Get Mystery Box with random crypto!

STUDENTS NEWS CHANNEL (የተማሪዎች ዜና መስኮት)

Logo of telegram channel nationalexamsresult — STUDENTS NEWS CHANNEL (የተማሪዎች ዜና መስኮት) S
Logo of telegram channel nationalexamsresult — STUDENTS NEWS CHANNEL (የተማሪዎች ዜና መስኮት)
Channel address: @nationalexamsresult
Categories: Education
Language: English
Country: Ethiopia
Subscribers: 41.75K
Description from channel

የተማሪ እና ተማሪ ነክ መረጃዎች ይቀርቡበታል፡

Ratings & Reviews

2.67

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

0

3 stars

0

2 stars

1

1 stars

1


The latest Messages 303

2021-02-12 16:28:12
ለልደት፣ ለምርቃት እና ለማንኛውም አይነት ስጦታ #ሰዓቶችን_በሚፈልጉት_ሰው_ፎቶ ወይም በድርጅት ሎጎ እንሰራለን በብዛት ለሚያዝ እና ለማከፋፈል ለሚፈልጉ ቅናሽ እናደርጋለን።
#ባለ_ቆዳ 300
#ባለ_ብረት 400

#በተጨማሪም_የተለያዩ_ለስጦታ_የሚሆኑ ኩባያዎች ፣ ትራስ ፣ ቲሸርት ፣ የግድግዳ ሠዓቶችን እና ሌሎችንም በፈለጉት ፎቶ አሳምረን እንሠራለን፡፡

Order us via Telegram @habeshagifts1
or Call 0935199954
አድራሻ፡- አውቶቡስ_ተራ_መሳለሚያ ወይም ጀሙ mina mall ህንፃ ወይም ሜክሲኮ
ወደ ክልል ከተሞች በፖስታና በሹፌር በታማኝነት እንልካለን።

For more products
#JOIN_OUR_CHANNEL
https://t.me/joinchat/AAAAAE_-T4p_QITNQ151fA
7.7K views13:28
Open / Comment
2021-02-11 15:18:30 የጥሪ ማስታወቂያ በኮተቤ ሜትሮፖሊታን ዩኒቨርሲቲ የ2012 ዓ.ም 2ኛ ሴሚስተር ትምህርታችሁን ስትከታተሉ ለነበራችሁ የ1ኛ እና 2ኛ ዓ.ም ተማሪዎች በሙሉ

የምዝገባ ቀናት የካቲት 10 እና 11/ 2013 ዓ.ም ነው ተብላችኋል።

#SHARE
መረጃው ለሌሎችም እንዲደርስ ያጋሩ

ለተጨማሪ መረጃ ቻናላችንን ተቀላቀሉን
@NATIONALEXAMSRESULT
9.0K viewsedited  12:18
Open / Comment
2021-02-11 12:24:20 የትግራይ ክልል የ12ኛ ክፍል ተማሪዎች ለሚቀጥሉት ሦስት ሳምንታት በክልሉ ውስጥ በሚገኙ ዩኒቨርሲቲዎች ይቆያሉ
*********
(ኢ.ፕ.ድ)

የትግራይ ክልል የ12ኛ ክፍል ተማሪዎች የ2012 ዓ.ም የዩኒቨርሲቲ መግቢያ ፈተና ለመውሰድ ከመጪው ሰኞ ጀምሮ በየትምህርት ቤቶቻቸው ተገኝተው በጊዜያዊ አስተዳደሩ በኩል የሚሰጠውን መረጃ ይከታተላሉ ተባለ፡፡

ተማሪዎች በትግራይ ክልል ውስጥ ወዳሉት አራት ዩኒቨርሲቲዎች እንደሚወሰዱናየስነ ልቦና እና የአካዳሚክ ማጠናከሪያ እንደሚሰጣቸው ትምህርት ሚኒስቴር ዛሬ በሰጠው መግለጫ አስታውቋል፡፡

ለተማሪዎቹ የዲጂታል ምዝገባን ጨምሮ ለፈተና የሚያስፈልጉ ዝግጅቶች ዩኒቨርሲቲ ውስጥ ከገቡ በኋላ ይከናወናል፤ ፈተናውንም የሚወስዱት በዩኒቨርሲቲዎች ውስጥ መሆኑ ተገልጿል።

የትምህርት ሚኒስትሩ ዶክተር ኢንጂነር ጌታሁን መኩሪያ እንደገለጹት፤ ፈተናው ከተጠናቀቀ በኋላ የክልሉ ጊዜያዊ አስተዳደር ተማሪዎቹን በየትምህርት ቤቶቻቸው አካባቢ ያጓጉዛል፡፡

እንደ ሚኒስትሩ ገለጻ፤ በክልሉ ያለውን የትምህርት ቤት መሰረተ ልማት ዳግም ለማደስና ወደ ትምህርት መስመር ለመመለስ ትምህርት ሚኒስቴር 236 ሚሊዮን ብር አስተላልፏል፡፡

በትግራይ ክልል 12 ሺህ ተማሪዎች ፈተናውን ይወስዳሉ ተብሏል።

በዋለልኝ አየለ

Via EPA

#SHARE
መረጃው ለሌሎችም እንዲደርስ ያጋሩ

ለተጨማሪ መረጃ ቻናላችንን ተቀላቀሉን
@NATIONALEXAMSRESULT
9.1K viewsedited  09:24
Open / Comment
2021-02-11 10:54:59
#UPDATE
የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና በወረቀት እንደሚሰጥ ተገለፀ።

ትምህርት ሚኒስቴር በኦን ላይን ሊሰጥ የነበረውን የ2012ዓ.ም ሀገር አቀፍ የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና በወረቀት እንደሚሰጥ አስታውቋል።

የትምህርት ሚኒስትሩ ጌታሁን መኩሪያ (ፒ ኤች ዲ) በኦንላይን ለመስጠት የታሰበው የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና በኮሮና ምክኒያት መፈተኛ ታብሌቶች በግዜ ወደ ሀገር ውስጥ መግባት ባለመቻላቸው ፈተናውን በወረቀት ለመስጠት መወሰኑን ገልፀዋል።

በዚህም መሰረት የ2012ዓ.ምሀገር አቀፍ ፈተና የካቲት 29, 2012ዓ.ም እንደሚሰጥ ሚኒስትሩ ገልፀዋል።

ከየካቲት 21-27,2013ዓ.ም ፈተናው እና የመልስ መስጫ ወረቀቶች ወደ ዞኖች እንደሚደርሱም በመግለጫው ላይ ተገልጿል።

የ2012ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና በኦንላይን ለመስጠት ትምህርት ሚኒስቴር ዝግጅት ሲያደርግ መቆየቱ የሚታወስ ነው።

#SHARE
መረጃው ለሌሎችም እንዲደርስ ያጋሩ

ለተጨማሪ መረጃ ቻናላችንን ተቀላቀሉን
@NATIONALEXAMSRESULT
9.7K viewsedited  07:54
Open / Comment
2021-02-10 21:10:18
ለዋቸሞ ዩኒቨርሲቲ የ2012 ዓ.ም የ1ኛ ዓመት 2ኛ ሴሚስተር መደበኛ ተማሪዎች በሙሉ

#SHARE
መረጃው ለሌሎችም እንዲደርስ ያጋሩ

ለተጨማሪ መረጃ ቻናላችንን ተቀላቀሉን
@NATIONALEXAMSRESULT
8.5K viewsedited  18:10
Open / Comment
2021-02-10 21:09:24 ከ AASTU የተማሪዎች ህብረት

የተማሪዎች ንብረት ምለሳ ፕሮግራም
በ2012 ዓ/ም ሕንፃ :-2,,8,10,14,16,17 እና 28 የነበራችሁ ተማሪዎች ንብረቶቻችሁ ከተመሳሳይ ሕንፃ(2012 በነበራችሁበት) ከTV ROOM ይሰጣል።
በ 2012 ዓ/ም:-
ሕንፃ 5,6,7,9,11,12,13 የነበራችሁ ተማሪዎች ንብረታችሁን ከሕንፃ 46 እንድትወስዱ
በ 2012 ዓ.ም ሕንፃ 28 የነበራችሁ ተማሪዎች ንብረቶቻችሁ እዚያው ሕንፃ 28 የሚሰጣችሁ ይሆናል።
ማሳሰቢያ:-
የንብረት ምለሳው ከነገ ሐሙስ 04-ቅዳሜ 06/06/2013ዓ.ም ከጠዋቱ 3:00 እስከ ምሽቱ 10:30 ድረስ ብቻ የሚሰጥ ይሆናል።
ለሕንፃ 28 ግን አርብና ቅዳሜ በተመሳሳይ ሰዓት ይሰጣል።
ንብረት ለመረከብ ሁሉም የዶርም አባለት መገኘት ይኖርባቸዋል።

#SHARE
መረጃው ለሌሎችም እንዲደርስ ያጋሩ

ለተጨማሪ መረጃ ቻናላችንን ተቀላቀሉን
@NATIONALEXAMSRESULT
8.0K viewsedited  18:09
Open / Comment
2021-02-10 20:11:13
ኮተቤ ሜትሮፖሊታን ዩኒቨርሲቲ

የካቲት 10 እና 11 ነው የተባለውን አንድ ተማሪ ከሌላ መምህር ጋር የተነጋገረበትን የድምጽ ቅጂ ብዙዎቻችሁ ልካችሁልናል።

ይህንን ተከትሎ ከደቂቃዎች በፊት በዩኒቨርሲቲው መምህር የሆነ እና በአጋጣሚም የናላችንም ቤተሰብ ወደሆነ መምህር ወዳጄ ጽፌለት ከላይ ያለውን ጽፎልኛል።

ከታች personal የሆነ ነገር ስለተጻጻፍን ቀጥሎ ያለውን ባልለጥፈውም " መምህራኑም የምናውቀው Exact የሆነ መረጃ የለንም። እሑድ ተመራቂ ተማሪዎች ይመረቃሉ፡፡ ስለዚህ በቅርቡ ትጠራላችሁ፡፡ ቀላሉን ነገር ባታከብዱት እና ዝም ብላችሁ የጥሪውን ቀን ከዩኒቨርሲቲው ብትጠብቁ ከመጨናነቅ ትድናላችሁ።" የሚል ቁጣ አዘል መልስ ሰጥቶኛል።

ለማንኛውም የዩኒቨርሲቲው ተማሪዎች ይሄንን 5 ቀን ታገሱ እና ከእሑድ ( ከምርቃቱ በኋላ) መጠራታችሁ አይቀርም፡፡

#SHARE
መረጃው ለሌሎችም እንዲደርስ ያጋሩ

ለተጨማሪ መረጃ ቻናላችንን ተቀላቀሉን
@NATIONALEXAMSRESULT
8.5K viewsedited  17:11
Open / Comment
2021-02-10 11:37:45 ከጎንደር ዩኒቨርሲቲ የተማሪዎች ህብረት የተላለፈ አስቸኳይ መልእክት!

በትግራይ ክልል በተከሰተው ወቅታዊ ችግር ምክንያት ብዙ ተማሪዎች ሳይመጡ መቅረታቸው ይታወሳል! በተለይም GC 2012 የሆኑ ተማሪዎች ሳይመረቁ መቅረታቸው የሚታወስ ነው።
ግቢውም ይህንን ከግምት በማስገባት ሁሉም ተማሪዎች እንዲመጡና ትምህርታቸውን ካቆሙበት እንዲጀምሩ ከውሳኔ ተደርሷል።

በአሁኑ ሰአትም በአብዛኛው የትግራይ ክፍል ኔትዎርክም መስራት መጀመሩን ኢትዮ ቴሌኮም አስታውቋል ይሁንና ኢንተርኔት አይሰራም ። በመሆኑም ሁላችሁም በየክላሳችሁ የምታውቋቸውን የትግራይ ክልል ተማሪዎችን በመደወል መረጃውን እንድታደርሷቸው በትህትና እንጠይቃለን።

የጎንደር ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች ህብረት

#SHARE
መረጃው ለሌሎችም እንዲደርስ ያጋሩ

ለተጨማሪ መረጃ ቻናላችንን ተቀላቀሉን
@NATIONALEXAMSRESULT
9.5K viewsedited  08:37
Open / Comment
2021-02-09 12:27:56
የጥሪ ማስታወቂያ ለድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ የ2012 ዓ.ም አንደኛ ዓመት ተማሪዎች

የድሬደዋ ዩኒቨርሲቲ አንደኛ ዓመት ተማሪዎች መግቢያ የካቲት 15 እና 16 ፤ ሁለተኛ ዓመት እና ከዚያ የሆናቹህ ደግሞ መጋቢት 02 እና 03 ተብላቹሃል

#SHARE
መረጃው ለሌሎችም እንዲደርስ ያጋሩ

ለተጨማሪ መረጃ ቻናላችንን ተቀላቀሉን
@NATIONALEXAMSRESULT
11.5K viewsedited  09:27
Open / Comment
2021-02-09 08:56:41
ለልደት፣ ለምርቃት እና ለማንኛውም አይነት ስጦታ #ሰዓቶችን_በሚፈልጉት_ሰው_ፎቶ ወይም በድርጅት ሎጎ እንሰራለን በብዛት ለሚያዝ እና ለማከፋፈል ለሚፈልጉ ቅናሽ እናደርጋለን።
#ባለ_ቆዳ 300
#ባለ_ብረት 400

#በተጨማሪም_የተለያዩ_ለስጦታ_የሚሆኑ ኩባያዎች ፣ ትራስ ፣ ቲሸርት ፣ የግድግዳ ሠዓቶችን እና ሌሎችንም በፈለጉት ፎቶ አሳምረን እንሠራለን፡፡

Order us via Telegram @henak_21
or Call 0924848164
አድራሻ፡- አውቶቡስ_ተራ_መሳለሚያ ወይም ጀሙ mina mall ህንፃ ወይም ሜክሲኮ
ወደ ክልል ከተሞች በፖስታና በሹፌር በታማኝነት እንልካለን።

For more products
#JOIN_OUR_CHANNEL
https://t.me/joinchat/AAAAAE_-T4p_QITNQ151fA
10.0K views05:56
Open / Comment