49
Open / Comment
2021-03-12 16:13:17 #ማስታወቂያ

እንኳን ወደ "GOFERE BOOKS" ቻናል በደህና መጣችሁ

ይህ ቻናል በዋናነት መጽሕፍትን በPDF መልኩ የምናጋራበት ሲሆን፤ በተጨማሪም አስተማሪ እና አዝናኝ ፕሮግራሞች የሚቀርቡበት ይሆናል።

"BE CHAIN READER"

https://t.me/joinchat/0btKCYSJmxgxYTFk
4.5K viewsedited  13:13
Open / Comment