🔥 Burn Fat Fast. Discover How! 💪

STUDENTS NEWS CHANNEL (የተማሪዎች ዜና መስኮት)

Channel address: @nationalexamsresult
Categories: Education
Language: English
Country: Ethiopia
Subscribers: 41.65K
Description from channel

የተማሪ እና ተማሪ ነክ መረጃዎች ይቀርቡበታል፡

Ratings & Reviews

2.67

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

0

3 stars

0

2 stars

1

1 stars

1


The latest Messages 301

2021-03-09 13:48:50
ትምህርት ሚኒስቴር በክልሎች ያለውን የፈተና አሰጣጥ ትኩረት ይስጠው

ትምህርት ሚኒስቴርን የበላ ጅብ አልጮህም አለ!

ጭራሽ ሰልፊ

ፎቶ:- ATC

#SHARE
መረጃው ለሌሎችም እንዲደርስ ያጋሩ

ለተጨማሪ መረጃ ቻናላችንን ተቀላቀሉን
@NATIONALEXAMSRESULT
5.7K viewsedited  10:48
Open / Comment
2021-03-09 09:33:00
በ "Other Natural science" ውስጥ የተመደባችሁ ተማሪዎች መካከል ወደ Engineering & computing መግባት የምትፈልጉ ዛሬ የካቲት 30/2013 ዓ.ም እስለ ቀኑ 6:00 ሰዓት ብቻ በጥሪ ኢንጂነሪንግ ማስተባበሪያ ቢሮ ቁጥር 10 መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እየገለጽን ከምትመዘገቡት ውስጥ የተሻለ CGPA ያላችሁ 57 ተማሪዎች ብቻ ወደ Engineering & computing መግባት የምትችሉ መሆንህን እንገልጻለን፡፡

ጅማ ዩኒቨርሲቲ

#SHARE
መረጃው ለሌሎችም እንዲደርስ ያጋሩ

ለተጨማሪ መረጃ ቻናላችንን ተቀላቀሉን
@NATIONALEXAMSRESULT
5.3K viewsedited  06:33
Open / Comment
2021-03-09 09:26:54 ትምህርት ሚኒስቴር በክልሎች ያለውን የፈተና አሰጣጥ ትኩረት ይስጠው


Admin 4:
" ትናንትና የ12ኛ ክፍል ፈተና ላይ ስልክ ይዘው በገቡ ተማሪዎች አማካይነት ከፈተና ጣቢያ ውጪ ካሉ ልጆች ጋር መልስ እየተላላኩ ነበር። ይህንን ጉዳይ እኛም አንዳንድ ግሩፖች ላይ አይተናል። ቁጥጥራችሁ እስከምን ድረስ ነው? ስልክ ይዘው የሚገቡ ተማሪዎችንስ በዚህ ልክ ፈር የለቀቀ ስራ መስራት ይገባል ወይ? "

አዲስ አበባ ትምህርት ቢሮ :
" እንደ አዲስ አበባ ትምህርት ቢሮ ፈተናው ከትምህርት ሚኒስቴር በተሰጠው መመሪያ መሰረት በጥንቃቄ እንዲሰጥ እና ከኩረጃ እና ከመሳሰሉት ነገሮች ነጻ እንዲሆን በተቻለን አቅም ሁላ እየሰራን ነው። ምናልባት ከከተማዋ ውጪ ባሉ የክልል ፈተና ጣቢያዎች አሁን አንቺ ያልሺኝ ጉዳይ ተከስቶ ይሆናል እንጂ ስልክ ወደ ፈተና ጣቢያ ይዘው እንስኪገቡ የሚያስችል አሰራር በየትኛውም የአዲስ አበባ ከተማ ፈተና መስጫ ጣቢያዎች እንደሌለ ግን በጣም እርግጠኛ ሆነን መናገር እንችላለን። "



ትናንትና የጠዋት ፈተና ከተጠናቀቀ በኋ ጀምሮ ከተፈታኝ ተማሪዎች ከላይ የተባለውን ጉዳይ አስመልክቶ በጣም ተሰጋጋሚ ቅሬታ ሲላክልን ነበር፡፡ ይሁንና የሌሎችን ተማሪዎች የፈተና ሳይኮሎጂ ላለመረበሽ ቅሬታቸውን አልለጠፍነውም ነበር።

ወደ አዲስ አበባ ትምህርት ቢሮ በአንድ አድሚናችን አማካኝነት ደውለን የተሰጠን ምላሽም ከላይ ያለው ነው። ይሁንና በአንዳንድ ክልሎች ዘንድ ያለው የፈተና አሰጣጥ ሂደት ግን ካቻምና ከነበረው ያልተለየ እንደሆነ ከምናየው አንጻር ታዝበናል።

የፈተናው አሰጣጥ ፍትሐዊ መሆን አለበትና ስለተማሪ የምትጨነቁ ከሆነ በተገቢው መንገድ ይሰጥ ዘንድ የኛም ጥያቄ ነው

Team: @NATIONALEXAMSRESULT
5.2K viewsedited  06:26
Open / Comment
2021-03-08 17:19:47
ማታ ወልዳ ጠዋት ለEntrance የተቀመጠች ጀግኒት

ደግነት ABR

#SHARE
መረጃው ለሌሎችም እንዲደርስ ያጋሩ

ለተጨማሪ መረጃ ቻናላችንን ተቀላቀሉን
@NATIONALEXAMSRESULT
6.7K viewsedited  14:19
Open / Comment
2021-03-08 12:24:35
በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በ41 የመፈተኛ ጣቢያዎች በመሰጠት ላይ የሚገኘዉን የ12ተኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተናን የኢፌድሪ ትምህርት ሚኒስቴር ሚኒስትር ዶ/ር ኢንጂነር ጌታሁን መኩሪያ፣የትምህርት ሚኒስቴር ሚኒስትር ዴኤታ ጌታሁን ጋረደው(ዶ/ር) ዶ/ር ዴላሞ ኦቶሬ የሀገር አቀፍ ፈተናዎች ኤጀንሲ ኃላፊ፣ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ ጽህፈት ቤት የከንቲባዋ የማህበራዊ ዘርፍ አማካሪው አቶ ጥላሁን ፍቃዱ እና አቶ ዘላለም ሙላቱ የአዲስ አበባ ትምህርት ቢሮ ኃላፊ በተለያዩ የመፈተኛ ጣቢያዎች ላይ በመዘዋወር የፈተና አፈጻጸሙን ምልከታ ያደረጉ ሲሆን ፈተናዉን በመውስድ ላይ ያሉ ተማሪዎችንም አበረታተዋል፡፡

MOE

#SHARE
መረጃው ለሌሎችም እንዲደርስ ያጋሩ

ለተጨማሪ መረጃ ቻናላችንን ተቀላቀሉን
@NATIONALEXAMSRESULT
7.0K viewsedited  09:24
Open / Comment
2021-03-08 08:57:09
ለፈተና ደህንነት ሲባል ከዛሬ ጀምሮ ኢንተርኔት ይቋረጣል የሚል መረጃ እየተሰራጨ ይገኛል። ጉዳዩ የሚመለከታቸው አካላት ምን ይላሉ?

ከዛሬ የካቲት 29 ጀምሮ የ12ኛ ክፍል ፈተና መሰጠት ይጀምራል። አምና በኮሮና ቫይረስ ምክንያት ሳይሰጥ ወደ ዘንድሮ የተላለፈው ይህ የፈተና አሰጣጥ ዝግጅትም እንደተጠናቀቀ ተሰምቷል።

ከዚህ ጋር ተያያዞ በርካታ የሀገር ውስጥ እና የውጭ ተንታኞች፣ ፀሀፊዎች እና የማህበራዊ ሚድያ ተጠቃሚዎች ለፈተናው ደህንነት ሲባል (የፈተና መሰረቅን ለመከላከል) ከዚህ ቀደም እንደተደረገው ሁሉ ከዛሬ ጀምሮ በመላው ሀገሪቱ ኢንተርኔት እንደሚቋረጥ እየፃፉ ይገኛሉ። አንዳንድ አለም አቀፍ ድርጅቶችም ለሰራተኞቻቸው ይህንን በኢሜይል አሳውቀዋል።

ኢትዮጵያ ቼክ በጉዳዩ ዙርያ የሚመለከታቸው አካላትን አነጋግሯል።

የኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት ኤጀንሲ ዋና ዳይሬክተር ዶ/ር ሹመቴ ግዛው:

"ፈተና ለመስጠት የግድ ኢንተርኔት መዘጋት አለበት የሚል አሰራር እንዳለ ተደርጎ መታሰቡ ከየት የመጣ እንደሆነ ግልፅ አይደለም። ስለዚህ ፈተና ለመስጠት ሲባል ኢንተርኔት ለመዝጋት የተያዘ እቅድ የለም፣ ኢንተርኔት እየዘጉ ፈተና የመስጫ ግዜ ድሮ አልፏል።"

የሳይንስና ከፍተኛ ትምህርት ሚኒስቴር ዴኤታ ዶ/ር ሳሙኤል ክፍሌ:

"እኔ የከፍተኛ ትምህርት እንጂ የ12 ክፍል ፈተና ባይመለከተኝም እንዲህ አይነት [ኢንተርኔት የመዝጋት] እቅድ እንዳለ እስካሁን አላውቅም።"

የኢትዮ ቴሌኮም የኮሚኒኬሽን ጉዳዮች ቢሮ:

"በዚህ ዙርያ የደረሰን መረጃ የለም።"

Via Ethiopia check


#SHARE
መረጃው ለሌሎችም እንዲደርስ ያጋሩ

ለተጨማሪ መረጃ ቻናላችንን ተቀላቀሉን
@NATIONALEXAMSRESULT
6.9K viewsedited  05:57
Open / Comment
2021-03-07 07:52:43
For all hawassa university awada campus students

#SHARE
መረጃው ለሌሎችም እንዲደርስ ያጋሩ

ለተጨማሪ መረጃ ቻናላችንን ተቀላቀሉን
@NATIONALEXAMSRESULT
8.4K viewsedited  04:52
Open / Comment
2021-03-06 21:02:12 የተማሪዎች መልዕክት

ሰላም ኪራ!
ስሜ ይቆየኝ እና የአክሱም ዩኒቨርሲቲ ተማሪ ነኝ። እናም ዛሬ ዩኒቨርሲቲያችን ጥሪ እንዳስተላለፈ የለጠፋችሁትን አየሁት፡፡ ነገር ግን ከደስታ ይልቅ ስጋት እና ፍትሃት ነው የተሰማኝ፡፡ ምክንያቱም አካባቢው ላይ ስላለው ነገር የሚወራው እና የምንሰማው ነገር ምንም ደኅንነት እንዲሰማን የሚያደርግ ነገር ስላልሆነ ነው።

እዛ ያሉ ጓደኞቻችን እንደሚነግሩን አሁንም ድረስ ችግር እንዳለ እና እንዳልተረጋጋ ነው። በዜና የምንሰማው እና እነሱ የሚነግሩን በጭራሽ አይገናኝም፡፡

እና ትምህርት ሚኒስቴርም በለው ወይም Moshe ከዚህ በፊት ስንል እንደነበረው በያለንበት ይመድቡን አልያም ራያ ዩኒቨርሲቲ እንደሰማነው እንዳይከሰት በቂ የሆነ ጥበቃ ያድርጉልን። ተመራቂ ተማሪዎች ሲመለሱ በመንገድ ያጋጠማቸውን በሰማንበት የኛም ደኅንነት ያሳስበናልና መጥራት ብቻ ሳይሆን ደህንነታችንን ማስጠበቅንም መንግስት ሊያስብበት ይገባል።


እናንተም መረጃ ስለምታደርሱን እና መልዕክቶቻችንን ሳትታክቱ ስለምትቀበሉን ድምጽም ስለምትሆኑን በግሌ ምስጋናዬ ወደር የለውም። እንወዳችኋለን።

#SHARE
መረጃው ለሌሎችም እንዲደርስ ያጋሩ

ለተጨማሪ መረጃ ቻናላችንን ተቀላቀሉን
@NATIONALEXAMSRESULT
9.5K viewsedited  18:02
Open / Comment
2021-03-06 15:01:10
#ጥቆማ

ከዋቸሞ ዩኒቨርሲቲ

ጊቢያችን ውስጣዊ ሰላሙ ጥሩ ሆኖ ሳለ ከጊቢ ውጩ ያሉ ልጆች ( ሎካሎች ) ተማሪዎች ላይ አደጋ እየፈጠሩ እና ነጻነት እየነፈጉ ነው።

ሰው በተሰበሰበበት ተማሪ እየደበደቡ ፥ ሴት ተማሪዎች ላይም ተጽዕኖ እያሳረፉ ስለሆነ ለዚህ ጉዳይ መፍትሔ ቢሰጥ መልካም ነው


#SHARE
መረጃው ለሌሎችም እንዲደርስ ያጋሩ

ለተጨማሪ መረጃ ቻናላችንን ተቀላቀሉን
@NATIONALEXAMSRESULT
8.4K viewsedited  12:01
Open / Comment