Get Mystery Box with random crypto!

🌺 ለስኬታማ ቤተሰብ 🌺

Logo of telegram channel nesiha_ouserya — 🌺 ለስኬታማ ቤተሰብ 🌺
Logo of telegram channel nesiha_ouserya — 🌺 ለስኬታማ ቤተሰብ 🌺
Channel address: @nesiha_ouserya
Categories: Education
Language: English
Country: Ethiopia
Subscribers: 2.48K
Description from channel

ለስኬታማ ቤተሰብ - نحو الأسرة الناجحة
ቤታችንን ኢሰላማዊ በማድረግ ትዉልድን እናድን!
ስለ ቻናላችን ያሎትን ሀሳብና አስተያየት
በ @nesiha_ouserya_Bot ይላኩልን!
እናመሰግናለን!
@nesiha_ouserya

Ratings & Reviews

2.50

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

1

2 stars

1

1 stars

0


The latest Messages 14

2021-03-24 22:18:25 አላሁ ተአላ መልካም ስራ የምንሰራበት የተለያየ አጋጣሚዎችን ለግሶናል።

ከዚህም መሀከል የረመዳን ወር ልዩ አጋጣሚ ነው።

➤የረመዳን ወር የተከበረ ወር ነው።

➤የረመዳን ወር ቁርአን የወረደበት ወር ነው።

➤የጀነት በሮች የሚከፈቱበት የጀሀነም በሮች የሚዘጉበት ወር ነው።

➤ሸያጢኖችና አስቸጋሪ የሆኑ ጂኖች የሚታሰሩበት ወር ነው።

➤በዚህ ወር "መልካም ስራ ፈላጊ ሆይ ተነስ መጥፎ ስራ ፈላጊ ሆይ ታቀብ!" የሚል ጥሪ ተጣሪ የሚጣራበት ነው።

➤አላሁ ተአላ ብዙ የጀሀነም ሰዎችን ነፃ የሚያወጣበት ወር ነው።

➤በውስጡም ለይለቱል ቀድር (ከ 1000 ወራት የሚበልጥ ለሊት )ያለበት ወር ነው።

አላህ ሆይ! ረመዳንን ወር ደርሰው ከሚጠቀሙበት አድርገን።

@nesiha_ouserya
#መልእክት#ረመዳን
140 views19:18
Open / Comment
2021-03-19 18:57:58 እንዳያመልጣችሁ

ሴቶች በሴቶች የሙሐደራ ፕሮግራም

ተውባ

የአላህ ውዴታ

ቅዳሜ መጋቢት 11/2013

ከጠዋቱ 3:00 ጀምሮ

አድራሻ፦ ቤተል አደባባይ ንግድ ባንክ ያለበት ህንፃ 4ኛ ፎቅ

ኢብኑ መስዑድ ኢስላሚክ ሴንተር ቤተል ቅርንጫፍ

ፕሮግራሙ የሚመለከተው ሴቶችን ብቻ ነው።

@darulhadith 18
306 views15:57
Open / Comment
2021-03-18 20:45:16
"ለእናንተ አላህንና የመጨረሻውን ቀን የሚከጅል ለሆነ ሰው፣ አላህንም በብዙ ለሚያወሳ በአላህ መልዕክተኛ መልካም መከተል አልላችሁ፡፡"
አህዛብ-21
3.5K viewsedited  17:45
Open / Comment
2021-03-18 20:42:22 ከሚስት ጋር በመኗኗር ዙሪያ የረሡል ﷺ ፈለግ

"በመልካምም ተኗኗሩዋቸው" ኒሳእ 119
•┈┈┈┈•✿ ✿•┈┈┈┈•    
❶ በሚስት ፊት ፈገግ ማለት

ረሡል ﷺ እንዲህ ብለዋል፦
"በወንድምህ ፊት ፈገግ ማለትህ ላንተ ሰደቃ ነው" ቲርሚዚይ ዘግበውታል።
ባለቤትህ ስትሆን ደግሞ አስበሃዋል?

❷ ሚስትን በማጉረስ እሷን ማሞናደል

ረሡል ﷺ እንዲህ ብለዋል፦
"አንተ አንድንም ነገር ምፅዋት አታደርግም ብትመነዳበት እንጂ፤ ወደ ሚስትህ የምታነሳው ጉርሻ እንኳ ቢሆን"
ቡኻሪና ሙስሊም ዘግበውታል

➌ ትራፊዋን በመጠጣት ማሞናደል

አዒሻ رضي الله عنها እንዲህ አለች፦
ሀይድ(የወር አበባ) ላይ ሆኜ ሳለ የሚጠጣ ነገርን ጠጥቼ ለረሡል ﷺ አቀብላቸው ነበር፤ ከዚያም አፋቸውን አፌ ባረፈበት ቦታ አድርገው ይጠጡ ነበር"
ሙስሊም ዘግበውታል።

➍ ጭኗ ላይ መደገፍ

ዓኢሻ رضي الله عنها እንዲህ አለች፦
"ረሡል ﷺእኔ ሀይድ(የወር አበባ) ላይ ሆኜ ጭኔ ላይ ይደገፉ ነበር ቁርዐንንም ይቀሩ ነበር " ቡኻሪና ሙስሊም ዘግበውታል

➎ አብሮ በአንድ ዕቃ መታጠብ

አዒሻ ፣ ኡሙ ሰለማ ፣መይሙና እና ኢብኑ ኡመር ባወሩት ሀዲስ
" ነብያችን-ﷺ- እና ባለቤታቸው በአንድ ዕቃ ይታጠቡ ነበር፤ አስቀሪልኝ(ውሃ) ይሏት ነበር እሷም አስቀርልኝ(ውሃ) ትላቸው ነበር"
ቡኻሪና ሙስሊም ዘግበውታል

➏.....

#ትዳር
@nesiha_ouserya
692 views17:42
Open / Comment
2021-03-16 22:34:05 #ልጆችን በምን እናንፅ?

ልጆችዎን ዚክር ያስተምሩ
የመልካም ስራ ሚዛንዎን ያክብዱ

ሸይኽ ሱለይማን ሩሀይሊ እንዲህ ይላሉ፦
••●••

ወላጆች ልጆችን በመልካም በማነፅ ሂደት ላይ ከምንዘነጋቸው ነገሮች አንዱ ዚክርን(አላህን ማስታወስን) ማስተማርና በዚህም ላይ ከህጻንነታቸው ጀምሮ (እንዲተገብሩት) ማለማመድ ነው።

ውድ ወላጅ! ልጆቻችንን ሱረቱ ፋቲሃን በማስተማር ላይ ማንም ሊቀድመን አይገባም። ለምን ቢባል ሱረቱል ፋቲሃን ካስተማርናቸው ፋቲሃን በቀሩ ቁጥር አላህ (ሱብሃነሁ ወተዓላ) አጅራቸውን ለኛም ይፅፍልናል።

ሌሎች ዚክሮችንም ካስተማርናቸውና ያንን ዚክር (ለምሳሌ ሱብሃነላህ ሲሉ) ሞተን ተቀብረን ቢሆን እንኳን አላህ የእነሱን አጅር ይፅፍልናል።በዱንያ ልጆቻችን ዚክር ባደረጉ ቁጥር የኛ አጅር ይቀጥላል።ይህም የሆነው አላህን ማውሳትን በማስተማራችን ነው።

በሚያሳዝን ሁኔታ አብዛኛው ወላጅ ልጆችን አስቂኝ ቀልዶችንና የማይጠቅሙ ዛዛታ..... ነገሮችን በማስተማር ላይ ይገኛል።

ከፊሎችም የማይጎዳቸው ቢሆንም እንኳን የማይጠቅማቸውን ነገር በማስሀፈዝ(በቃላቸው በማስያዝ) ላይ ሲጓጉ በተቃራኒው የሚጠቅማቸው የሆነውን ፋቲሃን ዚክርን የማስሀፈዝና የማለማመድ ተነሳሽነት የላቸውም።
••●••

አንድ ሰው በቀን ቢያንስ 17 ጊዜ ፋቲሃን እንደሚቀራ አስተውለናል?

ለልጆቻችን መልካም ስራዎችን በማስተማር ላይ ቀዳሚ በመሆን ከአጅራቸው ተጋሪ እንሁን።

#ተርቢያ#ዚክር
@nesiha_ouserya
618 viewsedited  19:34
Open / Comment
2021-03-16 22:29:19
597 views19:29
Open / Comment
2021-03-04 19:45:22 《 ለትዳር አጋር ፍቅርን መግለፅ አይከብድም ነፃ ነዉ አያስከፍልም…

በጣም ትንሽ ገለፃን የምትፈልግ፣ፊደሎቿ በጣም ጥቂት የሆኑ… ነገር ግን በልብ ላይ ከባድ ተፅዕኖ የምታሳድር ናት።

➬ሚስት በዚች የፍቅር ገለፃ ምክንያት ያላትን ሁሉ ትሰጣለች የቻለችውን ሁሉ ታደርጋለች። ባለቤቷ የሚደሰትበትን ነገር ታመቻቻለች። ለቤቷም መክፈል ያለባትን መስዋዕትነት ትከፍላለች።

ውድ ባለትዳሮች! ለሃላል የትዳር አጋር ፍቅርን መግለፅ ደካማነት አይደለም! ለማነስና ለመናቅም ፈፅሞ ሰበብ አይሆንም!
. .

አላህ ይወፍቀን።

#ትዳር
@nesiha_ouserya
1.2K viewsedited  16:45
Open / Comment