🔥 Burn Fat Fast. Discover How! 💪

Beza International Church

Logo of telegram channel bezachurch — Beza International Church B
Logo of telegram channel bezachurch — Beza International Church
Channel address: @bezachurch
Categories: Religion
Language: English
Subscribers: 2.09K
Description from channel

Beza International Church is a nondenominational Christian fellowship located in Addis Ababa, Ethiopia. The church was founded with the vision "Redeeming Nations in Righteousness!"
To connect with us, please reach out - @bezaconnect
Linktr.ee/bezachurch

Ratings & Reviews

1.67

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

0

2 stars

2

1 stars

1


The latest Messages 170

2021-03-18 07:20:44
308 views04:20
Open / Comment
2021-03-18 06:00:00 Good Morning Beza!

Here’s your Daily Devotional for today by Pastor Haley Millar:

“It’s often better to be humble and even take the blame for something you may not deserve than to be right and cast judgment!”

“ትክክለኛ ሆኖ ፍርድ ከመስጠት ይልቅ ላላጠፋነው ነገር ጥፋተኝነትን መቀበልና ትሁት መሆን የተሻለ ነው!”

Daily Devo 231 (March 18, 2021)
ዕለታዊ ቃል 231 (መጋቢት 9/2013)

https://bit.ly/DailyDevo231

***

For prayer, reach out
ለፀሎት በዚህ ያግኙን

@needprayer
340 viewsedited  03:00
Open / Comment
2021-03-16 07:48:32 ህሊና 4!


መጋቢት 7/2013 ዕለታዊ ቃል

1ጢሞ 1: 19ን አንብቡ



የኅሊና ጥናቶች መሠረታዊ ስለሆኑ አስፈላጊ ናቸው ። ሕሊና የሚለው በግሪክ ሲኔይዲሲስ “syneídēsis” የሚለው ነው። ይህም ከሁለት ቃላት የመጣ ነው-“ sýn” ፣ ትርጉሙም “አንድ ላይ” ማለት ሲሆን “eídō” ትርጉሙም “ማወቅ፣ ማየት” ማለት ነው። በሌላ አገላለጽ ህሊና "የጋራ ማወቅ" ነው። በተለይም ደሙ ለአማኙ ምን ማለት እንደሆነ ከማወቅ ጋር ተያይዞ ይህ  የህሊና ጉዳይ ታላቅ ነገር ሆኖ አግኝቼዋለሁ። የጋራ ማወቅ  ስምምነትን፤ የጸና እምነትን  የሚያመለክት ከማወቅ በላይ የሆነ ነው። በዚህ የሚያጋጥም ብልሽት በሕይወታችን ውስጥ ያሉትን ሌሎች ሁሉንም ነገሮች ይነካል።

ከላይ በተጠቀሰው የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍል ጳውሎስ  ሕሊናን መጣልን በባህር ላይ አደጋ ደርሶበት እንደሚጠፋ፤እንደሚሰምጥ መርከብ እምነትን ከማጥፋት ጋር አመሳስሎታል። የመርከብ አደጋ የሚከሰተው የመርከቡ አካል አወቃቀር /አሰራር ችግር እያለበት በውሃ  ላይ እንዲጓዝ ሲደረግ ነው። ይህ በሚሆንበት ጊዜ ሁሉም መርከቡ ላይ ያለ ሰውና እቃ ሁሉ አደጋ ላይ ነው ማለት ነው። ህሊናውን የጣለ ሰውም እንዲሁ ነው። ህሊናን መጣል ማለት እኛ እና የተሸከምናቸው ነገሮች ሁሉ አደጋ ላይ ነን ማለት ነው። የመርከብ የመስጠም/የመጥፋት አደጋ የመርከቡ አካላዊ መሰንጠቅ ወይም ስብራት ውጤት ነው ። የረከሰ ህሊና የውስጠኛው  አካላችን መሰንጠቅ ውጤት ነው።
 
ሰው ሰራሽ ሀይማኖት የረከሰ ህሊናን ለማከም/ለማንጻት የሚደረግ ውጫዊ ጥረት ከንቱ ሙከራ ነው። ቆላስይስ 2: 23 እንዲህ ይላል “እነዚህ ነገሮች በገዛ ራስ ላይ ከሚፈጥሩት የአምልኮ ስሜት፤ አጉል ትህትናና ሰውነትን ከመጨቆን አንጻር በርግጥ ጥበብ ያላቸው ይመስላሉ። ነገር ግን የስጋን ልቅነት ለመቆጣጠር አንዳች ፋይዳ የላቸውም።” የሚቀጥለው ቁጥር አዲስ ምዕራፍ ነው፣ ግን ለዚሁ ለቀደመው ከላይ ላነሳነው ጉዳይ እልባት ይሰጣል። ቆላ3:1 “እንግዲህ ከክርስቶስ ጋር ከተነሳችሁ ክርስቶስ በእግዚአብሄር ቀኝ በተቀመጠበት በላይ ያሉ ነገሮችን እሹ…” ብዙውን ጊዜ እንደምንናገረው ኢየሱስ ግድ የሚለው ስለ ግንኙነት እንጂ ስለ ሃይማኖት አይደለም ነው። ይህ እውነት ነው፣ ግን የረከሰ ህሊና ሳይፈወስ፤ ሳይነጻ  ከኢየሱስ ጋር ምንም ዓይነት ህብረት ማድረግ  አይቻልም። እግዚአብሔር የኃጢአትን ስርየትና ንፁህ ህሊና የሚያስገኝውን የኢየሱስን ደም ያቀረበልን ለዚህ ነው።(ዕብ. 9: 13-14 ፤ 10: 19) በእምነት ስንቀበለው ደሙ ሕሊናችንን ይፈውሳል፤ እናም እንደመርከቧ የመስጠም አደጋ በህይወታችን እንዳይከሰት ይከላከላል። ስንጥ የለም! ማንም የተሳፈረ ሰውና የተጫነ እቃ ሁሉ ከመስጠም ከመጥፋት የተጠበቀ ይሆናል።
  
 
የሕይወት ተዛምዶ
ሀሳባችሁን፤ መሻታችሁን ከክርስቶስ ጋር በተነሳችሁበት በላይ ባሉት ነገሮች ላይ ለማድረግ ጥቂት ጊዜ ውሰዱ። በኢየሱስ ደም የእናንተ የሆነውን ድላችሁን አውጁ።
 
ፀሎት
አባት ሆይ ስላደረክልኝ ነገር ሁሉ አመሰግናለሁ። ዛሬ ሀሳቤን፤ መሻቴን በላይ ባሉት ነገሮች ላይ አድርጌያለሁ።
210 views04:48
Open / Comment
2021-03-16 07:48:28
164 views04:48
Open / Comment
2021-03-16 07:47:57   CONSCIENCE 4!

    
A Daily Devotional for March 16, 2021

Read 1Tim.1:19


Conscience studies are important because they are foundational. The Greek word for conscience is syneídēsis. It comes from two words: sýn, which means "together with" and eídō, which means "to know, see."[i] In other words, conscience is a joint-knowing. I found this to be powerful, particularly in light of what the blood means to the believer. Joint-knowing is more than just knowing in that it suggests an agreement; a conviction. A failure here affects every other aspect of our lives. In our text Paul likens a failed conscience to a shipwrecked faith.
 
A shipwreck occurs when the ship’s structure is compromised causing it to take on water. When this happens, everyone and everything the ship is in danger. So too with a failed conscience. A failed conscience means that we, and everything that we are carrying is in danger. Shipwreck is the result of a crack on the outside. A defiled conscience is the result of a crack on the inside.
 
Man-made religion is an experiment in futility in that it is largely rooted in an attempt to address a failed conscience externally. Colossians 2:23 says, “Such regulations indeed have an appearance of wisdom, with their self-imposed worship, their false humility and their harsh treatment of the body, but they lack any value in restraining sensual indulgence.” The next verse is a new chapter, but it addresses the issues of the previous verse: “Since, then you have been raised with Christ, set your hearts on things above…” We often say that Jesus is about relationship and not religion. This is true, but there can be no relationship with Jesus without healed conscience. This is precisely why God provided the blood of Jesus, which provides with forgiveness of sin, and a cleansed conscience. (Heb.9:13-14; 10:19) Applied by faith, the blood heals our conscience, which prevents shipwreck. No cracks! Everyone and everything on board is preserved.
 

Life Application
Take some time to set your mind on things above, where you have been raised with Christ. Proclaim the victory that is yours through the blood of Jesus.

Prayer
Father, thank you for all you have done for me. I set my mind today.
175 views04:47
Open / Comment
2021-03-16 07:47:54
188 views04:47
Open / Comment
2021-03-16 06:00:10 Good Morning Beza!

Here’s your Daily Devotional for today by Pastor Zerubbabel Mengistu ፡

“Applied by faith, the blood heals our conscience!”

“በእምነት ስንቀበለው ደሙ ሕሊናችንን ይፈውሳል!”

Daily Devo 230 (March 16, 2021)
ዕለታዊ ቃል 230 (መጋቢት 7/2013)

http://bit.ly/DailyDevo230
***

For prayer, reach out
ለፀሎት በዚህ ያግኙን

@needprayer
223 views03:00
Open / Comment
2021-03-15 06:00:11 Good Morning Beza!

Here’s the Monday Morning Newsletter for our Sunday service by Pastor Zerubbabel Mengistu:

“Ethiopian Gospel Believers Church Council One Year Anniversary!”

“የኢትዮጵያ ወንጌል አማኞች አብያተ ክርስትያናት ካውንስል 1ኛ አመት ክብረ በአል!”


Your Monday Morning (March 15, 2021)
የሰኞ ጠዋት ንባብዎ (መጋቢት 6/2013)

https://bit.ly/BezaMMV16I11

***
For prayer, reach out
ለፀሎት በዚህ ያግኙን

@needprayer
339 views03:00
Open / Comment
2021-03-14 14:10:03

204 views11:10
Open / Comment
2021-03-13 14:10:17 የኢትዮጵያ ወንጌል አማኞች አብያተ ክርስትያናት ካውንስል በህግ የተቋቋመበትን 1ኛ አመት ምስረታን አስመልክቶ መጋቢት 5 ቀን፣ ማለትም የፊታችን እሁድ፣ በአ.አ ስታዲየም የምስጋናና የጸሎት ፕሮግራም የተዘጋጀ በመሆኑ፣ ነገ እሁድ እዚህ ፕሮግራም አይኖርም። ከታች በተገለጹት ቦታውች ተግናኝተን አብረን ወደ ስታድየም እንጓዛለን።
• ሜክሲኮ ሸበሌ ፊትለፊት
• ቦሌ ደምበል ፊት ለፊት
• ፒያሳ ፖስታቤት ፊት ለ ፊት
• ባምቢስ ወረድ ብሎ መካነ እየሱስ ዋና ጽ/ቤት
369 viewsedited  11:10
Open / Comment