Get Mystery Box with random crypto!

🌺 ለስኬታማ ቤተሰብ 🌺

Logo of telegram channel nesiha_ouserya — 🌺 ለስኬታማ ቤተሰብ 🌺
Logo of telegram channel nesiha_ouserya — 🌺 ለስኬታማ ቤተሰብ 🌺
Channel address: @nesiha_ouserya
Categories: Education
Language: English
Country: Ethiopia
Subscribers: 2.48K
Description from channel

ለስኬታማ ቤተሰብ - نحو الأسرة الناجحة
ቤታችንን ኢሰላማዊ በማድረግ ትዉልድን እናድን!
ስለ ቻናላችን ያሎትን ሀሳብና አስተያየት
በ @nesiha_ouserya_Bot ይላኩልን!
እናመሰግናለን!
@nesiha_ouserya

Ratings & Reviews

2.50

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

1

2 stars

1

1 stars

0


The latest Messages 11

2021-04-10 08:51:05
አስ-ሰላሙ ዐለይኩም ወረሕመቱላሂ ወበረካቱህ!
ውድ የነሲሓ የበጎ አድራጎት ቤተሰቦች:


ነሲሓ የበጎ አድራጎትና የልማት ድርጅት ከፊታችን እየመጣ ላለው ታላቁ እንግዳችን ለረመዳን ወር አላህ በሰላም ያድርሳችሁ እያልን፣
"ረመዳንን ይዤ በምን አፈጥራለሁ?" እያሉ በማሰብ ለሚጨነቁ ወገኖቻችን የማስፈጠር ፕሮግራም ቀርጸን ለናንተው ውድ ቤተሰቦቻችን አቅርበናል።

ለአንድ ቤተሰብ ለማስፈጠሪያ ያዘጋጀነው ዝርዝር የሚከተሉትን ያካትታል።
- ተምር 3 ኪሎ፣
- የሾርባ እህል 10 ኪሎ፣
- ሩዝ 5 ኪሎ፣
- ዘይት 3 ሊትር፣
- መኮረኒ 3 ኪሎ፣
- ፓስታ 3 ኪሎ፣
- ዱቄት 10 ኪሎ!


ይህን ለአንድ ቤተሰብ የተዘጋጀ ፓኬጅ በጥሬ ገንዘብ 2, 100 ብር በመክፈል ወይም በአይነት በማበርከት እነዚህን ቤተሰቦች "ረመዷንን እናስፈጥር!" በማለት ነሲሓ የበጎ አድራጎትና የልማት ድርጅት ጥሪውን ያስተላልፋል።


በዚህ የማስፈጠር መርሀግብር ለመሳተፍ የሚከተሉትን የባንክ አካውንቶች ይጠቀሙ፦

1) የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ
1000328070778
2) ኦሮሚያ ኢንተርናሽናል ባንክ
1357377300001
3) አዋሽ ባንክ
01410797317600
4) ዳሽን ባንክ
7913417861611
5) ንብ ባንክ
7000016912412

ለበለጠ መረጃ በ 0972747474 ላይ ይደውሉ!

በዚህ የከፍተኛ ምንዳ መሰብሰቢያ ወር የሚያፈጥሩበት አጥተው በጭንቀት ውስጥ የሚገኙ ወገኖቻችንን በማገዝ ታላቅ ምንዳን ከአላህ እናግኝ!

ወደ ቴሌግራም ቻናላችን ለመቀላቀል
t.me/NesihaCharityMain
630 views05:51
Open / Comment
2021-04-09 09:17:31
ኩኑዝ... የማንነት እነፃ፤
ልዩ የሙሀደራ መድረክ


هَـٰذَا بَیَانࣱ لِّلنَّاسِ وَهُدࣰى وَمَوۡعِظَةࣱ لِّلۡمُتَّقِینَ

ኢን ሻ አላህ እሁድ ሚያዝያ 3/2013 ከጠዋቱ 3:00 ጀምሮ በ አባጅፋር መስጂድ ልዩ የሙሀደራ መድረክ
ይካሄዳል።

የፆም ወግ
በኡስታዝ ኢልያስ አህመድ


ኢስላማዊ ማንነት
አቡጁነይድ ሳላህ አህመድ


ኢብኑ መስዑድ ኢስላሚክ ሴንተር
@merkezuna
2.7K views06:17
Open / Comment
2021-04-07 21:15:54 በዓሊ መስጂድ የተደረገ ሙሓደራ

"ረመዷንን እንዴት እንቀበል?"

t.me/sultan_54
236 views18:15
Open / Comment
2021-04-05 17:08:46 የረመዳንን መድረስ አስመልክቶ ታላቅ ምክር

ሸይኽ ሳሊሕ ኢብኑ ፈውዛን አል ፈውዛን አላህ ይጠብቃቸው ተጠየቁ:-

“የረመዳን ወር በመቃረቡ ምክንያት ምን ትመክራላችሁ?”

ሸይኽ ሳሊሕ ፈውዛን:-

"አንድ ሙስሊም አላህ ለረመዳን ወር እንዲያደርሰው እና አድርሶትም ፆሙ ላይ፣ ስግደቱ ላይ እና ሌሎች አምልኮዎች ላይ አላህ እንዲያግዘው አላህን መለመን አለበት። ምክንያቱም ይህ ወር በአንድ ሙስሊም ህይወት ዕድል ነው።

ረሱል ( ሰለላሁ ዓለይሂ ወሰለም ) እንዲህ አሉ:-

➤ "ረመዳንን አምኖ እና ምንዳውን ከአላህ ከጅሎ የፆመ ያለፈው ወንጀሉ ይማርለታል።"

በሌላ ሃዲስ ደግሞ እንዲህ ብለዋል:

➤"ረመዳንን አምኖ እና ምንዳውን ከአላህ ከጅሎ የሰገደ ያለፈው ወንጀሉ ይማርለታል"

ስለዚህ ይህ ወር ላይመለስ የሚችል ዕድል ነው።

ሙስሊም የሆነ ሰው ረመዳን ሲመጣ ይደሰታል፣ ተስፋም ያደርጋል፣ በደስታ እና ነው የሚቀበለው፣ እድሉን በደንብ በአላህ ትዕዛዝ ላይ ነው ሚያሳልፈው።

ሌቱን በመቆም፣ ቀኑን በመፆም፣ ቁርዓን በመቅራት እና አላህን በማስታወስ ነው የሚያሳልፈው። ትልቅ ዕድል ነው።

ነገር ግን አንዳንዶቹ ግን ረመዳን ሲደርስ አዘናጊ ፕሮግራሞችን፣ ፊልሞችን፣ ዝባዝንኬዎችን፣ ውድድሮችን የሚያዘጋጁ አሉ። እነዚህ የሸይጣን ወታደሮች ናቸው። ሸይጣን ነው ለዚህ ተግባር ያዘጋጃቸው። አንድ ሙስሊም የሆነ ሰው ደግሞ ከነዚህ ሰዎች እና ከተግባሮቻቸው መጠንቀቅ አለበት።

ረመዳን የፈንጠዝያ፣የጨዋታ፣ የፊልም፣ የውድድር ወር አይደለም።"

አላህ የረመዳን ወር በሰላም አድርሰን፣ደርሰውም ከሚጠቀሙበት አድርገን ያ ረ ብ ያ ረ ብ!

#ረመዳን

ፊቅህን ለመገንዘብ
673 views14:08
Open / Comment
2021-04-03 17:33:34 أحكام الصيام
#‎_የጾም_ህግጋቶች
የረመዳን ጾም ከመጀመሩ በፊት ሁሉም ሙስሊሞች ሊያውቋቸው የሚገቡ ነጥቦችን የዳሰሰ ሙሃደራ ።ለአብነትምበዚህ ሙሃደራ እነዚህ ነጥቦች ትዳሰዋል ፦
ጾም ማለት ምን ማለት ነው ?
የጾም ሸሪዓዊፍርድ ምንድን ነው ?
የረመዳን ጾም ኒያ መቸ ነው ? በየቀኑ ወይስ ለወሩ አንዴ ?
ጾም ግዴታ የሚሆንባቸው እነማን ላይ ነው ?
የረመዳን ጾም እንዲያፈጥሩ የተፈቀደላቸው ለነማን ነው ?
ካለምንም ምክነያት የሚያፈጥሩ ሰዎች ፍርዳቸው ምንድን ነው ?
ጾምን የሚያበላሹ ነገሮች ምን ምን ናቸው ?
የጾም አዳብ እና ሱና
ረመዳን ሲመጣ ጾምን መያዣና መፍቻ ተብሎ የሚዘጋጀው ካሌንደር በተመለከት
------------------------------
-----------ተዳሰዋል
በኡስታዝ ሱልጣን ኸድር
---------------------------------
ዳውንሎድ በማድረግ ያድምጡት ለወዳጅ ዘመድዎም ያስተላልፉ
↓↓↓
→→ http://bit.ly/hggatoch

t.me/sultan_54
324 viewsedited  14:33
Open / Comment