Get Mystery Box with random crypto!

🌺 ለስኬታማ ቤተሰብ 🌺

Logo of telegram channel nesiha_ouserya — 🌺 ለስኬታማ ቤተሰብ 🌺
Logo of telegram channel nesiha_ouserya — 🌺 ለስኬታማ ቤተሰብ 🌺
Channel address: @nesiha_ouserya
Categories: Education
Language: English
Country: Ethiopia
Subscribers: 2.48K
Description from channel

ለስኬታማ ቤተሰብ - نحو الأسرة الناجحة
ቤታችንን ኢሰላማዊ በማድረግ ትዉልድን እናድን!
ስለ ቻናላችን ያሎትን ሀሳብና አስተያየት
በ @nesiha_ouserya_Bot ይላኩልን!
እናመሰግናለን!
@nesiha_ouserya

Ratings & Reviews

2.50

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

1

2 stars

1

1 stars

0


The latest Messages 9

2021-06-12 20:05:35 የደስተኛ ትዳር መሰረቶች

➌ በቤት ውስጥ መዋደድ እና መተዛዘን መኖር
•┈•⊰✿ ✿⊱•┈•

"...... በመካከላችሁም ፍቅርንና እዝነትን ማድረጉ ከአስደናቂ ምልክቶቹ ነው። ” 
(አርሩም 30፤21)

➪ኢብኑ ዐባስ ረዲየላሁ ዐንሁ ይህን አንቀፅ ሲያብራሩት መወዳ (ዉዴታ) ማለት ባል ሚስቱን መውደዱ ሲሆን ረህማ(እዝነት) ማለት ሚስቱ ክፉ እንዳያገኛት መራራቱ ነው ብለዋል።

እውነተኛ መዋደድ እና መተዛዘን በአላህ ፍራቻ ላይ የተገነባ መሆን አለበት።

በትዳር ውስጥ ውዴታን ከሚያፋፉ ነገሮች አንዱ በመልካም መኗኗር ነው ።

እውነተኛ ውዴታ በእንቅስቃሴያችን በተግባራችን እና በንግግራችን የሚገለፅ ነው ።

ሁሉም ቤቶች በፍቅር እንደማይገነቡ፣ በጥንዶች መካከል መዋደድ በሚቀንስበት (በማይኖርበት)ጊዜ ጥንዶች ወደ ፍቺ ሊጋበዙ እንደማይገባና ትዳሩ በመካከላቸው ባለው እዝነት መቀጠል እንደሚችል ልንረዳ ይገባል።
ውዴታችን ድንበር ያለፈ ከመሆን ጠንቀቅ ማለት ያስፈልጋል። ምክንያቱም በውስጡ የተጠላ የሆነ የልብ መንጠልጠል ስለሚያስከትልና አሰልቺ ስለሚሆን ነው። ከልክ ያለፈ እዝነትም መኖር የለበትም።ባጠቃላይ ሚዛናዊ ልንሆን ይገባናል።
•┈•⊰✿ ✿⊱•┈•
#ትዳር
#nesiha_ouserya
520 views17:05
Open / Comment
2021-06-05 21:57:45 የደስተኛ ትዳር መሰረቶች ❷ ማወቅ እና ባወቅነው መስራት •┈•⊰✿ ✿⊱•┈• اقْرَأْ بِاسْمِ رَبِّكَ الَّذِي خَلَقَ" العلق ١ "አንብብ በዚያ (ሁሉን) በፈጠረው ጌታህ ስም" (ዐለቅ 1) በዕውቀት ላይ ባልተመሰረተ ቤት የሚኖሩ የትዳር አጋሮች፤ ማለትም የየራሳቸውን የትዳር ውስጥ ሚና እና አንዱ የሌላውን ሀቅ የማያውቁ ሆነው ትዳርን ቢመሰርቱ አንዳቸው…
525 views18:57
Open / Comment
2021-06-01 13:20:05 የደስተኛ ትዳር መሰረቶች

❷ ማወቅ እና ባወቅነው መስራት
•┈•⊰✿ ✿⊱•┈•

اقْرَأْ بِاسْمِ رَبِّكَ الَّذِي خَلَقَ" العلق ١

"አንብብ በዚያ (ሁሉን) በፈጠረው ጌታህ ስም" (ዐለቅ 1)

በዕውቀት ላይ ባልተመሰረተ ቤት የሚኖሩ የትዳር አጋሮች፤ ማለትም የየራሳቸውን የትዳር ውስጥ ሚና እና አንዱ የሌላውን ሀቅ የማያውቁ ሆነው ትዳርን ቢመሰርቱ አንዳቸው የአንዳቸውን ሀቅ ሊጠብቁና ሀላፊነታቸውን ሊወጡ አይችሉም።

➪ሀቆችን መወጣት አለመቻል ደግሞ በመሐከላቸው ልዩነቶች እና ጭቅጭቆች እንዲፈጠሩ በተጨማሪም ቤቱና ትዳሩ ሰላምና ደስታ የራቀው እንዲሆን ያደርጋል።

-ባልን የመታዘዝ ሸሪዐዊ ፍርዱ ምንድ ነው?
-ግዴታ የሆነው የወጪ አይነት ምን ድረስ ነው?
-ሚስት ባልዋን የምትታዘዘው መቼ እና የት ድረስ ነው?.......
የሚለውን ጥንዶች ማወቃቸው የግድ ነው።

➤ይህ ነገር ግዴታዬ ነው ?ወይስ አይደለም የሚለውንም መከታተል ያስፈልጋል።

➤በተጨማሪም በትዳር ህይወት ውስጥ ከሚተገበሩ ነገሮች መካከል ግዴታ የሆኑ እንዲሁም የተወደዱ ( በመሐከላችን ውዴታን የሚጨምሩ) መኖራቸውንም ልናጤን ይገባል።

ስራዎቻችንን የሸሪዓ እውቀትን መሰረት ያደረገ ይሆን ዘንድ ኢስላም ያስቀመጠውን የቤተሰብ ህግጋቶችን ልንማር፣ ያላወቅነውንም የእውቀት ባለቤቶችን ልንጠይቅ፣ባወቅነውም ልንሰራ ይገባል።
•┈•⊰✿ ✿⊱•┈•
#ትዳር
#nesiha_ouserya
1.5K viewsedited  10:20
Open / Comment
2021-05-26 21:28:42 የደስተኛ ትዳር ህይወት መሰረቶች •┈•⊰✿ ✿⊱•┈• ❶ ነፍስን በኢማን እና በመልካም ስራ ማነፅ የትዳር አጋሮች በህይወታቸው ደስተኛ ለመሆን: ➤እራሳቸውን ሊያስተካክሉ፣ ነፍሳቸውን እና ልባቸውን ከአላህ ጋር ሊያስተሳስሩ ይገባል፡፡ ➤ነፍስያቸው ህያው የሆነች የጠራች የተረጋጋች እንዲሁም አላህ እንደሚከታተላት የምታውቅ መሆን ይኖርባታል። ➤በጥቅሉ በአላህ ሊያምኑና መልካም ሥራን ሊያስከትሉ…
556 views18:28
Open / Comment
2021-05-25 14:23:02 የደስተኛ ትዳር ህይወት መሰረቶች
•┈•⊰✿ ✿⊱•┈•
❶ ነፍስን በኢማን እና በመልካም ስራ ማነፅ

የትዳር አጋሮች በህይወታቸው ደስተኛ ለመሆን:

➤እራሳቸውን ሊያስተካክሉ፣ ነፍሳቸውን እና ልባቸውን ከአላህ ጋር ሊያስተሳስሩ ይገባል፡፡

➤ነፍስያቸው ህያው የሆነች የጠራች የተረጋጋች እንዲሁም አላህ እንደሚከታተላት የምታውቅ መሆን ይኖርባታል።

➤በጥቅሉ በአላህ ሊያምኑና መልካም ሥራን ሊያስከትሉ ይገባል።

➤ይህ ደግሞ የመሠረቶች ሁሉ መሠረት ነው። ይህ ባልሆነበት አንዳቸው የአንዳቸውን ሐቅ ሊወጡ አይችሉም።

አንድ ሰው ልቡ ውስጥ የአላህ ፍራቻን እስካላስገኘ ድረስ በህይወቱ ደስተኛ ሊያደርጉት የሚችሉትን ሰበቦችን ሊፈፅም አይችልም።
•┈•⊰✿ ✿⊱•┈•
#ትዳር

@nesiha_ouserya
605 views11:23
Open / Comment
2021-05-25 14:20:30
3.8K views11:20
Open / Comment
2021-05-06 12:59:08 የዘካተልፊጥር ፈታዋ ሊንኮች

በኡስታዝ አሕመድ ሸይኽ አደም የተሰጡ የዘካተል ፊጥር ፈትዋዎችን በቀላሉ በዩቲዩብ እና በቴሌግራም ለማዳመጥ ከታች ያሉትን ሊንኮች ይጫኑ።
°
ፈታዋ 1.
የዘካተልፊጥር አወጣጥ እንዴት ነው? ግዴታ የሚሆነውስ በማን ላይ ነው?
በቴሌግራም ፦ https://t.me/ibnyahya7/4877
በዩቲዩብ ፦


°
ፈታዋ 2.
ዘካተልፊጥርን በብር ማውጣት ይቻላልን?
በቴሌግራም ፦ https://t.me/ibnyahya7/4883
በዩቲዩብ ፦


°
ፈታዋ 3.
ዘካተልፊጥርን ከፆምንበት አከባቢ ውጭ ማውጣት ይቻላልን? የሚወጡ እህሎችስ?
በቴሌግራም ፦ https://t.me/ibnyahya7/4886
በዩቲዩብ ፦


°
ፈታዋ 4.
ዘካተልፊጥራችንን እንዲሰጡልን ብራችንን ወደሌላ ሀገር መላክ እንዴት ይታያል? በዚህ ስራ ላይ ለተሰማሩ ጠቃሚ ምክር ተዳሶበታል።
በቴሌግራም ፦ https://t.me/ibnyahya7/4890
በዩቲዩብ ፦


°
ፈታዋ 5.
የዘካተል ፊጥር መስጫ ጊዜ መቼ ነው? ለማውጣት ውክልና የተቀበለ ሰው ከሌላ ብር ላይ ማውጣት እንዴት ይታያል?
በቴሌግራም ፦ https://t.me/ibnyahya7/4893
በዩቲዩብ ፦


°
ፈታዋ 6.
ዘካተልፊጥርን ማውጣት ካልተመቸን ቤተሰቦቻችን ቢያወጡልን ይቻላልን?
በቴሌግራም ፦ https://t.me/ibnyahya7/4898
በዩቲዩብ ፦


°
ፈታዋ 7.
አንድ ሰው ሳይወክከል ለሌላ ሰው ዘካተልፊጥርን ማውጣት ይችላልን?
በቴሌግራም ፦ https://t.me/ibnyahya7/4903
በዩቲዩብ ፦


°
ፈታዋ 8.
ያለሱ እውቅና ዘካተልፊጥር የወጣለት ሰው ድጋሜ ማውጣት አለበትን?
በቴሌግራም ፦ https://t.me/ibnyahya7/4908
በዩቲዩብ ፦


°
ፈታዋ 9.
ቤተሰብ ውስጥ ዘካተልፊጥር ማውጣት የማን ግዴታ ነው?
በቴሌግራም ፦ https://t.me/ibnyahya7/4915
በዩቲዩብ ፦


°
ፈታዋ 10.
ከራሴ ገንዘብ የቤተሰቦቼን ዘካተልፊጥር ማውጣት እችላለሁን?
በቴሌግራም ፦ https://t.me/ibnyahya7/4918
በዩቲዩብ ፦


°
ፈታዋ 11.
ሺርክ ለሚሰሩ ቤተሰቦቻችን ዘካተልፊጥር ማውጣት ይቻላልን?
በቴሌግራም ፦ https://t.me/ibnyahya7/4924
በዩቲዩብ ፦


°
ፈታዋ 12.
በስጦታ ብር ዘካተልፊጥር ማውጣት ይበቃልን?
በቴሌግራም ፦ https://t.me/ibnyahya7/4927
በዩቲዩብ ፦


°
ፈታዋ 13.
ዘካተልፊጥራችንን ሶላት የማይሰግድ ሰው ቢያወጣልን ይቻላልን?
በቴሌግራም ፦ https://t.me/ibnyahya7/4930
በዩቲዩብ ፦


°
ፈታዋ 14.
የወንድሜን እና የእህቴን ዘካተልፊጥር ማውጣት እችላለሁን?
በቴሌግራም ፦ https://t.me/ibnyahya7/4933
በዩቲዩብ ፦


°
ፈታዋ 15.
ዘካተልፊጥር የሚሰጥጠው ለማን ነው?
በቴሌግራም ፦ https://t.me/ibnyahya7/4936
በዩቲዩብ ፦


°
ፈታዋ 16.
ዘካተልፊጥርን ለቤተሰቦች(ለእናት ፣ አባት እና ልጆች) መስጠት ይቻላልን?
በቴሌግራም ፦ https://t.me/ibnyahya7/4939
በዩቲዩብ ፦


°
ፈታዋ 17.
ዘካተልፊጥርን ለአጎት እና ለአክስት ልጅ መስጠት ይቻላልን?
በቴሌግራም ፦ https://t.me/ibnyahya7/4942
በዩቲዩብ ፦


°
ፈታዋ 18.
ዘካተልፊጥርን ለእህትና ለወንድም መስጠት ይቻላልን?
በቴሌግራም ፦ https://t.me/ibnyahya7/4945
በዩቲዩብ ፦


°
ፈታዋ 19.
ባለማወቅ የብዙ አመት ዘካተልፊጥር ያላወጣ ሰው ምን ማድረግ አለበት?
በቴሌግራም ፦ https://t.me/ibnyahya7/4948
በዩቲዩብ ፦


°
ፈታዋ 20.
ዘካተልፊጥርን ከዒድ በፊት መስጠት ያልቻለ ሰው ከዒድ በኋላ ቢሰጥ ያብቃቃውልን?
በቴሌግራም ፦ https://t.me/ibnyahya7/4951
በዩቲዩብ ፦


_
ጥንቅር ፡ አቡልዓባስ አሕመድ ኢብን የሕያ / Ibn Yahya Ahmed
(እሮብ ረመዷን 27/1441ሂ. # ግንቦት 12/2012 # May 20/2020.)
__
ዲን መመካከር ነው - الدين النصيحة
ጆይን ፦ https://telegram.me/ibnyahya7
ላይክ ፦ https://m.facebook.com/ibnyahya7777
1.1K views09:59
Open / Comment