Get Mystery Box with random crypto!

STUDENTS NEWS CHANNEL (የተማሪዎች ዜና መስኮት)

Channel address: @nationalexamsresult
Categories: Education
Language: English
Country: Ethiopia
Subscribers: 41.65K
Description from channel

የተማሪ እና ተማሪ ነክ መረጃዎች ይቀርቡበታል፡

Ratings & Reviews

2.67

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

0

3 stars

0

2 stars

1

1 stars

1


The latest Messages 302

2021-03-06 14:54:17
New| ወልዲያ ዩኒቨርሲቲ

በ2012 ዓ.ም በተለያየ ምክንያት የመጀመሪያ ሴሚስተር ላይ ትምህርታችሁን አቋርጣችሁ ለቀራችሁ የ3ኛ ፡ 4ኛ እና 5ኛ ዓመት መደበኛ ተማሪዎች የነበራችሁ በሙሉ ከ መጋቢት 1 እና 2 2013 ዓ.ም በአካል ተገኝታችሁ እንድትመዘገቡ ዩኒቨርሲቲው ያሳስባል፡፡

በ2012 ዓ.ም 1ኛ ዓመት ሆናችሁ በመጀመሪያ እና ሁለተኛ ሴሚስተር ያቋረጣችሁ ተማሪዎች በሌላ ማስታወቂያ ጥሪ ይደረግላችኋል።

#SHARE
መረጃው ለሌሎችም እንዲደርስ ያጋሩ

ለተጨማሪ መረጃ ቻናላችንን ተቀላቀሉን
@NATIONALEXAMSRESULT
7.1K views11:54
Open / Comment
2021-03-06 14:46:03
#ያሳዝናል
#ያሳፍራልም

ስንት እና ስንት እህት ወንድሞቻችን ተጎድተው ደማቸው እየፈሰሰ በከንቱ በምናጣባት ሀገር ፥ እናቶች የህክምና ጣቢያዎች ለመድረስ ርቀት ስላለ በቤት ውስጥ እየወለዱ በሚሞቱባት ሀገር ፥ ከለፍቶ አዳሪ ከእጅ ወደ አፍ ከሆነ ደመወዝ ተቆርጦ በሚቀነስ ታክስ በተገዛ አምቡላንስ እንዲህ ያለ ስራ ሲሰራ ማየት ያማል ፥ ያሳዝናል ፥ ያሳፍራልም!

#SHARE
መረጃው ለሌሎችም እንዲደርስ ያጋሩ

ለተጨማሪ መረጃ ቻናላችንን ተቀላቀሉን
@NATIONALEXAMSRESULT
6.6K views11:46
Open / Comment
2021-03-06 14:42:18
ለልደት፣ ለምርቃት እና ለማንኛውም አይነት ስጦታ #ሰዓቶችን_በሚፈልጉት_ሰው_ፎቶ ወይም በድርጅት ሎጎ እንሰራለን በብዛት ለሚያዝ እና ለማከፋፈል ለሚፈልጉ ቅናሽ እናደርጋለን።
#ባለ_ቆዳ 300
#ባለ_ብረት 400

#በተጨማሪም_የተለያዩ_ለስጦታ_የሚሆኑ ኩባያዎች ፣ ትራስ ፣ ቲሸርት ፣ የግድግዳ ሠዓቶችን እና ሌሎችንም በፈለጉት ፎቶ አሳምረን እንሠራለን፡፡

Order us via Telegram @habeshagifts1
or Call 0935199954
አድራሻ፡- አውቶቡስ_ተራ_መሳለሚያ ወይም ጀሙ mina mall ህንፃ ወይም ሜክሲኮ
ወደ ክልል ከተሞች በፖስታና በሹፌር በታማኝነት እንልካለን።

For more products
#JOIN_OUR_CHANNEL
https://t.me/joinchat/AAAAAE_-T4p_QITNQ151fA
6.5K views11:42
Open / Comment
2021-03-06 09:03:16
#AASTU
#FINAL_EXAM

የ2012 ዓ.ም የሁለተኛው ሴሚስቴር የማጠቃለያ ፈተና መጋቢት 13/2013 ዓ.ም የሚሰጥ ይሆናል ተብላችኋል

#SHARE
መረጃው ለሌሎችም እንዲደርስ ያጋሩ

ለተጨማሪ መረጃ ቻናላችንን ተቀላቀሉን
@NATIONALEXAMSRESULT
7.0K viewsedited  06:03
Open / Comment
2021-03-06 09:00:57
የጥሪ ማስታወቂያ ለኣክሱም ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች

የኣክሱም ዩኒቨርሲቲ በ2013 ተመራቂ የነበሩ መደበኛ ተማሪዎቹን መጋቢት 5-6 ወደ ግቢ እንዲገቡ ጥሪ አቅርቧል።

በ2013 ተመራቂ ያልሆኑ መደበኛ ተማሪዎቹን ደግሞ ከመጋቢት 15 -16 ወደ ግቢ እንዲገቡ ነው ጥሪውን ያቀረበው።

የ2013 ተመራቂ ተማሪዎች የሆናችሁና በሽሬና በዋናው ግቢ ትምህርታችሁን ስትከታተሉ የነበራችሁ ሪፓርት የምታደርጉት በዋናው ግቢ ሲሆን የጤና ሳይንስ ኮሌጅ ተማሪዎች በነበራችሁበት ሪፓርት እንድታደርጉ ተብላችኋል።

#SHARE
መረጃው ለሌሎችም እንዲደርስ ያጋሩ

ለተጨማሪ መረጃ ቻናላችንን ተቀላቀሉን
@NATIONALEXAMSRESULT
7.3K viewsedited  06:00
Open / Comment
2021-03-05 12:32:46 የተማሪዎች መልዕክት ለ #MoSHE

ሰላም እንዴት ናችሁ የዘወትር የፔጃችሁ ተከታታይ ነኝ

መልዕክት ለማስተላለፍ ነበር ......

እንደሚታወቀው የአዲግራትና አክሱም ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች ትምህርት ካቆሙ ይኸው ድፍን አንድ ዓመት ሊሞላቸው በጣም ጥቂት ቀናቶች ብቻ ነው የሚቀራቸው ። አስቡት እስቲ በሌላ ዩኒቨርስቲ ያሉ ጓደኞቻቸው ሲማሩ ማየትና እነሱ ደግሞ ከትምህርት ገበታ ውጪ መሆናቸውን ሲመለከቱ ምን ያህል የስነ ልቦና ጫና እንደሚደርስባቸው ማንም የሚረዳው ነው። እነዚ ተማሪዎች አጓጉል ነው የሆኑት ። ነገ ዛሬ እንጠራለን በሚል ተስፋ በመጠባበቅ ላይ ናቸው ።በሌላ በኩል ብንጠራስ በእርግጥ በሰላም, ሰላማችንና ደህንነታችን ተጠብቆ እንማራለን ወይ በሚል ስጋት ጭንቅ ላይ ናቸው ። ምክንያቱም የምናየውና የምንሰማው ማለት በቦታው ካሉ ቤተሰቦቻችንና ወገኖቻችን የሚሰጡን መረጃ እንኳን የከፍተኛ ትምህርት (ዩኒቨርስቲ ) ለማስጀመር ይቅርና የመጀመሪያ ደረጃ ትምህርት ቤት ለማስጀመር እጅግ አዳጋች ሁኔታ ነው ያለው። ምክንያቱም ሙሉ በሙሉ በሚቻል ሁኔታ መሠረተ ልማቶች ወድመዋል ። ውሃ፣ መብራት ፣ስልክ ፣ህክምና ማግኘት በጣም አስቸጋሪ ነው። ኢንተርኔትማ የቅንጦት ነው አይታሰብም። በተለይ እነዚህ ሁለቱ ዩኒቨርስቲዎች (አክሱምና አዲግራት) በጦርነቱ ወድሟል የተረፈው ንብረት ተዘርፏል። ለምን ግልጽ አላደርገውም ዩኒቨርስቲነቱ ቀርቶ የኤርትራ ና የኢትዮጵያ መከላከያ ሰራዊት የጦር ካምፖ ሆኗል ።ጦርነቱም እንደቀጠለ ነው።እውነታው ይሄ ሆኖ ሳለ መንግስት በቅርብ ቀን ሁሉን ነገር አስተካክዬና አሟልቼ ተማሪዎቼን እጠራለው የሚለው ነገር ተማሪዎችን ተስፋ ከመስጠት ውጪ እውነታውን አያንፀባርቅም ። በተማሪዎቹ ስነልቦና ላይ መጫወትም ነው።ከተሞቹ መሰረተልማት ሳያገኙ ለዩኒቨርስቲዎቹ ብቻ ተነጥሎ የሚደረግ ነገር አይኖርም ። እነዚህን ለሟሟላት ቢያንስ ወራትን ምናልባትም 3ወር 5ወር ሊፈጅ ይችላል። በመሃል የሚጎዱት ተማሪዎቹ ናቸው።
ወደ መፍትሄው ስመጣ ሁለት የመፍትሄ ሃሳቦች ይታዪኛል:

የመጀመሪያው ፦ ከሌሎች ክልል የመጡ ተማሪዎች በሃገራቸው ወይም በአቅራቢያቸው በሚገኙ ዩኒቨርስቲ ትምህርታቸው ካቋረጡበት እንዲጀምሩ
ሁለተኛው፦ በዛው አካባቢ ያሉ የአክሱምና የአዲግራት ተወላጅ ተማሪዎች ደግሞ በአንፃራዊነት መቀሌ ዩኒቨርስቲ ሰላም ስለሆነ እዛ እንዲማሩ መንግስት ቢፈቀድላቸው የተሻለ ነው።
እናንተም ለትምህርት ሚኒስቴርና ለ MOSHE ቅርብ የሆናቹ ባለሙያዎች የእነዚህ ሁለት ዩኒቨርስቲ ተማሪዎች እጣፈንታ መንግስት በቅርብ ቀን በተቋማቱ በኩል መፍትሄ እንዲበጅለት የዘወትር ጉትጎታችሁ አይለየን።
አመሰግናለው
M ነኝ ከአዲስአበባ


#SHARE
መረጃው ለሌሎችም እንዲደርስ ያጋሩ

ለተጨማሪ መረጃ ቻናላችንን ተቀላቀሉን
@NATIONALEXAMSRESULT
9.5K viewsedited  09:32
Open / Comment
2021-03-05 10:30:39
Mekdela Amba University Mekane Selam Campus calender

#SHARE
መረጃው ለሌሎችም እንዲደርስ ያጋሩ

ለተጨማሪ መረጃ ቻናላችንን ተቀላቀሉን
@NATIONALEXAMSRESULT
8.0K viewsedited  07:30
Open / Comment
2021-03-05 07:45:01
<<የሱዳኗ ጋዜጠኛ ቅስቀሳ ለሱዳን መንግስት ራስ ምታት ሆኗል።>> ሱለይማን

ሱሃይር አብዱል ራሂም ሱዳናዊት ተዋናይና ጋዜጠኛ ናት።ሱዳንን እወዳለሁ የሚል ካለ ይከተለኝ። ከቤቴ የምወጣው፣ ሰውነቴን አጧክሬ ሰላቴን ሰግጀ ሸሀዳየን አድርጌ ነው። ነጩ የግብፅ ውሻ (የግብፅን ፕሬዚዳንት አብዱልፈታህ ሲሲን ነው) ሱዳን ይመጣል
ሱዳን የሚመጣው ኢትዮጵያን እንዴት እንውጋት፣ ሊለን ነው። እኛን ጦርነት ማግዶ እሱ የሀላይብና የሻላቲንን መሬት ለወርሰን ነው። ትናንት የኛ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ግብፅ ሄዳ፣ መሬታችንን ለመሸጥ፣ ተስማምታለች። እነሱም ኢትዮጵያን የምንዋጋበት ወታደርና መሳሪያ ሊሰጡን ተስማምተዋል። ሱዳን በፊራኡን ልጆች ሴራ አጉል አዘቅጥ ልትገባ ነው። ይሄ ይመለከተኛል የምትል ሱሪ የለበስከው
የሱዳን ወጣት ሆይ የሱዳንን አፈር ለብሰህ የነፃነት አርማሀን ይዘህ ነጩን ውሻ ለመቃወም በመጭው ቅዳሜ ወደ ሱዳን አለማቀፍ አየር ማረፊያ እንገናኝ ትላለች።

የጋዜጠኛዋ ቅስቀሳ ለሱዳን መንግስት ራስ ምታት ሆኗል። እንዳያስራት ልጁቱ በሱዳን መሬት በህዝብ እንደሷ ደጋፊ ያለው ሰው የለም። በብር እንዳይለምናት፣ ሞክሮ ሳይሳካለት ቀርቷል። የግብፅ መንግስት የሱዳንን አየር መንገድ በወታደር አሳጥሮ ቢመጣም፣ ከአየር ማረፊያ እስከ ቤተ መንግስቱ ደጃፍ ነው ድረስ እንዳፈር በዝተን እንደውሃ ተያይዘን ነጩን ውሻ ወደመጣበት እንመልሰው ብላ ነው መልዕክት ያስተላለፈቸ። የልጁቱ ቅስቀሳ ሶሻል ሚዲያውን አጨናቅታል። አለም ቅዳሜ ደርሶ የሚሆነውን ለማየት ጓጉቷል። እኛም በርቺ አጋራችን ብለናል።

ትርጉም:— ሱሌማን አብደላ

#SHARE
መረጃው ለሌሎችም እንዲደርስ ያጋሩ

ለተጨማሪ መረጃ ቻናላችንን ተቀላቀሉን
@NATIONALEXAMSRESULT
8.2K viewsedited  04:45
Open / Comment
2021-02-14 12:08:24
አፋልጉን

አቶ ምስጢረ ዐማኑኤል ይባላሉ እድሜያቸው 65 ዓመት ሲሆን የአልዛይመር ህመምተኛ ናቸው። ጋሽ ምስጢረ ወደ ጥቁር አንበሳ ሆስፒታል ለህክምና እንደወጡ አልተመለሱም።

ልዩ ምልክት ፥ ጋሽ ምስጢረ አንድ የፊት ጥርሳቸው ወልቋል።

ጋሽ ሚስጥረ ያሉበትን የሚያውቅ አልያም ያያቸው ሰው በእነዚህ ስልኮች ደውሎ እንዲያሳውቀን በፈጣሪ ስም እንለምናለን፡፡

0911084048
0911467721

#SHARE #SHARE
#ባይሽ_ኮልፌ
#SHARE #SHARE

@NATIONALEXAMSRESULT
3.0K views09:08
Open / Comment
2021-02-13 21:32:54
ሠመራ ዩኒቨርሲቲ የሀዘን መግለጫ

ተማሪ ዘነብ ወርቅ  ታደሰ  2ኛ ዓመት በኤሌክትሪካል ኢንጅነሪንግ ት/ት ክፍል እና ተማሪ ትርሃስ 2ኛ ዓመት  በጂኦሎጅ  ት/ት ክፍል ተማሪዎች  ከመቀሌ ወደ ዩኒቨርሲቲያችን ሲመለሱ በደረሰባቸው ድንገተኛ የመኪና አደጋ ምክንያት በ03/06/2013 ህይወታቸው አልፏል፡፡
    
ዩኒቨርስቲያችን የተሰማውን ጥልቅ ሀዘን እየገለጸ መሪር ሀዘን ለደረሰባቸው ቤተሰቦች እና ጓደኞቻቸው  መጽናናትን ይመኛል፡፡


ለመላው ወዳጅ ቤተሰቦቻቸው መጽናናትን እንመኛለን

ሠመራ ዩኒቨርሲቲ

#SHARE
መረጃው ለሌሎችም እንዲደርስ ያጋሩ

ለተጨማሪ መረጃ ቻናላችንን ተቀላቀሉን
@NATIONALEXAMSRESULT
5.2K viewsedited  18:32
Open / Comment