Get Mystery Box with random crypto!

በእውቀቱ ሥዩም እና ሥነ-ፅሁፍ

Logo of telegram channel bewketuseyoum19 — በእውቀቱ ሥዩም እና ሥነ-ፅሁፍ
Logo of telegram channel bewketuseyoum19 — በእውቀቱ ሥዩም እና ሥነ-ፅሁፍ
Channel address: @bewketuseyoum19
Categories: Courses & guides
Language: English
Subscribers: 129.18K
Description from channel

➲የበእውቀቱ ስዩም ፈገግታም እውቀትም የሚሰጡ ወጎች ፣ ግጥምች እና የተለያዩ ፀሀፊዎች የስነጽሑፍ ስራዎች የሚቀርብበት ቻናላችንን ይቀላቀሉ፡፡
@bewketuseyoum19
Buy ads: https://telega.io/c/bewketuseyoum19
For your comment,feedback and promotion @Bewketuseyoum2bot
Thank you!

Ratings & Reviews

1.50

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

0

2 stars

1

1 stars

1


The latest Messages 180

2021-12-19 07:59:51 የዛኔ....
ከእቅፌ ስትወጪ ከእቅፍሽ ስወጣ
ብርቱ ክንዶችሽን ካንገቴ ላይ ሳጣ
ያ'ለም መጨረሻ መቶ ይሆን ብዬ አስቤ ይሆናል
ያኔ ስንለያይ
የማልለው የለም ሁሉም ነገር ይባላል


ዮኒ
ኣታን
@yonatoz

ከወደዱት ለወዳጆ ያጋሩ
@bewketuseyoum19
@bewketuseyoum19
379 viewsedited  04:59
Open / Comment
2021-12-18 20:15:45
@UniqueDy
679 views17:15
Open / Comment
2021-12-18 18:34:53
Neck Massager

Model: HX-5880


      ዋጋ፦ 1500 ብር



አድራሻችን
አዲስ አበባ


ስልክ:
0911468394
@abela1987

Join
https://t.me/habeshamarket2
1.4K views15:34
Open / Comment
2021-12-18 14:14:31 እንዲህ ነው የሚባል ልኬት ያነገበ
ሰው የሚጠቁመው ልክ ነው እያለ
ሲመረጡ ሚመርጡት መድረሻው ያማረ
በህብረ ቀለማት ደምቆ የተሰመረ
መንገድ እንኳን የለም ፈሊጥ ነው ሚቃኘው
እግር ያለው ሁሉ እንዳሻው ከሳለው፡፡

Nuniyat
@yetyelele1

ከወደዱት ለወዳጆ ያጋሩ
@bewketuseyoum19
@bewketuseyoum19
2.2K views11:14
Open / Comment
2021-12-18 12:08:26 ሰባራዉ ልቤ
ላይጠገን ዳግሚያ ላይሆን እንደድሮ፣
ሰዉም ላይወጣለት ላይሰምርለት ኑሮ፣
አስመሳዩ በዝቶ ለጉድ ተገፍጥጦ፣
ከፍቅር ገንዘብን ሀብትን አስበልጦ፣
ለሆዱ ላደረ ለጠኔዉ ማርከሻ፣
ፍቅርን በመገፍተር ላሳጣዉ መድረሻ፣
አይራራም አንጀቴ ሆዴን ቅር አይለዉ፣
በመዉደዴ ምትክ ጥቅምን ካስበለጠዉ፣
እንዴትስ ልራራ እንዴትስ አዝናለዉ ፣
ላጎረሰዉ ነካሽ በልቶ ለሚክደዉ፣
የተጎዳዉ ልቤ ትላት ሰዉን አምኖ፣
ስቆ የሸወደዉን ላዩን ተከሽኖ፣
ዳግም ላይሸዉድ ዳግም ላይታለል ፣
ይህ ሰባራ ልቤ ከእንግድህ ወስኖል፣


08/04/2014
ሰይድ አሊ

ከወደዱት ለወዳጆ ያጋሩ
@bewketuseyoum19
@bewketuseyoum19
2.8K views09:08
Open / Comment
2021-12-18 09:01:16 ከግጥሞቼ

ዝንተ-አለም
-------------
የኖርኩትን እና ያልኖርኩትን ሁሉ
ዘላለም እሚባል ከኖረ በዉኑ
ይኸዉ በለጋነት ይቋጭና እድሜዬ
የኔንም ጨምረሽ ዝንተ-አለም ኑሪልኝ ኢትዬጵያ እማምዬ።

ተፃፈ በሰላም
For any comment @selamnen


ከወደዱት ለወዳጆ ያጋሩ
@bewketuseyoum19
@bewketuseyoum19
635 viewsedited  06:01
Open / Comment
2021-12-17 18:19:36 [ የአንደበቴ መዝጊያ ]

አልጋዬ ላይ ሁኜ ስለ አንች እያሰብኩ
የፍቅሬን መግለጫ ቃላት እዬመረጥኩ
በፍቅር ውቅያኖስ ገብቼ እየዋኜሁ
ብዙ ተፈላሰፍኩ በዝምታ ሰመጥኩ
የፍቅሬን መግለጫ ቃላትን አመረትኩ
አሁን አንችን ማግኘት መንገር ብቻ ቀረኝ
ልነግርሽ ወስኜ ከአልጋዬ ወረድኩኝ
የምትወጭበትን ሰአቱን አስልቼ
የምትገኝበት ቦታውን ገምቼ
ፍቅሬን ልገልፅልሽ ልነግርሽ መጣሁኝ
ደምሬ ቀንሸ ሒሳቤን ሰርቼ
በቅቤ ምላሴ ቁልፉን አላልቼ
ሳልሰብረው ልገባ ልብሽን ከፍቼ
ልክ እንዳገኘሁሽ እንደመጣሽልኝ
ልናገር ፈልጌ ቃላቶቹ ጠፉኝ
ብን ብሎ ጠፋ እንደ ወፍ በረረ
የአልጋ ላይ ሀሳቤ ቅዠት ሁኖ ቀረ
ገና አይንሽን ሳዬው መርበትበት ጀመርኩኝ
አንዳች ቃል መተንፈስ መናገር አቃተኝ
የአንደበቴ መዝጊያ ቁልፍ ሁነሽብኝ ።

ብርሃኑ ዘላለም


ከወደዱት ለወዳጆ ያጋሩ
@bewketuseyoum19
@bewketuseyoum19
501 views15:19
Open / Comment
2021-12-17 10:53:34 ገብረክርስቶስ ደስታ

ከወደዱት ለወዳጆ ያጋሩ
@bewketuseyoum19
@bewketuseyoum19
1.2K viewsedited  07:53
Open / Comment
2021-12-17 08:58:38 ከግጥሞቼ
"ይሻለኝ ነበረ ''

ይሻለኝ ነበረ ቢይዝህ አልዛይመር
ይሻለኝ ነበረ በህመም ብትጣጣር
ከራስ ከመጋጨት ከራስ ከመቃቃር።

For u
ተፃፈ በሰላም
@selamnen

ከወደዱት ለወዳጆ ያጋሩ
@bewketuseyoum19
@bewketuseyoum19
1.7K views05:58
Open / Comment
2021-12-16 19:53:24 #ለካስ



ማበጠር ቸግሮኝ ገለባን ከፍሬ፣
እንዲው እንደባከንኩ መልስ አጥቼ ኖሬ፣
ለዚው ጥያቄዬ ለሚወብቅና ለሚያንቀጠቅጠኝ፣
ተመስገን ነው ዛሬ ግዜ ምላሽ ሰጠኝ።


ይኸው የግዜው መልስ ...


ስንዴን ከእንክርዳዱ የምንለይባቸው
ገንዘብና ዝናም ለካስ ወንፊት ናቸው።
#ሄኖክ_ብርሃኑ
@henockb

ከወደዱት ለወዳጆ ያጋሩ
@bewketuseyoum19
@bewketuseyoum19
2.1K views16:53
Open / Comment