Get Mystery Box with random crypto!

🌺 ለስኬታማ ቤተሰብ 🌺

Logo of telegram channel nesiha_ouserya — 🌺 ለስኬታማ ቤተሰብ 🌺
Logo of telegram channel nesiha_ouserya — 🌺 ለስኬታማ ቤተሰብ 🌺
Channel address: @nesiha_ouserya
Categories: Education
Language: English
Country: Ethiopia
Subscribers: 2.48K
Description from channel

ለስኬታማ ቤተሰብ - نحو الأسرة الناجحة
ቤታችንን ኢሰላማዊ በማድረግ ትዉልድን እናድን!
ስለ ቻናላችን ያሎትን ሀሳብና አስተያየት
በ @nesiha_ouserya_Bot ይላኩልን!
እናመሰግናለን!
@nesiha_ouserya

Ratings & Reviews

2.50

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

1

2 stars

1

1 stars

0


The latest Messages 10

2021-04-29 15:51:00 ሊያመልጥዎ የማይገባ ሴቶች በሴቶች የሙሀደራ ፕሮግራም

ቅዳሜ ሚያዚያ 23/2013

ከጠዋቱ 3:30 ጀምሮ

አድራሻ፦ ቤተል አደባባይ ንግድ ባንክ ያለበት ህንፃ 4ኛ ፎቅ

ኢብኑ መስዑድ ኢስላሚክ ሴንተር ቤተል ቅርንጫፍ

ፕሮግራሙ የሚመለከተው ሴቶችን ብቻ ነው

@darulhadith18
682 views12:51
Open / Comment
2021-04-15 13:35:00 ሴቶች በሴቶች የሙሐደራ ፕሮግራም

❶ ረመዳን እና ሒጃብ

❷ ከተዘናጋንባቸው ነገሮች

ቅዳሜ ሚያዚያ 09/2013

ከጠዋቱ 3:00 ጀምሮ

አድራሻ፦ ቤተል አደባባይ ንግድ ባንክ ያለበት ህንፃ 4ኛ ፎቅ

ኢብኑ መስዑድ ኢስላሚክ ሴንተር ቤተል ቅርንጫፍ

ፕሮግራሙ የሚመለከተው ሴቶችን ብቻ ነው
834 views10:35
Open / Comment
2021-04-11 18:50:45 ነገ የረመዳን ዋዜማ የሻዕባን ማሟያ ነው!

በሁሉም የሳውዲ አካባቢዎች ጨረቃ አልታየችም። ቅርበት ያላቸው ምንጮች እንዳደረሱን በተሚዝ አካባቢ ያለው የጨረቃ መጠባበቂያ ማእከል ውጤት ሲጠበቅ የነበረ ሲሆን ሆኖም ጨረቃ አልታየችም። በመሆኑም ነገ ሰኞ ሚያዝያ 4/2013 የረመዳን ዋዜማ የሻዕባን የመጨረሻ ቀን ይሆናል። ማክሰኞ ረመዳን 1 ይሆናል። ከሳውዲ ከፍተኛ ፍርድቤት ይፋ መግለጫ በመጠበቅ ላይ ነው።
ነሲሓ ቲቪ መላውን ሙስሊም ማህበረሰብ እንኳን በሰላም አደረሳችሁ እያለ አላህ ተውበትና መልካም ስራን እንዲያገራልን እንለምነዋለን። ረመዳን ሙባረክ!!


ነሲሓ ቲቪ
@nesihatv
306 views15:50
Open / Comment
2021-04-10 09:51:14
ሐሰን አልበስሪይ ረሂመሁላህ እንዲህ ብለዋል፦
"ጥርት ያለ ተውበት ማለት፤
ወንጀልን የወደድከው ያህል መጥላት እና ባስታወስከው ቁጥር በመፀፀት ኢስቲግፋር ማድረግ ማለት ነው።"
ተፍሲሩ ኢብኑ ከሢር (8/169)
ወንጀል ሰርተው እንደ ጀብድ የሚያወሩ፤
ወይ ጥፋታቸው!
Te»https://t.me/sultan_54
4.6K views06:51
Open / Comment
2021-04-10 09:35:50 ↑↑
የተውባ አስፈላጊነት በሚል እርእስ የተዘጋጀ ሙሀደራ
በኡስታዝ ሁሴን ዒሳ
694 viewsedited  06:35
Open / Comment
2021-04-10 09:32:55 قـــال الإمام ابن القيم رحمه الله:

التَّوْبَةُ هِيَ حَقِيقَةُ دِينِ الْإِسْلَامِ ، وَالدِّينُ كُلُّهُ دَاخِلٌ فِي مُسَمَّى التَّوْبَةِ وَبِهَذَا اسْتَحَقَّ التَّائِبُ أَنْ يَكُونَ حَبِيبَ اللَّهِ ، فَإِنَّ اللَّهَ يُحِبُّ التَّوَّابِينَ وَيُحِبُّ الْمُتَطَهِّرِينَ .

مدارج السالكين (٣١٣/١)

ኢማም ኢብኑል ቀይም እንዲህ ይላል

❐ ተውበት የዲነል ኢስላም ሀቂቃው ነው።ዲን የሚባለው በጠቅላላ ተውባ ውስጥ ይገባል። ስለዚህም ነው ተውባ የሚያደርግ ሰው የአላህ ወዳጅ ለመሆን ተገቢ የሆነው። "አላህ ተውባ ሚያደርጉትን ይወዳል ሚጥራሩትንም ይወዳል።"

መዳሪጁ ሳሊክን [1/313

➠ T.me/ibnmuha
629 views06:32
Open / Comment