Get Mystery Box with random crypto!

🌺 ለስኬታማ ቤተሰብ 🌺

Logo of telegram channel nesiha_ouserya — 🌺 ለስኬታማ ቤተሰብ 🌺
Logo of telegram channel nesiha_ouserya — 🌺 ለስኬታማ ቤተሰብ 🌺
Channel address: @nesiha_ouserya
Categories: Education
Language: English
Country: Ethiopia
Subscribers: 2.48K
Description from channel

ለስኬታማ ቤተሰብ - نحو الأسرة الناجحة
ቤታችንን ኢሰላማዊ በማድረግ ትዉልድን እናድን!
ስለ ቻናላችን ያሎትን ሀሳብና አስተያየት
በ @nesiha_ouserya_Bot ይላኩልን!
እናመሰግናለን!
@nesiha_ouserya

Ratings & Reviews

2.50

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

1

2 stars

1

1 stars

0


The latest Messages 3

2022-06-26 09:56:11 የሁለት ዓለም ስንቅ! በአንድ አገልግል!

ልዩ የመድረክ ፕሮግራም!

ለእህቶች ብቻ!

10ሩን ቀናት እንዴት ለማሳለፍ አቅደሻል?

የትኞቹን?

ከተከበሩት ወራት መካከል አንዱ የሐጅ ወር የሆነው ዙልሒጃ አይደል?

አዎ!

እና ታዲያ! አላህ ዘንድ እጅግ የተወደዱት ደግሞ አስሩ የዙልሒጃ ቀናት አይደሉም?

እንዴታ!

ኧረ! እንደዉም ከዱንያ ቀናት ሁሉ ብልጫ ያላቸው እነዚሁ አስር ቀናት ናቸው።

አሁን ገባኝ!

ታዲያ ከገባሽ እነዚህን አስርት ቀናት እንዴት በአግባቡ ተጠቅመሽ ማሳለፍ እንዳለብሽ ማወቅ አትፈልጊም?

ምን ጥያቄ አለው?

እንግዲያውስ መጪው እሁድ ቀጠሮሽ ከእኛ ጋ ይሁን!

በተጨማሪም

እምነትሽ መዳኛሽን ስብዕናሽን ዘውድሽን የሚዳሰሱ ርዕሶች ።

እሁድ ሰኔ 26፣ 2014
ከጠዋቱ 3:00 - 6:30

አድራሻ: ፒያሳ የሚገኘው ኸሊፋ ህንጻ አዳራሽ

ለሁለቱም ዓለም የሚጠቅምሽን ስንቅ ይዘሽ ትመለሻለሽ!

ብታረፍጂ ይገርመኛል!

መልእክቱን ለእህቶች በማድረስ የአጅሩ ተቋዳሽ እንሁን!

@darulhadis18
1.2K views06:56
Open / Comment
2022-06-16 21:39:21 ሴቶች ለሴቶች ወርሃዊ የሙሃደራ ፕሮግራም

ኑ! ስለ ዋና ካፒታላችንና ስለልጆቻችን በጋራ በመመካከር የተሻለ ማንነት እንፍጠር!

በአላህ ፈቃድ
ዱንያ አኼራ ከኪሳራ ስለሚያድነው እምነታችን

ስለ መልካም የልጆች አስተዳደግ

የምንማማርበትን ድንቅ ፕሮግራም አዘጋጅተን የእናንተን ውድ እህቶቻችንን መምጣት በናፍቆት እየጠበቅን ነው!


ቅዳሜ ሰኔ 11፣2014

ከጠዋቱ 3:00-6:30

አድራሻ

ኢማሙ አህመድ መስጂድ
(አለም ባንክ)


መልእክቱን ሼር እናድርገው።

@darulhadis18
321 views18:39
Open / Comment
2022-05-20 13:30:00 ሴቶች ለሴቶች የሙሃደራ ኘሮግራም

ሊያመልጦ የማይገባ ውስጦን በሀሴት የሚሞላ ግሩም ፕሮግራም!

በየወሩ የሚካሄድ ልዩ በሴቶች ለሴቶች የሚሰጥ የሙሃደራ ፕሮግራም

ኑ! ስለራሳችንና ስለቤተሰቦቻችን በጋራ በመመካከር የተሻለ ማንነት እንፍጠር!

በዚህ ሳምንት በአላህ ፈቃድ ሁለት ርዕሶች ይዳሰሳሉ
ተዉሂደል ኡሉህያ
ነፍስያን መተሳሰብ እንዲሁም
ግጥሞችና የተለያዩ አዝናኝ ፕሮግራሞች ተዘጋጅተዋል

ቅዳሜ ግንቦት 14 ጠዋቱ 3:00 - 6:00

አዘጋጅ: የኢማሙ አሕመድ መድረሳ

ሰኪና የምራቻዎ ጎዳን 5ተኛ ዙር

አድራሻ: ዓለም ባንክ/ አንፎ አል_ጋዚ አደባባይ

ለበለጠ መረጃ +251 930 75 55 86
+251 914 46 72 82
.
.
የምር እንዳትቀሩ! ባረክላህ ፊኩም!
506 views10:30
Open / Comment
2022-04-14 11:42:16 ሴቶች ለሴቶች የሙሀደራ ፕሮግራም

የተለመደው ወርሃዊ የሙሀደራ ፕሮግራማችን በአላህ ፈቃድ፦

እምነታችን እና

ብዙዎች የተዘናጉባቸው ክልከላዎች
በሚሉ ወሳኝ ርእሶች ትምህርት አዘጋጅተን እየጠበቅናችሁ ነው።

ኑ! ተባብረን የተሻለ ማንነት በመፍጠር የሁለት ሀገር ስኬትን እንጎናፀፍ!

ቅዳሜ ሚያዝያ 8፣2014

ከጠዋቱ 3:00-6:00
ቀጠሮአችን በኢማሙ አህመድ መስጂድ ይሁን።

አድራሻ: አለም ባንክ/ አንፎ አል-ጋዚ አደባባይ

መልእክቱን ለእህቶች በማድረስ የአጅሩ ተቋዳሽ እንሁን!


https://t.me/darulhadis18
813 views08:42
Open / Comment
2022-03-25 14:18:14 እንዳያመልጣችሁ!
ሴቶች ለሴቶች የሙሀደራ ፕሮግራም

የተለመደው የሙሀደራ ፕሮግራማችን በአላህ ፈቃድ፦

ስለተከበረው የእዝነት ወር አቀባበል እና ሌሎች ወሳኝ ርዕሶች ለመተዋወስ

እሁድ መጋቢት 18፣2014

ከጠዋቱ 3:00-6:00
ቀጠሮአችን በኢብኑ መስዑድ ይሁን።

አድራሻ: 18 አደባባይ የሚገኘው መርከዝ ኢብኑ መስዑድ

መልእክቱን ለእህቶች በማድረስ የአጅሩ ተቋዳሽ እንሁን!


https://t.me/darulhadis18
1.3K views11:18
Open / Comment
2022-03-18 09:41:33 ሴቶች ለሴቶች የሙሀደራ ፕሮግራም

የተለመደው ወርሃዊ የሙሀደራ ፕሮግራማችን በአላህ ፈቃድ፦

የመሰረቶች ሁሉ መሰረት ስለሆነው

አላህን ማወቅ እና

የተከበረውን የእዝነት ...ወርን እንዴት እንቀበለው? እንዴትስ እንጠቀምበት? በሚሉ ርዕሶች ይሆናል።

ኑ! ተባብረን የተሻለ ማንነት በመፍጠር የሁለት ሀገር ስኬትን እንጎናፀፍ!

ቅዳሜ መጋቢት 10፣2014

ከጠዋቱ 3:00-6:00
ቀጠሮአችን በኢማሙ አህመድ መስጂድ ይሁን።

አድራሻ: አለም ባንክ/ አንፎ አል-ጋዚ አደባባይ

መልእክቱን ለእህቶች በማድረስ የአጅሩ ተቋዳሽ እንሁን!


https://t.me/darulhadis18
1.5K views06:41
Open / Comment
2022-03-07 20:07:07 ሂዳያ በነሲሓ የታዳጊዎች የረመዳን ኮርስ || NesihaTv

አስደሳች ዜና ለታዳጊዎች
ኢስላማዊ ዕውቀት መገብየት ትሻላችሁ?
ረመዳንን እንዴት በአግባቡ ልጠቀምበት ብላችሁ ተጨንቃችኋል?
ራሳችሁን መለወጥ ትፈልጋላችሁ?
እንግዲያውስ የብስራት ዜና እነሆ!
ሂዳያ በነሲሓ የረመዳን የታዳጊዎች ኮርስ
ለናንተ በሚመጥን!
ወደችሁ እንድትከታተሉት ሳቢና ማራኪ በሆነ አቀራረብ! የተዘጋጀ "የረመዳን ጉዞዬ" የተሰኘ አዲስ መጽሐፍ በኮርስ መልኩ ቀርቦላችኋል!

መጽሐፉ እናንተን ታሳቢ ተደርጎ የተዘጋጀ ሲሆን። በውስጡ
ሐዲሦች
ጥያቄዎች
የእቅድ መጻፊያዎች
ራስን መገምገሚያ መጠይቆች እና መመዘኛ ጥያቄዎችን እንዲሁም የምስክር ወረቀት አካቶ ይዟል።

የመጽሐፉ ማብራሪያ ፕሮግራም በነሲሓ ቴሌቪዥን በረመዳን 1433 ይቀርባል።

መጽሐፉን በማንበብ ኮርሱን በመከታተል በረመዳን አዲስ የለውጥ ጎዞ ጀምሩ…
መጽሐፉን ለማግኘት
በአልዐፊያ ትምህርት ቤቶች ሁሉም ቅርንጫፎች
በኢብኑ መስዑድ ኢስላሚክ ሴንተር ቅርንጫፍ ጣቢያዎች አስራ ስምንት
ቤተል ነሲሓ ቲቪ ቢሮ
አባ ጂፋር (የቀድሞ መርየም) መድረሳ
ቤተል ተቅዋ መስጂድ አካባቢ ባለው መድረሳ
ቃሊቲ ኢሕሳን መድረሳ
ፊሊ ዶሮ አካባቢ ኡማ መድረሳ
አቃቂ ቢላል መስጂድ
በተጨማሪም
ግራር ነሲሓ መድረሳ
አንፎ ኢማሙ ነወዊይ ሒፍዝ ማዕከል
ሎሚ ሜዳ ዐሊ መድረሳ
ስልጤ ሰፈር ሰላም መስጂድ
አብነት 26 ዑመር ኢብኑል ኸጣብ መስጂድ እና አልፋሩቅ መድረሳ
ኮካ ቢላል መስጂድ
አንፎ ኢማሙ አሕመድ መስጂድ
ወይራ ሰልማን አላፋሪስ መስጂድ
በክልል ከተሞች
ወሊሶ
ደሴ
ባህርዳር
አዳማ እና
ጉብሬ
እንዲሁም በተለያዩ ኢስላማዊ ማዕከላት ማግኘት ይችላሉ!

ለበለጠ መረጃ ስልክ፦
0930484284
ሂዳያ ተርቢያ ከነሲሓ ቲቪ ጋር በመተባበር፡፡

@nesihatv
1.6K views17:07
Open / Comment
2022-03-07 20:07:07
ሂዳያ በነሲሓ የታዳጊዎች የረመዳን ኮርስ || NesihaTv

ለበለጠ መረጃ ስልክ፦
0930484284 ሂዳያ ተርቢያ ከነሲሓ ቲቪ ጋር በመተባበር

@nesihatv
1.1K views17:07
Open / Comment
2022-03-05 11:52:20 የፕሮግራምና የቦታ ለውጥ

ኢብኑ መስዑድ ኢስላሚክ ሴንተር የሚያዘጋጀው ወርሃዊ የሴቶች ለሴቶች ፕሮግራም ለነገ እሁድ የካቲት 27 መቀጠሩ ይታወሳል ሆኖም በዚሁ እለት በመርከዙ አቅራቢያ ባለው አባጅፋር መስጂድ የተዘጋጀ ሙሃደራ ስላለ ሴቶች ይህን ፕሮግራም እንዲታደሙ እየጋበዝን ለተፈጠረው የፕሮግራም መዛባት ይቅርታ እንጠይቃለን።

መልእክቱን በማዳረስ የተለመደው ትብብራችሁ አይለየን።

https://t.me/darulhadis18
1.3K views08:52
Open / Comment
2022-03-05 11:00:28
ለነገ
እንዳያመልጥዎ!
1.2K views08:00
Open / Comment